ፑቲን የዩክሬይን ውጥረትን ለማለዘብ ዝግጁ ነኝ አሉ DW Amharic April 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሩስያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬይን ቀውስን ተከትሎ ሀገራቸው ከምዕራባውያን ጋ የገጠማትን አለመግባባት ለማረቅ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጡ።