ዚምባቡዌ፤ ምርጫና የፍርድ ቤቱ ዉሳኔ DW Amharic August 21, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የዚምባብዌ የሕገ-መንግሥት ፍርድ ቤት ባለፈዉ ወር የተካሄደዉ ምርጫ የሀገሪቱን ሕግ የተከተለ ነዉ ሲል የቀረበዉን አቤቱታ ዉድቅ አድርጓል። ፕሬዝደንታዊዉ ምርጫ ነፃ እንዳልነበረ የሚሞግቱት ወገኖች በበኩላቸዉ የፍርድ ቤቱ ዉሳኔ ፕሬዝደንት ሮበርት ሙጋቤ መንበራቸዉን እንዳይለቁ መንገድ አመቻችቷል ሲሉ ተችተዋል።