የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ ኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፉ የግድቡ አጥኚዎች ቡድን ያቀረበውን የጥናት ውጤት እንደገና የ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ጀርመን ሐገር ጥገኝነትጠይቀው፣ጥያቄያቸው ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ በጊዜያዊነት እንዲቆዩ የተፈቀደላቸው የውጭ ዜጎች ለብዙ ዓመታት በስራ አጥነት ለመኖር…

ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ የጀመረችው የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ፕሮጀክት የአባይን ውሐ ፍሰት እንዳይቀንስ ለማድረግ ሁሉንም አማራጮች ከመውሰድ …

የጥንት ቤቶች በታሪክነታቸዉ እንዲጠበቁ የሚለዉ ግንዛቤ በመንግስት አስፈጻሚ አካላት ዘንድ እየጎለበተ መምጣቱን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ የላከዉ ዘገባ

የዓለም ሕዝብ ቁጥር እየጨመረ መሄድና ለምግብነት የሚፈለጉ ምርቶች መመናመን የሰዉ ልጆችን የአመጋገብ ሰንሰለት እያሰፋ መሄዱ ነዉ የሚገለፀዉ። በዚህ ሂደ…

click here for pdf በቀደም ዕለት ከመገናኛ ወደ ሲኤም ሲ በሚወስደው መንገድ ላይ እየተጓዝን አንድ አይ ሱዙ መኪና ከጎናችን መጣ፡፡ እኛ ወደ መንገዱ ጠርዝ ተጠ

በጨለማ ውስጥ የምትዳክረው የየመኗ ዋና ከተማ ሰነዓ ሆኜ ስንቱን ጉድ አየሁ፡፡ ስንቱ ስደተኛ ላይ የደረሰውን እያየሁ አለቀስኩ፡፡ ኡኡኡ….ድረሱ አልኩ፡፡ኢትዮጵያን እንወዳለን የምትሉ ሰዎች ህዝቡን ሳይሆን ባዶ መሬቱን ድንጋይ አፈሩን ነው እንዴ የምትወዱት ወገን አለቀ ድረሱ…ብያለሁ፡፡ ተመስገን ዛሬ ከስንት ሺዎች እልቂት በኋላ የሚደርስ ባይሆንም ሰሚ መገኘቱ ደስ ይላል፡፡ ለወሬም ቢሆን ተሰምተናል፡፡ ባይሆን ፕሮግራሙን ያየ እንኳን ሊማርበት ይችላል […]

ዋሽንግተን ፖስት እና ዘ ጋርዲያን የተባሉት የአሜሪካውያን እና የብሪታንያውያን ጋዜጦች ባለፈው ሐሙስ ያወጡት ዘገባ ይፋ እንዳደረገው፣ በዩኤስ አሜሪካ «

ያም ሆኖ ጋዛፊን፥ሙባረክን፥ ሳሌሕን፥ ወይም አሰድን አይደሉም።ሥልጣን የያዙት በሕዝብ ተመርጠዉ እንጂ እንደ ቃዛፊ በመፈንቅለ መንግሥት፥ እንደ ዓሊ አብ

በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የቅዱስ ሲኖዶስ ለአሥር ቀናት ያካሄደውን ጉባዔ አጠናቀቀ። ጉባዔው በቤተክርስትያኒቱ የሚታየውን ብልሹ

የማሊ መንግሥትና፤ በአገሪቱ የሚገኙት የቱዋሪግ ዓማጺያን የተኩስ አቁም ድርድር ጀመሩ። ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ ቅዳሜ የጀመረዉ ይህ ንግግር፤ በአገሪቱ በ…

በስዑዲ ዐረቢያ በሥራ ተሠማርተው ከሚገኙት ቁጥራቸው በ 10 ሺዎች ከሚገመተው ኢትዮጵያውያን መካከል በተለያዩ ምክንያቶች ትክክለኛ መታወቂያ ሰነድ የሌላቸ

የግብፅ ፍርድ ቤት የጀርመኑ መንግስታዊ ያልሆነ ተቋም ኮንራድ አደናወር ሁለት ጀርመናዉያን ሠራተኞች ላይ የእስራት ቅጣት መበየኑ የጀርመን ፖለቲከኞች ሲተ…

የሰማያዊ ፓርቲ ባለፈው እሁድ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ከምርጫ 97 ወዲህ የተካሄደ ትልቁ ሠላማዊ ሰልፍ ነው ። በዚህም ሰልፍ ላይ በርካታ ወጣቶች ተገኝተዋል።

ለፍቅረኛሞች፤ ብሎም ለቤተሰብና ዘመድ- አዝማድ፤ በሠርግ ድግስ ፤ተመርቆ ጎጆን ቀይሶ፤ በሶስት ጉልቻ መተሳሰርን የመሰለ ታላቅ ደስታ፤ ያለ አይመስለንም።…

ፕሬዝዳንት ኦባማ ከዚሕ ቀደም እንደተናገሩት ፀረ-ሽብር ዘመቻዉ ዉጤታማ እንዲሆን ከፈለጉ ዘመቻዉን በሌላ መልክ መቀጠል፥ የቤት-ሥራቸዉን በተገቢዉ መንገድ…

የተቀበይቱ ሐገር ማንነት በይፋ አልተነገረም።አንዳድ ምንጮች እንደሚሉት ግን ሥደተኞቹን ለመቀበል ፍቃደኛ የሆነችዉ ሐገር አንድም ኢትዮጵያ አለያም ዩጋ

ኪተሩስ በዘገባቸው ኤርትራውያን ድንበር አቋርጠው ሲሸሹ ለሞት አደጋ ያጋልጣቸዋል ያሉትን ተኩሶ የመግደል ፖሊሲን ክፉኛ አውግዘዋል ። ኤርትራ ውስጥ የሚታ…

የግንባታዉ ተግባር የዉሃዉን ፍሰት የሚጎዳ ከሆነ ግብፅ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ የጀመረችዉን የግድብ ግንባታ እንድታቆም እንደምትጠይቅ የፕሬዝደንቱ

ፕ/ርመስፍንወ/ማርያም
ጦርነት እንኳን ገና በልቶ ላልጠገበ ሕዝብና ለጥጋበኞቹም አይመችም፤ የተራበ ሕዝብ በጠገቡ መሪዎች ሲነዳ ግን ጦርነት ለአጉል ጀብደ

አዲሱ ዕቅድ ግን አዲስ ተቃዉሞ ገጥሞታል።ተቃዋሚዉ።ለተበዳዮች የሚቆረቆረዉ ዓለም አቀፍ የሕግ-ባለሙያዎች ኮሚሽ ነዉ፥ የኮሚሽኑ ባልደረባ ወይዘሮ ስቴላ

ትናንት ሩስያ ውስጥ በሶሪያ ጉዳይ ላይ ከሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር የተነጋገሩት የአውሮፓ ህብረት ፕሬዝዳንት ኽርማን ቫን ሮምፖይ « በጣም አ

ጊዜያዊ ትርፍ ፤ ዘላቂ ኪሣራ እንዳያስከትል ፤ በምርምር ፤ የተመረኮዘ ግብርና ተፈለጊ ነው። በገፍ የሚያመርቱ ትላላቅ የእርሻ ቦታዎች ያሏቸው በሰፊ ንግድ …

በካናዳ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች ኮሚቴና ሌሎች የፖለቲካና የሲቪክ ማህበረሰብ አባላት የተካተቱበት የኢትዮጵያውያን የጋራ የትግል ሸንጎ ከዓለም ዓ

የ68 ዓመቱ የኤፍ ሴ ባየርን ሚውንኽኑ የእግር ኳስ ክለብ አሠልጣኝ ዩፕ ሀይንከስ በቀጣዩቹ የቡንድስሊጋ የግጥሚያ ወራት ዕረፍት እንደሚያደርጉ ትናንት በይፋ…

ጃፓን ውስጥ ካለፈው ቅዳሜ አንስቶ እስከ ሰኞ ሶሥት ቀናት የፈጀ የቶኪዮ ዓለምአቀፍ የአፍሪቃ ልማት ጉባዔ ተካሂዷል። በዚሁ አጋጣሚም ጃፓን ግንኙነቷን በማ

አዲሱ ዕቅድ ግን አዲስ ተቃዉሞ ገጥሞታል።ተቃዋሚዉ።ለተበዳዮች የሚቆረቆረዉ ዓለም አቀፍ የሕግ-ባለሙያዎች ኮሚሽ ነዉ፥ የኮሚሽኑ ባልደረባ ወይዘሮ ስቴላ

የዓለም የአየር ንብረት ለዉጥ መንስኤዎች ዛሬም እያከራከሩ ቢሆንም የምድራችን የአየር ጠባይ መለዋወጥ መቀጠሉን የሰሞኑ ክስተቶች ያመላክታሉ። አሜሪካን

ብሬመርሃፈን፣ እጎአ እስከ 1890 ድረስብቻ ቁጥራቸው ወደ 1.2 ሚሊዮን የሚደርስ ጀርመናውያን ወደ ተለያየየ ዓለምክፍል የሚያደርጉት ጉዞ መነሻ ነበረች። ባለፉ