ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ግንቦት 25, 2015
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር…
የሻአቢያ “የተሀድሶ” ስትራተጂ አካሄዱና እንደምታው – አክሊሉ ወንድአፈረው
በአቶ ኢሳያስ አፈወርቂ የሚመራው አስመራ ላይ የተሰየመው የሻአቢያ መንግሥት ለ 23 ዓመታት የተከተለውን አካሄድ እንዳላዋጣው በመገንዘብ …
ኢዴፓ የእሁዱን ምርጫ ውጤት ለመቀበል እንደሚቸገር ገለጸ
የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ፕሬዘዳንት ዶክተር ጫኔ ከበደ በትናንትናው ምርጫ ፓርቲያቸው ከሞላ ጎደል በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች…
ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የሰቆጣ አርሶደአሮች በረሃብ ምክንያት ተሰደዱ
ወኪላችን እንደዘገበው በሰቆጣ አካባቢ የተከሰተውን ከፍተኛ ድርቅ ተከትሎ አርሶደአሮቹ ወደ ምእራብ ጎጃምና ሌሎች የአማራ ክልል አካባቢዎች…
የኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ሳይመርጡ ቀሩ
ራሳቸው በሚወዳደሩበት ምርጫ ያልመረጡ የመጀመሪያው የፓርቲ መሪ ሆኑ Ethiopia Zare (እሁድ ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም.…
ሰበር ዜና የተሰረቀውን ምርጫ በማውገዝ በኦሮሚያ የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ መጀመራቸው ተሰማ።
Filed under: political opinion
በዝምታ የተጀቦነው ምርጫ 2007 ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፀጥ እንዳለች ውላ አመሸች Ethiopia Zare (እሁድ ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. May 24,…
“ገዥው ፓርቲ ምርጫውን ያሸንፋል ተብሎ ይጠበቃል” አልጀዚራ
Ethiopia Zare (እሁድ ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. May 24, 2015)፡- ዛሬ ግንቦት 16 ቀን 2007…