ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኤፕረል 28, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ…
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ…
የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጆን ኬሪ፤ በኢትዮጵያ ፣ ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፓብሊክና አንጎላ ጉብኝት ለማድረግ፣ ነገ…
በአራት ዪኒቨርሲቲዎች የሚገኙ የኦሮሞ ተማሪዎች የአዲስ አበባ አዲሱን ማስተር ፓልን በመቃወም ተቃዉሞውውቸዉን አሰሙ። በዉጭ አገር የሚገኘውና…
ዩኤስ አሜሪካ እና የአውሮጳ ህብረት ሩስያ በዩክሬይን ቀውስ ላይ እያካሄደችው ነው ባሉት ሕገ ወጥ ጣልቃ ገብነት…
ዩኤስ አሜሪካ እና የአውሮጳ ህብረት ሩስያ በዩክሬይን ቀውስ ላይ እያካሄደችው ነው ባሉት ሕገ ወጥ ጣልቃ ገብነት…
በትናንትናዉ ዕለት ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሁለት ርዕሳነ ሊቃነ ጳጳሳትን የቅድስና ሥርዓት አካሂዳለች። በቤተ ክርስቲያኒቱ ቅዱሳን የተባሉት…
የደቡብ ሱዳን ግጭት እስካሁን በሺህዎች የሚቆጠሩ የሀገሪቱ ነዋሪዎችንለሞት ዳርጓል። ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎችም ቀዬያቸውን ጥለው እንዲሰደዱ…
ዩናይትድ ስቴትስ በሲና በረሃ አካባቢ ለገጠማት የሽብር ስጋት እንዲዉሉ በሚል አስር አፓቼ ሄሊኮፕተሮችን ለግብፅ ልትሰጥ መሆኗን…
ማዕከላዊን በከፊል አውቀዋለሁ፡፡ ትናንት ሰባት የሚሆኑ ጋዜጠኞች፣ ብሎገሮችና አክቲቪስቶች መታሰራቸውን ተከትሎ ወደ ማእከላዊ መወሰዳቸውን ሰምተናል፡፡ በቀጣዮቹ…