ዩኤስ እና የአውሮጳ ህብረት በሩሲያ ላይ ማዕቀብ ማጠናከራቸው DW Amharic April 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዩኤስ አሜሪካ እና የአውሮጳ ህብረት ሩስያ በዩክሬይን ቀውስ ላይ እያካሄደችው ነው ባሉት ሕገ ወጥ ጣልቃ ገብነት ሰበብ ካሁን ቀደም የጣሉትን ማዕቀብ አጠናከሩ።