ሰበር ዜና – ለደመወዝ ጭማሪ ጥናት ድጋፍ ለማግኘት በሚል በተጭበረበረ መንገድ የተሰበሰበ የካህናት ፊርማ የአ/አ ሀ/ስብከት የአስተዳደር መዋቅር ጥናት መቃወሚያ ኾኖ ለፓትርያርኩ ቀረበ፤ በጥናታዊ ውይይቱ ገና ያልተሳተፉ ሙሰኛ አለቆችና ሠራተኞች የተቃውሞው አካል መኾናቸው በተቋማዊ ለውጡ ላይ ያላቸው ጥያቄ በጥላቻና ጥቅመኝነት ላይ ብቻ መመሥረቱን አረጋግጧል
ሀ/ስብከቱ ከኑሮ ውድነት አንጻር በአጥቢያዎች ተሳትፎ እያስጠናው የሚገኘው ጊዜያዊ የደመወዝ ጭማሪ ማስተከከያ ጥናት በመዋቅር፣ አደረጃጀትና ዝርዝር…