Tag: Ethiopia
የመቐለ የተቃውሞ ሰለማዊ ሰልፍ ተከለከለ! – አብርሃ ደስታ
ህወሓቶች የመቐለ ህዝብ ዓፈናውን በሰለማዊ ሰልፍ እንዳያሰማ ለማፈን ያህል የነገው የመቐለ የተቃውሞ ሰለማዊ ሰልፍ ከልክሏል። በደብዳቤ…
የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሠራዊት ሰኔ 16/2006 ዓ/ም በወልቃይት አድነጣ በተሰኘ ስፍራ ድል ተቀዳጀ !
የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሠራዊት ሰኔ 16/2006 ዓ/ም በወልቃይት አድነጣ በተሰኘ ስፍራ ድል ተቀዳጀ!አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ…
ሃያ ሦስተኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ በማሊቦ – ጁን 26, 2014
Malibo, Equatorial Guinea, AU leaders’ summit
ሃያ ሦስተኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ በማሊቦ
ሽብርተኛነት በመላው ዓለም ላይ የጋረጠውን አደጋ በኅብረት መመከት ግዴታ እንደሆነ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር…
ምስራቅ እዝ የመከላከያ መኮንኖች መካከል ውስጣዊ ውጥረት መስፈኑ ተገለጸ
ከምኒልክ ሳልሳዊበወያኔ መኮንኖች እና በኢትዮጵያ የመከላከያ ስራዊት መኮንኖች መካከል በፖለቲካ እና በጥቅማ ጥቅም ጉዳዮች ዙሪያ ውስጥ…
የወያኔን የጥፋት ድግስ እናምክን!
ኢትዮጵያን የሚገዛው ጉጅሌ ሀገራችንን እየወሰደበት ያለው አደገኛ አቅጣጫ አሳሳቢ ከመሆን አልፎ የአደጋውን መራራ ፍሬ ማየት ከጀመርን…
አብዛኛው ህዝብ ለመንግስት ጥላቻ አለው” ሲል አንድ ከኢህአዴግ የወጣ ሰነድ አመለከተ
በአማራ ክልል ለሚገኙ አመራሮችና አባላት የተደረገውን ስልጠና አስመልክቶ ከብአዴን ጽህፈት ቤት በቁጥር ብአዴን 145/10/ኢህ/06 ለኢህአዴግ ጽ/ቤት…
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ጁን 26, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ…
የሁለት ጀርመኖች ግጥሚያ
ዛሬ ማምሻዉን በጉጉት ከሚጠበቁት ዉድድሮች አንዱ በጀርመን እና በዩናይትድ ስቴትስ ብሄራዊ ቡድኖች መካከል የሚካሄደዉ የእግር ኳስ…