Tag: Ethiopia
አንድነት ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ እንጂ ጠቅላላ ጉባኤ አልጠራሁም ሲል አስታወቀ
ፍኖተ-ነፃነት በትላንትናው ዕለት ጥር 13 ቀን 2007 ዓ.ም በመላው ሀገሪቱ ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱን ያስታወቀው አንድነት ለዴሞክራሲና…
አሳዛኝ ዜና ሳሪስ የባቡር ፕሮጀክት ስራ የሚሰራ ቻይናዊ በሎደር ማሽን የፍሬ ሕይወት ት/ቤት አጥር በመደርመስ 3 ተማሪዎች ሕይወት ቀጠፈ
5፡30 ሳሪስ ካዲስኮ የባቡር ፕሮጀክት ስራ የሚሰራ ቻይናዊ በሎደር ማሽን የፍሬ ሕይወት ት/ቤት አጥር በመደርመስ በስፖርት…
ዛሬ ከምሽቱ ዜና በኃላ አንድነት ላይ ሊከፈት የታቀደው ሴራ ከሸፈ፡፡ ምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ጻፍኩለት ያለውን አየለ ስሜን አጥቷል!
የኢህአዴግና የምርጫ ቦርድ ድራማ ተዋናይ እያጣ ነው:: ምርጫ ቦርድ ለአቶ አየለ ስሜ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲጠራ ደብዳቤ…
ምርጫ ቦርድ፣ ማጭበርበሩን ያቁም! – አስገደ ገ/ስላሴ ከመቀሌ
አስገደ ገ/ስላሴ በሕወሓት አመራርና አጃቢዎች የተፈበረከው ምርጫ ቦርድ ባለፉት 20 አመታት ለ4 ጊዜ ከፌደራል እስከ ቀበሌ…
የኢህአዴግ ሴራ ከሸፈ::የኢህአዴግና የምርጫ ቦርድ ድራማ ተዋናይ እያጣ ነው::እናት ፓርቲያቸውን ይቅርታ በመጠየቅ ተመልሰዋል፡፡
የኢህአዴግ ሴራ ከሸፈ::አቶ አየለ ስሜና አቶ ኢሳይያስ ቱሉ እናት ፓርቲያቸውን ይቅርታ በመጠየቅ ተመልሰዋል፡፡የኢህአዴግና የምርጫ ቦርድ ድራማ…
አዋጅ! አዋጅ! ታላቅ ሰልፍ ጥር 17 በአዲስ አባባ
በአዲስ አባባ የሚካሄደው ሰልፍ መነሻ ቦታ ከበና ከሚገኘው የአንድነት ዋና ጽ/ቤት በ3:00 የሚነሳ ሲሆን በአራት ኪሎ፣…
መገናኛ-ብዙሃን በመጥፋት ላይ ናቸው
መንግስት ነጻ መገናኛ-ብዙሃንን ጠቃሚ የመረጃ እና ትንታኔ ምንጭ አድርጎ ከመውሰድ ይልቅ የስጋት ምንጭ አድርጎ በመቁጠር በሃገሪቱ…
“ጋዜጠኝነት ወንጀል አይደለም”
ጎልጉል ድረገጽ ጋዜጣ የሰብዓዊ መብት ጠባቂ የሆነው ድርጅት (ሂዩማን ራይትስ ዎች) “ጋዜጠኝነት ወንጀል አይደለም” በሚል ርዕስ…