ተቃዋሚን በአንድ የመፈረጅ ጣጣ
በማሕሌት ፋንታሁንመቼም ተቃዋሚ ስል የትኛው ዓይነቱን ተቃውሞ ለማለት እንደፈለኩ ሳይገባችሁ የቀረ አይመስለኝም፡፡ በሃገራችን በአሁኑ ሰዓት የኢሕአዴ…
በማሕሌት ፋንታሁንመቼም ተቃዋሚ ስል የትኛው ዓይነቱን ተቃውሞ ለማለት እንደፈለኩ ሳይገባችሁ የቀረ አይመስለኝም፡፡ በሃገራችን በአሁኑ ሰዓት የኢሕአዴ…
ሓጂ ዓብደላ ሓሰን በመቀሌ ከተማ የህንጻ መሳሪያዎች ነጋዴ ናቸው፡፡
እኚህ ግለሰብ ምንም ጧሪ ቤተሰብ ለሌላቸው 12 የመቀሌ ነዋሪ እናቶች ለያንዳንዳቸው መኖ
ጋዜጠኛ ጳዉሎስ ኞኞ በህይወት ዘመኑ ለአንባብያን ያበረከታቸዉ ሥራዎች ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ተበረከተ።
የዕለቱ ዜና
በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት በኢትዮጵያ ያሉትን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለይ በትምህርትና ምርምር ለማገዝ የሚያስችል …
click here for pdf ቀሲስ ስንታየሁ አባተ በግብፅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ወኪል ይኽን ጽሑፍ ለመጻፍ ያነሳሣኝ ነገር በቅርቡ ቤተ ክር…
በተለያዩ የሀገራችን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ አንድ የተለመደ አባባልን ማስተዋል የተለመደ ነው፤ ‹በምሑራን*› ተሳትፎ የኢትዮጵያን ሕዳሴ እ
ነዋሪዎቹ ለዶቼቬለ እንዳሉት ህግን ባልተከለ ሁኔታ ቤታቸው በአፍራሽ ግብረ ኃይል መፍረሱን ለተለያዩ አካላት አቤቱታ አቅርበዋል ። አቤቱታ ካቀረበላቸው መ…
ከትናንት ከሰአት በኋላ አንስቶ እስከ ዛሬ ጠዋት በቀጠለው ግጭት ተማሪዎች እንደቆሰሉና በተማሪዎች መኝታ ክፍሎች ላይም ጉዳት መድረሱን የአይን ምስክሮች
የዓለም ዜና
click here for pdf ቤተ ክርስቲያን ይህንን ሰሞን ከዕርቅና ከፓትርያርክ ምርጫ ጋር በተያያዘ የተለያዩ ወገኖችን የሐሳብ ፍጭት እያስተናገድች ትገኛለች፡፡ አ…
በመሐመድ ካሊድበአንድ የግል ጋዜጣ የዘንድውን አወዛጋቢ የመጅሊስ ምርጫ አስመልክቶ የተመረጡትን ሰዎች ፕሮፋይል እየተመለከትኩ ነበር፡፡ ከጎኔ የነበረ…
የዕለቱ ዜና
click here for pdf ሰሞኑን በኒውዮርክ በበጎ ፈቃድ በተሠማሩ የእሳት አደጋ ተከላካዮች ላይ እሩምታ የከፈተው ተኳሽ ይህንን ያደረገበትን ምክንያት ‹መግደል ደ
በበፍቃዱ ኃይሉሃይማኖት ከጊዜ ወደጊዜ ፖለቲካዊ አቅሙን እያጣ የሚሄድ እና በገለልተኛ አስተሳሰብ የሚተካ እንደሆነ ፖለቲከኞች ተስፋ ያደርጋሉ፡፡ ሆኖም …
አቡነ ጳውሎስ በህይወት ሳሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል የተጀመረው የእርቀ ሰላም ውይይት ቢቀጥልም ምን ደረጃ ላይ እን
በዋሽንግተን ዲሲና አባባቢዋ ያሉ የተወሰኑ ትውልደ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ዕሁድ ታኅሣስ 21 / 2005 ምሽት ላይ ሻማ የማብራት ሥነ-ሥርዓት አካሂደዋል፡፡
በበፍቃዱ ኃይሉያጣናቸው ሰዎች ብዙ ናቸው፤ ግን ቀስ በቀስ ስላጣናቸው አጠፋፋቸው እየቆየ ብቻ ነው የሚገባን፡፡ ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ኢሕአዴግ የመሪነቱን
የዓለም ዜና
እውነቱን እንነጋገር ከተባለ የኢኮኖሚውና የንግዱ እንቅስቃሴ ቀዝቀዝ እያለ ነው፡፡ ልዩ ጥናትና ምርምርም አያስፈልገውም፤ በግልጽ የሚታይ ነውና፡፡
• አዲሱ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ነገ ርክክብ ይፈጽማሉ
በዳዊት ታዬ
በአገሪቱ ከሚገኙ የግል ባንኮች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሰው ንብ ኢንተርናሽናል ባ
ተሰናባቹ የንብ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አመርጋ ካሳ
በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከአርባ ዓመታት በላይ በመቆየት ከሚታወቁ የባንክ ባለሙያዎች መካ
በውድነህ ዘነበ
የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ትላልቅ የመንግሥት ፕሮጀክቶችን ለመመርመር የያዘውን ዕቅድ ለማሳካት፣ ከብሔራዊ ደኅንነት ኤጀንሲ ጋር…
ለፖለቲካ ተፅዕኖ የተጋለጡ ግለሰቦች ሀብት ምንጭ እንዲመረመር ያስገድዳል
በዮሐንስ አንበርብር
በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረትን ሕጋዊ
በዮናስ አብይ
በደቡብ ክልል የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ረጅም ጊዜ ያሳለፉትና ከደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) መሥራቾች አንዱ የ…
በዮሐንስ አንበርብር
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) በቅርቡ ከሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትርነታቸው የተነሱትን የአቶ ጁነዲን ሳዶ ያለመከሰስ መብት ሊያነ
‹‹ድርጅቱ ኪራይ ሊጨምርብን እንጂ ሊያስወጣን አይችልም›› ተከራይ ነጋዴዎች‹‹ግንኙነታችን በውል ላይ የተመሠተና ነፃ በመሆኑ ከሌላው ጋር መወዳደር አ
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
የመንግሥት ደጋፊ
የጡመራ መድረኮች “አስታራቂ ኮሚቴው” ላይ ዘምተዋል፤
ከጳጳሰቱ መካከል
የዕርቁ እንቅፋት የሆኑት አባቶች በግልጽ ታውቀዋል፤ ስማቸው
ህንድ ዋና ከተማ ኒዉዴሊ ዉስጥ ከአስራ ሁለት ቀናት በፊት በበርካታ ወንዶች አደገኛ የወሲብ ጥቃት የተፈጸመባት ወጣት ከዚህ አለም መለየትዋ ተገለፀ። የወሲ
ሶፊያ አለማየሁ
መታሰቢያ ዮሴፍ ትባላለች፡፡ በጆርጅ ታውን ዮኒቨርስቲ ሁለተኛ ዲግሪዋን በኮምዩኒኬሽንስ ባህልና ቴክኖሎጂ (Communications, Culture and Technology) እየ…
ይድረስ ለደጀ ሰላም፤ መልእክት
በእንተ አቡነ ማትያስ
(ቶላ ገመቺሳ ለደጀ ሰላም እንደጻፉት/ READ IN PDF)፦ የደጀ ሰላምን ድረ ገጽ
ከሚከታተሉ አንዱ ነኝ፡
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics
(ዘሚካኤል ለደጀ ሰላም እንደ ጻፉት/ READ IN PDF)፦
ለጊዜው የምኖረው በሰሜን አሜሪካ በመሆኑ እና የቤተክርስቲያንን
መለያየት ውጤት የግፍ ቀማሽ ምዕመን በ…
ልብ በአርባ ዓመት ብር በሃያ ዓመት ይላሉ አበዉ ። ይህ በየትኛዉም የኅብረተሰብ ክፍል የሚሠራ አባባል ነዉ ቢባል አያጣላም። በወጣትነት ጉልበቱ እያለ ተሯሩ…
የኤኮኖሚ ቀውስ መጠቀሚያ በማድረግ ጠባብ የፖለቲካ ፍላጎታቸውን ለማሳካት ከሚሞክሩ ፖለቲከኞች ህዝቡ እንዲጠነቀቅ ያስተላለፉት መልዕክት NVA የተባለውን
በዋና ከተማዋ በሪያድ ና በሌሎችም ከተሞች በሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል የሚነሳው ግጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ኢትዮጵያውያን ነዋሪዎች አስታወቁ …
የአፍሪቃ ህብረት ፣ የታላላቅ ሃይቆች ሃገራት ፣ የአውሮፓ ህብረትና የተባበሩት መንግሥታት ልዑካን የተገኙበት ይኽው ስብሰባ የመግባቢያ ሰነድ በመቅረፅ ዛ…
የዓለም ዜና
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2005, Fana Radio/ PDF) የቀደሞው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስን እረፍት ተከት
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
መንገድ ላይ ነዎት፤ አንድ ከተማን ለቀው ወደ ሌላ ከተማ እየተጓዙ ነው፤ ቢጓዙ ቢጓዙ ቀጥለው የሚጠባበቁት ከተማ አልደረሱም፤ ገጠሩ ረዝሞብዎታል፤ ‹እንዴ
click here for pdf በአሜሪካዋ ኮኔክቲከት ግዛት በሳንዲ ሁክ ትምህርት ቤት ሕጻናትና መምህራን ላይ የተፈጸመው ኢ ሰብአዊ ግድያ ሰሞኑን የዓለም መነጋገርያ ከሆ
READ THIS IN PDF
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
ግልጽ ደብዳቤ
ታኅሳስ ፲፯ ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ
ፓ…