ጠንካራ እና ጽኑ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የፔን ካናዳ የሰብአዊነት የመጀመሪያ ደረጃ ሽልማት አሸናፊ ሆነ:: ‪

ጠንካራ እና ጽኑ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የፔን ካናዳ የሰብአዊነት የመጀመሪያ ደረጃ ሽልማት አሸናፊ ሆነ::
‪

ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ሽልማቱ የሚሰጠው በ36ኛው የአለም ጸሃፊዎች ፌስቲቫል (IFOA 36)ላይ ሲሆን ሽልማቱ 5000 ዶላር ዋጋ ያለውና የሚሰጠውም በጸሃፊነታቸው ታላቅ አስታውጾ እና ሕዝባዊ አመኔታ ላገኙ ታላላቅ ጸሃፊያን ነው:;ከነዚህም አንዱ በወያኔ ማጎሪያ ካምፕ በግፍ ታስሮ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ነው::
ዝርዝሩን ከዚህ ያንብቡት :- http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=105866

Minilik Salsawi's photo.

5 Comments on “ጠንካራ እና ጽኑ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የፔን ካናዳ የሰብአዊነት የመጀመሪያ ደረጃ ሽልማት አሸናፊ ሆነ:: ‪”

  1. You can try to deceive the unsuspecting few but the public knows well who the disgruntled ex-derges killers are. You can give each other how many awards you want and make it look like that it is some foreigners who are doing the awarding but the fact remains that you ex-derge cadres are awarding each other and nobody and nobody is stupid enough to believe this deception. Those who commit the crime should pay for their crime in front of the law.

  2. ጻዲቁ እስጢፋኖስ ለሚገድሉት ምህረት ጠየቀላቸው ፡የሞቱት ገዳዮቹ ናቸው

  3. ትልቁን የአስተሳሰብ ደረጃ እዝነህሊናን መጠቀም ለፍትህ መቆም ነው!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*