Amharic News 1800 UTC – ጃንዩወሪ 14, 2013
News, Sports, African Topics and Health
News, Sports, African Topics and Health
የአረቡ አብዮት በቱኒዚያ ከተጀመረበት ወዲህ ሁለት ዓመት አልፏል። ሆኖም አብዛኞቹ ቲኒዚያውያን የአብዮቱን ድል ማጣጣም አልቻሉም።
ብሪታንያ በኢትዮጵያ ልዩ ኃይል በመባል ለሚታወቀው የፈጥኞ ደራሽ ፖሊስ ኃይል ወደ ሀያ አራት ሚልዮን ዶላር የርዳታ…
የፈረንሣይ ጦር በምዕራባዊ ማሊ ሰሜናዊ አካባቢ የሚንቀሳቀሱትን አክራሪ ሙሥሊም ቡድኖችን ግሥጋሴ መግታቱ ተነገረ። የፈረንሣይ አየር ኃይል…
ባጭር ቃል-ፈረንዮች ሶማሊያ ላይ ተሸነፉ።ከዓለም አቀፉ አሸባሪ ድርጅት ከአል-ቃኢዳ ጋር ያበረዉ፥ በአፍሪቃዉያን ጦር ዉጊያ የተዳከመዉ አሸባብ…
ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ የሚካሄደው 29ኛው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል። በጆሃንስበርጉ የዓለም ዋንጫ…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በምርጫ አስፈፃሚው፣ ከምርጫ አስተዳደርና በምርጫው ሂደት ላይ የሚታዩ መሠረታዊ ችግሮችን በማንሣት ችግሮቹ ስለሚፈቱበት መንገድ የውይይት /ምክክር/…
“በአለም ማየት የምትፈልገውን ለውጥ ሆነህ ተገኝ።” ማህተማ ጋንዲ ኢሳት ጃንዋሪ 8፡2013 ላይ እንዲህ የሚል አጭር የቪዲዮ…