የሲሚንቶ ፋብሪካዎች በሙሉ የድንጋይ ከሰል እንዲጠቀሙ ታዘዙ
መንግሥት በአገሪቱ ያሉ የሲሚንቶ ፋብሪካች ሙሉ በሙሉ የኃይል ፍላጎታቸውን ከድንጋይ ከሰል እንዲያሟሉ አዘዘ፡፡
መንግሥት በአገሪቱ ያሉ የሲሚንቶ ፋብሪካች ሙሉ በሙሉ የኃይል ፍላጎታቸውን ከድንጋይ ከሰል እንዲያሟሉ አዘዘ፡፡
ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (ቅንጅት) የሚባለው ፕሬዚዳንት አቶ አየለ ጫሚሶ ‹‹ፓርቲያቸውን ከድተው ወደ ውጭ አገር ተሰደዋል›› ከተባሉ ከአራ
ቴድሮስ ኃይሌ – [email protected] ”… ጎበዝ እንግዲህ ኢትዮጵያችን የምትገዛው ዛሬም ይህን በመሠለ ሣጥናዔላዊ ቡድን ነው። እናትን ገሎ፤ አባትን አስሮ፤ ብላቴና
ነፃነት ዘገዬ [email protected] ቢሯችን እስኪጸዳ ድረስ በር አካባቢ ቆም ብለን ብሶታችንን ማውራት በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጣም የለመድነው ነገር ሆንዋል
Ethiopia Zare (ቅዳሜ መስከረም 13 ቀን 2004 ዓ.ም. September 24, 2011)፦ የአንድነት ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት አቶ አንዱአለም አራጌ፣ የኦፌ…
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
ከተቋቋመ ሶስተኛ አመቱን የያዘዉ ኢትዮጽያ ጀርመን ፎሩም ኤፋዉ የተሰኘዉ ድርጅት ከትናንት በስትያ ሃሙስ ምሽት በኮለኝ ከተማ «የአፍሪቃ ሁለተኛ ነጻነት? »…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ቢሯችን እስኪጸዳ ድረስ በር አካባቢ ቆም ብለን ብሶታችንን ማውራት በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጣም የለመድነው ነገር ሆንዋል፡፡ እናም ዛሬ ጧት እንደልማዳችን ወደ አራት የምንጠጋ አለቃና ምንዝሮች ባንድነት ቆመን ስለኢትዮጵያና ስለዓለም ወቅታዊ የፖለቲካ ትኩሳት ማውራት ያዝን፡፡ የኔን ጫጫሪነት ማንም ያውቃል ብዬ አላስብም፡፡ ሁላችንም እየፎገላን በተለይ ስላገራችን አሳሳቢና አስጨናቂ ሁኔታ ማውራታችንን ቀጠልን፡፡ የሚገርመው ነገር ማንኛችንም ብንሆን ለፖለቲካና […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የአፍሪቃ ቀንድ ስደተኞች በሞዛምቢክና በታንዜንያ የሚገጥማቸው ስቃይ
አባስ ንግግር ለማድረግ ወደ አዳራሽ ከመግባታቸዉ በፊት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለፍልስጤም ሙሉ የመንግሥትነት እዉቅና እንዲሰጥ መስተዳድራቸዉ የ
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics
ትምህርት ከአለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር ምን ለውጥ አለው? ተማሪዎች እንዴት እየተዘጋጁ ነው? ተማሪዎችና ወላጆች በዚህ ላይ ያላቸውን አመለካከት፤
የዕለቱ ዜና
ደጉ ታዬ ([email protected]) ለጂጂ እጅጋየሁ (ጂጂ) … አንቺ አሁን መብራት ሆንሽ። በወታደሮቹ ቋንቋ አብሪ የሚባል ነገር አለ። ቀዳሚ እንደማለት ነው። ድሮ በነበላ
Ethiopia Zare (ዓርብ መስከረም 12 ቀን 2004 ዓ.ም. September 23, 2011)፦ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ “ከሽብርተኞች ጋር ንክኪ አላቸው” የሚል መሰረተ ቢስ ክስ እየመሰረተ በርካታ
ግማሽ ሚሊየን የሚሆኑ የሶማሊያ ስደተኞች ከሚገኙበት የኬንያው የዳዳብ የስደተኞች መጠለያ ኮምፕሌክስ፡፡
ዛሬ የምንገኝበት እውነታን አቶ አንዱዓለም አራጌ በመለስ ዜናዊ ችሎት በተናገራቸው ሁለት ዓረፍተ ነገሮች አጠቃሎታል፤ እንዲህ በማለት። ለመጀመርያና ለመጨረሻ ጊዜ የምለው አለኝ፤ በኢትዮጵያ የተያዘው ነገር የፖለቲካ ተቃውሞ አፈና ስለሆነ ፍርድ ቤቱ እስከ ሞት ድረስ መወሰን ይችላል፡፡ ከዚህ በኋላ ምንም ነገር አልናገርም። በመለስ ዜናዊ ዘረኛና አፋኝ ህግ መሠረት ህጋዊና ሰላማዊ ትግል በሽብርተኝነት ያስከስሳል። አቶ አንዱዓለም እንዳለውም ለዚህ […]
ዩናይትድ እስቴትስ ውስጥ ፤ ጆርጂያ ፣ በተባለው ደቡባዊ ፌደራል ክፍለ ሀገር ፣አንድ ፖሊስ ገድለሃል ተብሎ 22 ዓመት በእሥራት ላይ የቆየውና ባልተረጋገጠ ም
የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳ̎ጳሳት ቤኔዲክት 16 ተኛ ዛሬ ጀርመንን በይፋ መጎብኘት ጀምረዋል ።
የድሬዳዋው ደቻቱ ወንዝ ከተፈጥሮ መስህብነቱ በተጨማሪ ለአካባቢው ነዋሪዎች ብዙ ግልጋሎት የሚሰጥ ወንዝ ነው ።
የፍልስጤሙ ፕሬዝዳንት ማህሙድ አባስ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤው ለፍልስጤም የመንግሥትነት እውቅና እንዲሰጥ ነገ በይፋ ይጠይቃሉ ተብ
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech
ያዳምጡ [podcast]http://radio-download.dw.de/Events/podcasts/amh/4347_podcast_amh_nachrichten/7B416397_1-podcast-4347-6624029.mp3[/podcast]
አስናቀች ተዋናይ የባህል ሙዚቀኛ፣ ክራር ተጫዋች፣ ድምጻዊት፣ የባህል ተወዛዋዥ፣ ዘመናዊ ዳንሰኛ፣ ገጣሚ ሁለገብ የጥበብ እመቤት ነበረች፣ ላትመለስ መስከረም አራት ሁለት ሽ አራት አመተ ምህረት ከዚህ አለም በሞት ተለይታናለች። በጀርመናዊዉ ፒት ቡደ በአስናቀች የክራር ድርደራ ተመስጠዉ፣ ዜማዋን አፍቅረዉ የአስናቀችን ሙዚቃ በዘመናዊዉ …
እስኪ የዛሬውን ወጋችንን ብዙ በተደመጠ ቀልድ እንጀምረው፡፡ አንዲት ተማሪ ለፈተና ተቀምጣለች፡፡ ጥያቄዎቹን አየቻቸው ‹እውነት› ወይም ‹ሐሰት› ነው መ
Ethiopia Zare (ረቡዕ መስከረም 3 ቀን 2004 ዓ.ም. September 14, 2011)፦ ባለፈው መስከረም 3 ቀን 2004 ዓ.ም. የአንድነት ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አንዷለም አራጌንና ሌሎች ሦስት …
ለሁለት ሳምንት የዘለቀዉ የመላ አፍሪቃ የስፖርት ዉድድር ባለፈዉ እሁድ የተጥናቀቀ ሲሆን እንደ ሞዛንቢክ ፖሊስ ገለጻ አትሌቶቹ ወደ ደቡብ አፍሪቃ ኮብልለ
ዘመኑ ሞላ ተወልዶ ያደገው ከዚሁ አዲስ አበባ ሲሆን፣ ባለትዳርና ያንዲት ሴት ልጅ አባት ነው፡፡ ልጁ ጎበዝ ተማሪ ስለሆነች በዚህ ዓመት ዩኒቬርስቲ እንደምትገባ በቅርብ የሚያውቋት ይናገራሉ፡፡
ዘመኑ ሞላ ነባር የሰላማዊ ትግል ታጋይ ሲሆን የኢዴፓ ነባር አባል በመሆኑ በ92 ዓ.ም በተደረገው ሁለተኛው አገራዊ ምርጫ አ.አ ክልል ተወዳድሮ ነበር፡፡
ቆይቶ ደግሞ ኢዴፓ የሚሄድበት መንገድ ስላላማረውና ስላልጣመው ከዚያ […]
አካባቢው አንድ ገጠር መንደር ነው፡፡ የዘመኑ የአካባቢው ገዢ ሕዝቡን ሰብስቦ ሲናገር ይውላል፡፡ ሕዝቡም ዝም ብሎ ያዳምጣል፤ እርሱ ያወራል ሕዝቡን ያዳምጣል። መናገር ሲስለቸው «አሁን ተራው የእናንተ ነው፤ ሐሳብ መስጠት ትችላላችሁ» ይላቸዋል፡፡
ሁሉም ዝም ይላል፡፡ «ተናገሩ» ይላል አሁንም በመደጋገም ። አሁንም ሕዝቡ ዝም አለ፡፡ “ጊዜው የዴሞክራሲ ነው ፤ የፈለጋችሁትን መናገር ትችላላችሁ፡፡ ተርበን፣ ሞተን፣ ቆስለን፣ ጓደኞቻችን ሞተው […]
በቅርቡ “በሽብርተኝነት”ተጠርጥረው የታሠሩትን እስረኞች «በምን ሁኔታ ላይ አንደሚገኙ ማወቅ አልቻልንም» ሲሉ ቤተሰተቻቸውና የሥራ ባልደረቦቻቸው ለዝግጅት ክፍላችን ገለጹ፡፡
የአንድነት ፓርቲ ም/ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት የአቶ አንዱዓለም አራጌ ወንድም ወጣት አብርሃም አራጌ እንደሚለው “ወንድሜ የታሠረበትን የእስር አያያዝ ማወቅ አልቻልኩም፡፡ በተደጋጋሚ ለመጠየቅ ሄጄ ምግብ ተቀብለው ዕቃ ከመመለስ ውጪ በአካል አግኝቼው አላውቅም”፡ ብሏል፡፡
የፓርቲው ማዕከላዊ ም/ቤት አባላት የሆኑት […]
አሣምነው ብርሃኑ ተወልዶ ያደገው ከዚሁ አዲስ አበባ ነው፡፡ የትምህርት ደረጃው በፊዚክስ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ አለው፡፡ ባሁኑ ጊዜ በኢኮኖሚክስ በዲግሪ መርሃ ግብር አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተማረ ነበር፡፡ መደበኛ ሥራውም መምህር ነው፡፡
ቤተሰብ አሣምነው ብርሃኑ ገና ወጣት በመሆኑ ለሥራና ለትምህርት እንዲሁም ለነፃነት ተግቶ ከመሥራት ውጭ ትዳር ለመመሥረት አስቦ እንደማያውቅ ቤተሰቦቹ ገልፀውልናል፡፡
የፖለቲካ አቋምአሳምነው ብርሃኑ አንድነት ፓርቲን ከመቀላቀሉ በፊት […]
ክቡር ጠ/ሚንስትር የሰው ልጅ የአገሩን የአስተዳደር መረጃ ካለማጤን ስህተት መፈጠሩ አይቀሬ ቢሆንም በተጓደኝ የተፈፀመውንና የተደረገውን በማስታወስ የተሠራ ጥፋት መታረም ይቻላል፡፡ ከዚህ አንፃር ባገራችን የሚታየውንና እየተፈፀመ ያለውን ግዙፍ ስህተት ቅኝ ገዥዎች እንኳን ይሠሩታል ብሎ ለመናገር የሚከብድ ይመስለኛል፡፡ ይህንን ጽሑፍ ለመዳፍ ያነሳሳኝ ሀገራዊ ስሜትና ፍቅር እየቆጠቆጠኝ አላስቆም አላስቀምጥ ስላለኝ ሰሚ ባይኖርም የድርሻዬን ልወጣ በሚል ነው፡፡
ኢሕአዴግ ሥልጣን ከተቆናጠጠበት […]
ከጥቂት ወራት ወዲህ ገዢው ፓርቲ ስርዓቱ ላይ የሠላ ሂስ በመሠንዘር የሚታወቁ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎችና ጋዜጠኞችን የማሠር ዘመቻውን ጀምሯል፡፡ የእስራት ዘመቻው ማቆሚያ የት ጋ እንደሆነ የታወቀ ነገር እስካሁን የለም፡፡ የእስር ዘመቻው ያነጣጠረው ግን ከኢህአዴግ አቋም በተቃራኒው የቆሙ ግለሰቦች ላይ መሆኑ የአገራችንን የወደፊቱን የፖለቲካ አቅጣጫ አሳሳቢ አድርጎታል፡፡
ከታሪክ እንደምንማረው በዓለም ላይ በርካታ አምባገነን መንግስታት ኖረው አልፈዋል፡፡ አውሮፓን ሲያምሱት […]
በ 20 አገሮች የተመሠረተውና አሁን 34 አገሮችን ያቀፈው ወደፊትም 5 መንግሥታትን ፤( ብራዚል፤ ቻይና ህንድ ኢንዶኔሺያንና ደቡብ አፍሪቃን ) ለመጨመር የተነሣሣ…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የዕለቱ ዜና
የኤውሮ ምንዛሪ አገሮች በግሪክና በሌሎች ዓባል ሃገራት ዘንድ ለተፈጠረው የዕዳ ቀውስ መፍትሄ ለማግኘት መባከናቸውን ቀጥለዋል።
ያዳምጡ [podcast]http://podcast.voanews.com/VOA_Amharic/1015/88/AMHARIC1800ab0920__343026.mp3[/podcast]
የየመን መንግስት በዋና ከተማዋ ሰነአ ጸጥታ አስከባሪዎች የፕሪዝደንት አብደላ ሳሌን መንግስት አገዛዝ በሚቃወመዉ ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ ማነጣጠራቸዉን ቀ
በተለያዩ አገሮች ጦር የሚያማዝዝ ውዝግብ ሲያጋጥም፤ አብዛኛውን ጊዜ ኑዋሪው ህዝብ ነው የችግሩ ገፈት ቀማሽ የሚሆነው።
የኢትዮጽያ የፊደራል ትራንስፖርት ሚኒስቴር ያለምንም ቅድመ ማስጠንቀቅያ በመጓጓዣ ትራንስፖርት ላይ የዋጋ ጭማሪ ማድረጉ ተገለጸ።
ያዳምጡ [podcast]http://radio-download.dw.de/Events/podcasts/amh/4347_podcast_amh_nachrichten/A4D94B5C_1-podcast-4347-6622601.mp3[/podcast]
ካፕቴን ተሾመ ተንኮሉ ባለፈው ሰሞን፡ የአንጋፋው የኢትዮጵያ ስፖርት ፎደሬሽን በሰሜን አሜሪካ፡ በአረብ/አበሻው ቱጃር ሰበብ ታምሷል መባሉን ሰምቼ፤ ይህንኑ ጉዳይ በተመለከተ አነስ ያለች ፅሁፍ ለዘወትር ወዳጄ ብሰድለት፤ በሃሳቤ መለስለስ ነው መሰለኝ ብዙም ሳይደሰት፤ “ወያኔን እየደጋገሙ ነጋ ጠባ መውቀስ ብቻውን ጠላት ከማብዛት …