የሹክሹክታው ክፍል ሁለት ገፅታ
ተመስገን ደሳለኝ ከዚህ ቀደም ‹‹ሹክሹክታው ምንድርነው?›› በሚል ርዕሰ ጉዳይ አንድ ፅሁፍ ፅፌ ነበር። የፅሁፉ ጭብጥ የሚያጠነጥነው የአረብ ሀገራት የተ
ተመስገን ደሳለኝ ከዚህ ቀደም ‹‹ሹክሹክታው ምንድርነው?›› በሚል ርዕሰ ጉዳይ አንድ ፅሁፍ ፅፌ ነበር። የፅሁፉ ጭብጥ የሚያጠነጥነው የአረብ ሀገራት የተ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የኢትዮጵያ መንግሥት በዜጎቹ ላይ እያደረሰ ያለውን የመብት ረገጣ እና እስራት በአስቸኳይ ያቁም!!
በኃይማኖቶች ላይ ጣልቃ መግባቱን እና ዜጎችን ማፈናቀሉ…
ለአቶ መለስ ዜናዊ (የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር – አዲስ አበባ)
ጉዳዩ፦ ታሪካዊ የዋልድባ ገዳማችን ይዞታና የመነኮሳት ሰብዓዊ መብት እንዲከበርልን ስለመ
ወደፊት የሚከሰቱ ለውጦችን የሚጠቁም አውደ ጥናት ተካሄደ
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም
ይህ ጽሑፍ ለእኔም የተጻፈ በመሆኑ አንድ ቀልድ እንደመግቢያ ልናገር፤ አማኑኤል ሆስፒታል ሕመምተኛው ውጭ ይጽፋል፤ ሀኪሙ ይመ
ይቺ ጨዋታ ዛሬ ቀን ላይ ለኢትዮጵያ ተዘጋጅቶ የነበረው ብሎጋችን ላይ ለጥፈናት ነበር። በዋናው ቤትስ ለምን ይቅርባት ተብላ እነሆ እዚህም መጣች! ኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን ሁልግዜም እከታተለዋለሁ። ወደኔ የሚመጣውን ካላቋረጡት በቀር… ወደፊትም በትጋት ማየቴን እቀጥላለሁ። ታድያ ሁልግዜም እንዳስደነቀኝ ሁልግዜም እንዳስገረመኝ ነው። እንደውም አሁን አሁን “ከሪሞት” ላይ ወደ ኢቲቪ የሚወስደውን ቁጥር ስጫን በለሆሳስ “ታምረ ኢቲቪን ልከታተል” እያልኩ ነው። እኔ […]![]()
ቀደም ሲል ቅቤ ፈልጎ ልቁጥ ሙዝ ፥ በርበሬ አገኘሁ ብሎ የተፈጨ ሸክላ ገዛሁ ባይ ምሬት ነበር የሚሰማዉ።አሁን ደግሞ የአገልግሎት ጊዜዉ ያለፈበት፥ ወይም ጊ
click here for pdfአንድ ወዳጄ እንዲህ የሚል የዕውቁን የግሪክ ፈላስፋ የሶቅራጥስን አባባል ላከልኝ፡፡ ሶቅራጥስ አንድ ጓደኛ ነበረው አሉ፡፡ አንድ ቀን ይኼ ጓ
እኔ ዘወትር ስለመንግስቴ የምጨነቀው፤ እኔ ሁሌም የፀሐዩ መንግስቴ ነገር የሚያቃጥለኝ፣ እኔ ከታማሚ ካድሬዎች ይልቅ ለድርጅታችን ታማኝ የሆንኩት… ሰሞኑን ስለመንግስቴ አብዝቼ ስጨነቅ እና ስጠበብ ቆይቻለሁ። ባለፈው ግዜ በመርካቶው አንዋር መስጂድ ውስጥ ሁለት የመካከለኛው ምስራቅ ወጣቶች “በቁጥጥር ስር” ውለው በኢቲቪ ዜና አይተናቸዋል። ወጣቶቹ “ከኤርፖርት በቀጥታ መርካቶ ሄደው ወረቀት ሲበትኑ እንደነበር” ተነግሮናል። እዚች ላይ አንዳንድ አስተያየቶችን ሰጥቼ ዘወር […]![]()
የንግዱ ህዋ ከተመቻቸላቸው መዋዕለ ንዋይ አፍሳሾች ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ይመጣሉ
በአፍሪቃ ላይ የሚካሄደው የዘንድሮው የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ የሶሥት ቀናት ስብሰባ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ተከፍቷል።
የዕለቱ ዜና
በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን አማራ ሳይንት ወረዳ በምትገኘውና ዛሬ በምትነግሠው ርእሰ አድባራት ተድባበ ማርያም ገዳም ለንግሥ በመጓዝ ላይ የነበሩ 17 ሰዎ
ከሶስት ዓመታት በፊት ቻይና ዩናይትድ ስቴይትስን ከአፍሪካ ጋር ባላት የንግድ ግንኙነት አልፋታለች።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በትግራይ ክልል የልማት ሠራዊት እንዲሆኑ ተብለው የተመደቡ አካላት የወረዳና የቀበሌ አስተዳዳሪዎች በሕወሓት ካድሬ መሪነት ነው እሚንቀሳቀሱት፡፡ የታዘዙትን የሚፈጽሙ ናቸው፡፡ እነዚህ አካላት የተሰማሩበት የሥራ ዓላማ በገጠር በተመረጡ ቦታዎች በመስኖ የሚለማ ግብርና ማፋጠን የሚል ነው፡፡ ለዚህ ተብሎ የታቀደው የልማት አቅጣጫ ደግሞ በተመረጡ የገጠር መንደሮች እያንዳንዱን ገበሬ በእርሻ ማሣው የውሃ ጉድጓድ መቆፈር እንዳለበት ነው፡፡ በተጨማሪ ከደደቢት የብድር ተቋም […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ባለፈው ግዜ ቼልሲ ከባርሴሎና ጋር ሲጫወት በሩን ጥርቅም አድርጎ በፓስዋርድ ነበር የዘጋው። ለምን ዘጋ ያልን እንደሆነ በርካታ ምክንያቶችን መደርደር እንችላለን። ከእኛ ይልቅ ግን በዚህ ጉዳይ ላይ ኤርሚያስ የሆነ ነገር ብሎ እንደሆነ እንፈልግ እና እንመልከት። ምንም ካላለም ከቀጣዩ የዋንጫ ጨዋታ ጋር አያይዞ ዘርዘር ያለ አጥጋቢ ምክንያቶች እንደሚነግረን ተስፋ እናድርግ። ትላንት አንድ ፈረንጅ ወዳጃችን፤ “ብሎጌ በተደጋጋሚ ተዘጋ […]![]()
በዲሲ በተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ የተሳተፉ ኢትዮጵያዊያን አሜሪካ የሰብዓዊ መብት ይዞታው ከለት ወደለት “እያተበላሸ” ነው ለሚሉት የኢትዮጵያ መንግስት የምትሰጠውን ድጋፍ፤ ከመርሆዎቿ ጋር ታጣጥም ሲሉ ጠይቀዋል።
ባለፈው ግዜ መንግስት ቅድመ ምርመራ ወይም የሳንሱርን ትንሳኤ ሊያመጣው እንደሆነ ፍንጭ አግኝተናል ብለን አንዳንድ ጩኸቶችን ጮኸን ነበር። በጩኸታችን ማግስት የአለም የፕሬስ ነፃነት ቀን በመላው አለም ተከበረ። ከመላው አለም አክባሪዎች ውስጥ “ወጉ ለምን ይቀራል” ብላ ኢትዮጵያም አንዷ ሆና ነበር። በክብረ በዓሉ ላይ አቶ ሽመልስ ከማል ካልታሰሩ ጋዜጠኞች ጋር አንድ መድረክ ላይ ተገናኝተው ነበር አሉ። ታድያ አንድ […]![]()

«ፍትሃዊ የገቢ ክፍፍል፤» የምሽቱ ክርክር የሚያነጣጥርበት ጭብጥ ነው።በኢትዮጵያ ላለፉት በርካታ ዓመታት በተከታታይ ከአሥራ አንድ ነጥብ በመቶ በላይ የሆ…
«ፍትሃዊ የገቢ ክፍፍል፤» የምሽቱ ክርክር የሚያነጣጥርበት ጭብጥ ነው።በኢትዮጵያ ላለፉት በርካታ ዓመታት በተከታታይ ከአሥራ አንድ ነጥብ በመቶ በላይ የሆ…
በምእራብ አርሲ አሳሳ ከተማ ለአራት ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነውን ፖሊስና በአካባቢው ማህበረሰብ መካከል የተቀሰቀሰ ግጭት ሃላፊነት ማን እንደሚወስድ እያወዛገበ ነው።
ከዛሬ ስድስት ወር በፊት ወፍራሙ መንግስታችን ተጭኗት “ህልፈተ ህይወት አደረገች” ብለን አዝነን ለቅሶ ተቀምጠንላት የነበረችው አውራምባ ታይምስ ጋዜጣ “እጅ መስጠት የለም ብላ” (ትንሽ እናጋነው ካልድ ደግሞ መቃብሯን ፈንቅላ) በዌብ ሳይት በኩል መምጣቷን ትላት ይፋ አደረገች። አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች እንደሚሉት “መንግስታችን እኔ ብቻ ላውራ እናንት ዝም በሉ” በሚል እንድተዘጋ ያደረጋት፤ ተወዳጇ አውራምባ ታይምስ ጋዜጣ በኢትዮጵያ ሰማይ […]![]()
[email protected] ውድ የፍትህ ጋዜጣ አንባቢ ወዳጆቼ እንዴት አላችሁልኝ? “እኔስ አለሁ አለሁ አለሁ እንደምንም እግዜር ያመጣውን ሰው አልችል አይልም” የሚል ዘፈን የሚዘፍንልን ሁነኛ ሞዛቂ አጣን አይደል…? ለማንኛወም አንተ እንዴት ነህ ብለው የጠየቁኝ እንደሆነ እኔው ራሴ አዜማታለሁ! ይህ ደብዳቤ ለቀዳማዊት አዜብ መስፍን በታላቅ ትህትና እና አክብሮት የተፃፈ ነው። ከሁሉም በላይ ግን ለቤተመንስግስቱ ቤተሰቦች ያነኝን የላቀ ፍቅር እና […]![]()
የሕዝበ ሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ ለቪኦኤ ቃለምልልስ ሰጥቷል፡፡
[email protected] ውድ የፍትህ ጋዜጣ አንባቢ ወዳጆቼ እንዴት አላችሁልኝ? “እኔስ አለሁ አለሁ አለሁ እንደምንም እግዜር ያመጣውን ሰው አልችል አይልም” የሚል ዘፈን የሚዘፍንልን ሁነኛ ሞዛቂ አጣን አይደል…? ለማንኛወም አንተ እንዴት ነህ ብለው የጠየቁኝ እንደሆነ እኔው ራሴ አዜማታለሁ! ይህ ደብዳቤ ለቀዳማዊት አዜብ መስፍን በታላቅ ትህትና እና አክብሮት የተፃፈ ነው። ከሁሉም በላይ ግን ለቤተመንስግስቱ ቤተሰቦች ያነኝን የላቀ ፍቅር እና […]![]()
የዛሬው የወጣቶች ዓለም መሰናዶ ርዕስ «ልጆቻቸውን ለብቻቸው የሚያሳድጉ ወጣት እናቶች እና የኑሮ ውድነት በኢትዮጵያ» የሚል ነው። ከአዲስ አበባ እና ከኢል
ከዚህ አንጻር ማስጠንቀቂያው በስላችም ሆነ በቀጥታ የተቃጣባቸው፤ ሙስሊሞች ላነሱአቸው ጥያቄዎች፣ መፍትኄ ያፈላልጉ ዘንድ የተመረጡ የኮሚቴ አባላት ፣ «
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ የተጽዕኖ አቅም የለውም ተባል
በፍትህ ጋዜጣ አምደኛ ሆና በምትሰራበት ወቅት “አሸበርሽ” ተብላ የታሰረችው ርዮት አለሙ “ኢንተርናሽናል ውመን ሚዲያ ፋውንዴሽን” የተባለ ድርጅት የሚዲያ ጀግና ሲል ለሽልማት መረጣት። ሽልማቱ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ራስን ለአደጋ አጋልጦ በጋዜጠኝነታቸው ለተጉ ሴቶች የሚሰጥ ሲሆን፤ ከርዮት አለሙ ጋር አንዲት የፓልስቲን እና አንዲት የአዠርባዣን ጋዜጠኞች ለሽልማቱ ተመርጠዋል። እንደሚታወቀው ርዮት አለሙ በአሁኑ ግዜ የገንዘብና የእስር ቅጣት ተወስኖባት በቃሊቲ […]![]()
ለጥቃቱ የኢትዮጵያ መንግሥት የአፀፋ እርምጃ እየወሰደ ነው ይላሉ ተቃዋሚዎች፡፡
ለጥቃቱ የኢትዮጵያ መንግሥት የአፀፋ እርምጃ እየወሰደ ነው ይላሉ ተቃዋሚዎች፡፡
ኢትዮጵያ ከቀዳሚዎቹ 15 መካከል ትገኛለች፡፡
ለጤናና ለአካባቢ ተስማሚ ነው ተብሏል፡፡
በምእራብ አርሲ አሳሳ ከተማ ለአራት ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነውን ፖሊስና በአካባቢው ማህበረሰብ መካከል የተቀሰቀሰ ግጭት ሃላፊነት ማን እንደሚወስድ እያወዛገበ ነው።
ከዚህ በፊት ሳይገባኝ “ሪፖርተር” የሚል ማዕረግ ሰጥታኝ የነበረ አንድ ጋዜጣ ነበረች። “ሆመር” ትባላለች። እንዴት በፍቅር ምንወዳት ጋዜጣ ነበረች መሰላችሁ። በአሁኑ ወቅት እንደማንኛውም የኢትዮጵያ ጋዜጣ ወግ ደርሷት “ነብስ ይማር” ለመባል በቅታለች። በዚሁ አጋጣሚ ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ የፕሬስ ቀን እየተከበረ ነው አሉ ስላቅ በየፈርጁ ማለት ይሄኔ ነው! ግን እንኳን አደረሰን ማለት ይገባል። በዛች ጋዜጣ ላይ የሚወጣ “ዶሮዋ […]![]()

ከአብዮት ስሜት ቀመሱ (‹‹የተቀለበሰው አብዮት›› ብንለውም ችግር የለውም) ምርጫ 97 ወዲህ በርካታ ኩነቶች ተከስተዋል፡፡ መንግሰት ሁለተኛ ያንን ዓይነት
ባሕረ ሐሳብየቀመርና የሥነ ፈለክ ምሥጢርአዘጋጅ፡- አለቃ ያሬድ ፈንታ ወልደ ዮሐንስየገጽ ብዛት፡- 214ዋጋ፡- 50 ብርኅትመት፡- ፋርኢስት ትሬዲንግዘመን፡- 2004
የእስክንድርን ሽልማት ባለቤቱ ሰርካለም ኒውዮርክ ላይ ተረከበች፡፡
ማንም ሰው ወደ አካባቢው ያለ ችግር ሄዶ ማየት እንደሚችልም አስታወቁ፡፡
ምርመራ ይካሄዳል ብለው እንደሚያምኑም አመለከቱ
የዕለቱ ዜና
ለሽንኮራ አደገዳ ልማት የተከለለዉ ምድር አቶ ጋዓስ እንደሚሉት ለአዋሽ ወንዝ ቅርብ የሆነዉ ሥፍራ ነዉ ።የአፋርን አርብቶ አደርን ከአዋሽ ወንዝ ግራ ቀኝ ር…
ቦጋለ ዳኜ – ከካሊፎርንያ
ለዶ/ር መስፍን አረጋ ሠላምታዬ ይድረሳቸው!
ዶ/ር መስፍን አረጋ ራማ ሉል በሚል ርዕስ ሰሞኑን በኢትዮሚዲያ ያወጡትን ጦማር አንብቤ