የሁለት ጀርመኖች ግጥሚያ DW Amharic June 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዛሬ ማምሻዉን በጉጉት ከሚጠበቁት ዉድድሮች አንዱ በጀርመን እና በዩናይትድ ስቴትስ ብሄራዊ ቡድኖች መካከል የሚካሄደዉ የእግር ኳስ ግጥሚያ ነዉ። የብዙዎችን ዐይን ወደ ሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ እንዲያተኩር የሚያደርገዉ ደግሞ በምናባዊ ትንታኔ በሁለት የጀርመን ቡድኖች መካከል የሚደረግ ፉክክር መምሰሉ ነዉ።