አክሱምና እስልምና በፍቅር ወርቁ
በአክሱማውያን ታሪክ «አልነጃሺ» የተባለ የሰለመ ንጉሥ ነበርን፡- ስለ ነቢዩ መሀመድ፣ የእስልምና ሃይማኖት እና ኢትዮጵያ ግንኙነት ዙሪያ ታሪክ የሚነግረን ሀቅ ምንድን ነው? በፍቅር ለይኩን፡፡ [[email protected]/[email protected]] ከጥቂት ወራት በፊት የመንግሥታቸውን የሥራ ሂደት ሪፖርት ለማሰማትና ከክቡራን የምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡ ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት በፓርላማ የተገኙት ክቡር ጠቅላይ ሚ/ር መለስ ዜናዊ በሀገራችን ከጊዜ ወደ ጊዜ መስመሩን እየሳተ እየሄደ ስላለውና […]