በአፋር ግዛት ማጎሪያ ጣቢያ ያሉ ወጣቶች ለስለላ እየተመለመሉ ነው:: በናዝሬት አምስት ነዋሪዎች ታፍነው ተወሰዱ:: (ፍኖተ ዲሞክራሲ)
መስከረም 6 ቀን 2008 ዓ.ም. ፍኖተ ዲሞክራሲ ዜና (September 17, 2015 Finote Democracy News)
– በአፋር ግዛት ማጎሪያ ጣቢያ ያሉ ወጣቶች ለስለላ እየተመለመሉ ነው
– በናዝሬት አምስት ነዋሪዎች ታፍነው ተወሰዱ
– በኮልፌ ቀራኒዮ የጎርፍ አደጋ የደረሰባቸው አሁንም መፍትሄ አላገኙም
– የአዲስ አበባ የባቡር መስመር አገልግሎት ይጀመራል ተባለ
– በቡርኪና ፋሶ መፍንቅለ መንግስት ተደረገ
– በአፍሪካ የወባ በሽታ ሊጠቁ የሚችሉ ሰዎች ቁጥር ቀነሰ ተባለ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=Ho5MDMtnt2Y]