Tag: Ethiopia
የኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ደጃፍ፤ – ኦገስት 27, 2014
ተቃውሞ:- በኢትዮጵያ ጋዜጠኞች፥ የኢንተርኔት አምደኞች፥ የፖለቲካ መሪዎኞች ሌሎች ዜጎች እስርና የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ዘገባዎች፤
የማለዳ ወግ …የኢቲቪ ” ያልተገሩ ብዕሮች ” ዘጋቢ ፊልምና ያልተገራው አቀራረብ ነቢዩ ሲራክ
ከሁለት ሰአቱ የኢቲቪ ዜና አወጃ ተከትሎ የቀረበውን ” ያልተገሩ ብዕሮች ” ዶክመንተሪ በደረቁ ሌሊት ድጋሜ ስርጭቱ…
መንግስትን በሃይል ለማውረድ የሚንቀሳቀሱ 3 ድርጅቶች ወደ ውህደት የሚያደርሳቸውን ስምምነት ተፈራረሙ
ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር፣ የግንቦት 7፣የፍትህ፣የነፃነትናየዲሞክራሲ ንቅናቄ እንዲሁም የአማራ ዲሞክራሲያዊ…
በሶማሊ ክልል የካቢኔ አባላት መካከል ያለው ፍጥቻ እንደቀጠለ ነው
ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በክልሉ ፕሬዚዳንት አብዲ ኢሌ ፣ በሶማሊ ህዝብ ዴሞክራሲያ ፓርተ (ሶህዴፓ)…
የወረታ ከተማ ነጋዴዎች ከተማ አስተዳደሩ የአሰራር ችግር እንዳለበት ተናገሩ፡
ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በወረታ ከተማ በተካሄደው ሁለተኛው የንግድ ቀን ስብሰባ ስብሰባውን የመሩት የንግድናትራንስፖርት…
ግመል-ጊመል-ገመል-ጀመል (ክፍል አንድ)
(አፈንዲ ሙተቂ)—የኢትኖግራፊ ፈረሳችን አንዳንዴ ከሰዎች ዓለም ይወጣል፤ ከዚህ ቀደም ወደ ጂንኒዎች ዓለም ሄደን ከዚያ ያገኘነውን ጨዋታ…
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኦገስት 26, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ…
ጀርመን የኢራቅ ኩርዶችን ለማስታጠቅ መወሰኗ
የጀርመን መንግሥት የኢራቅ ኩርዶችን ለማስታጠቅ መወሰኑ የሰሞኑ የጀርመናውያን አብይ የመነጋገሪያ ርዕስ ነው ። የጀርመን መንግሥት ባለሥልጣናት…
ኤቦላ እና የኤኮኖሚ ተፅእኖው
የኤቦላ ተኀዋሲ በንክኪ የሚተላለፍ በመሆኑ በሽታው በዋነኝነት በተስፋፋባቸው በላይቤሪያ ሴራልዮን ና ጊኒ የንግድ እንቅስቃሴ እንዲገታ አድርጓል…