የህወሓት መንግስት የዓረና ኣባላትን ማሰሩን ቀጥሎበታል።
የእስር ዜና..! Amdom Gebreslasie ====== የህወሓት መንግስት ከምርጫ በሗላም የዓረና ኣባላት ማሰሩ ቀትሎበታል። ኣቶ ወልደገብርኤል ሃይሉ …
የእስር ዜና..! Amdom Gebreslasie ====== የህወሓት መንግስት ከምርጫ በሗላም የዓረና ኣባላት ማሰሩ ቀትሎበታል። ኣቶ ወልደገብርኤል ሃይሉ …
-“…. አስረአንድ በመቶ እድገት አስመዝግበናል::”የወያኔ የማያረጀው ሪፖርት – “በየአመቱ 9.7 ከመቶ እድገት ከምታስመዘግበው ቻይና ልምድ ለመቅሰም …
የተደበላለቀበትና የማይናበበው የወያኔው አገዛዝና የሞተ የኢኮኖሚ ፕሮፓጋንዳቸው (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more →
የለውጥን በተፈጥሮኣዊነት፣ የዓለምን ነባራዊና የአገራችንን ተጨባጭ ሁኔታ ስናገናዝብ የለውጥ አይቀሬነት ብቻ ሳይሆን በየቱም መንገድ ባይታወቅም በቅርብ …
ኢ/ር ይልቃል ጌትነት አዲሱን ካቢኔያቸውን አዋቀሩ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ዛሬ መስከረም 9/2008 ዓ.ም …
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት አዲሱን ካቢኔያቸውን ለብሄራዊ ምክር ቤቱ አቅርበው አፀድቀዋል፡፡ Read more →
የተሳሳተው የአዲስ ዘመን ዘገባና የኢህአዴግ ፕሮፓጋንዳ መስከረም 4 ቀን ማሕሌት የሚትባል የአዲስ ዘመን ጋዜጠኛ በአዲሱ ዓመት …
ኢህአዴግና ፕሮፓጋንዲስቶቹ አደብ ቢገዙ ጥሩ ነው ፡፡ ጥላሁን እንደሻው /መድረክ/ Read more →
Minilik Salsawi – በእግረኞች እና በተሽከርካሪዎች ላይ አደጋ የጋረጠው በተደጋጋሚም የታየው ያልተጠናው የባቡር መንገድ ስራውን ጀመረ …
ባቡሩ ስራውን ጀመረ ከተባለ መስቀል አደባባይም ለተቃውሞ ሰልፍ ክፍት ነው ማለት ነው::(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more →
በሶማሊያ ስለዘመተው ጦር ማብራሪያ እንዲሰጣቸው የሰራዊቱ አባላት ጠይቁ::በወያኔ ጁንታ እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል አለመተማመን እና ጥርጣሬው …
መስከረም 6 ቀን 2008 ዓ.ም. ፍኖተ ዲሞክራሲ ዜና (September 17, 2015 Finote Democracy News) – በአፋር …
በአፋር ግዛት ማጎሪያ ጣቢያ ያሉ ወጣቶች ለስለላ እየተመለመሉ ነው:: በናዝሬት አምስት ነዋሪዎች ታፍነው ተወሰዱ:: (ፍኖተ ዲሞክራሲ) Read more →
ወያኔ የሚያራግባት ፕሮፓጋንዳ አለች::ሻእቢያ ጸረ ልማት ጸረ ሰላም .. ምናምን …ወዘተ..ታዲያ እንዲህ ከሆነ ወያኔ ምን እየጠበቀ …
ወያኔ ፈሪ ነው:: ቦቁቧቃ …. ጀግኖችን ስለሚፈራ ያስራል .. ከሃዲዎችን ያከብራል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more →
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በጋራ ላለመስራት ማንገራገር እና አለመፈለግ እና በስሜት መነዳት የፖለቲካ ውጤቱ እና …
ልዩነትን በማቻቻል እና በመከባበር በጋራ መታገል ችላ የማይባል ሃገራዊ አጀንዳ ነው። Read more →