Tag: amharic news
አሳሳቢው የደቡብ ሱዳን ውጊያ
በደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች በቦር፣ ጆንግሌይ የሚገኘውን የተመድ ሰፈር አጥቅተው ቢያንስ 50 ሰዎች ገደሉ። በዚሁ ቢያንስ 5000…
ፑቲን የዩክሬይን ውጥረትን ለማለዘብ ዝግጁ ነኝ አሉ
የሩስያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬይን ቀውስን ተከትሎ ሀገራቸው ከምዕራባውያን ጋ የገጠማትን አለመግባባት ለማረቅ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጡ።
አክራሪነትና የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር – የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የአክራሪነት ትርጉም የተሳሳተ ነው! የፈራጁን ማንነትም መጠራጠር ይኖርብናል!
(አዲስ ጉዳይ፤ ቅጽ ፰ ቁጥር ፪፻፲፪፤ ሚያዝያ ፳፻፮ ዓ.ም.) ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እስከ አሁን በታተሙ ቅዱሳት…
የአቡነ ማትያስ ቃለ-ቡራኬ
የፋሲካ በዓል መከበር ያለበት ሌሎችንም በማሰብ መሆኑን ብዑዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ፡፡ በክርስቶስ ሞት ቤዛነት እግዚአብሄር…
ኬንያ ውስጥ የስደተኞች ጉዳይ ጋብ ቢልም አሳሳቢ መሆኑ ተገለፀ፡፡
ኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ላይ የሚታየው ስደተኞችን እያፈሱ የማሰር እንቅስቃሴ ዛሬ ጋብ ያለ ቢመስልም ሶማሊያዊያን ስደተኞች…
ኬንያ ውስጥ የስደተኞች ጉዳይ ጋብ ቢልም አሳሳቢ መሆኑ ተገለፀ፡፡ – ኤፕረል 18, 2014
kenya, refugees
የአቡነ ማትያስ ቃለ-ቡራኬ – ኤፕረል 18, 2014
Abba Mathias Easter Benediction – 04/18/14
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኤፕረል 18, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ…
የስቅለት በዓል በኢትዮጵያ
የኢየሱስ ክርስቶስ ዕለተ ስቅለት መታሰቢያ በዛሬዉ ዕለት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላዉ ዓለም ሲከበር ዉሏል።