ኬንያ ውስጥ የስደተኞች ጉዳይ ጋብ ቢልም አሳሳቢ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ላይ የሚታየው ስደተኞችን እያፈሱ የማሰር እንቅስቃሴ ዛሬ ጋብ ያለ ቢመስልም ሶማሊያዊያን ስደተኞች ወደ ዳዳብ፣ ኢትዮጵያዊያን ወደ ካኩማ እንዲገቡ እየተደረገ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ኪቱዪ ሻሪአ የሚባል ለስደተኞቹ ጥብቅና የሚቆም እና የሚሟገት ድርጅት ባልደረባና ጠበቃ የሆኑት አቶ ኡጁሉ ኦቻላ ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*