የአንቶኒ ብሊንከን የአውሮጳ የጥድፊያ ጉብኝት አንደምታው ምንድን ነው?
በመጪው ጥር ከኃላፊነታቸው የሚሰናበሩት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንሥትር አንቶኒ ብሊንከን በዩክሬን ጉዳይ ከአውሮጳ መሪዎች ጋር ዛሬ ብራስልስ አስቸኳይ ውይ…
ውይይት፤ የአማራ ክልል ምስቅልቅል እና የክልሉ ነዋሪ ሰቆቃ እንዴት ያብቃ?
በአማራ ክልል በመካለከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት የክልሉን ነዋሪ ለዘርፈ ብዙ ችግር ዳርጓል። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሰላ?…
ዉይይት፤ የገዥዉ ብልፅግና ፓርቲ የ 5 ዓመት ጉዞ – ስኬት እና ድክመት ሲገመገም
ኢትዮጵያን የሚመራዉ ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ምህዳርን ከማስፋት ኤኮኖሚን ከማሳደግ ዲሞክራሲና ሰብዓዊ መብቶችን ከማስጠበቅ አንጻር ድጋፍም ተቃዉሞም ?…
ዶናልድ ትራምፕ ስለ ውጭ ጉዳይ ፖሊሲያቸው ምን አሉ? ቃለ መጠይቅ
በዩናይትድ ስቴትስ የፕሬዚደንትነት ምርጫ ተፎካካሪያቸው ከማላ ሐሪስን በሰፊ የድምፅ ልዩነት ካሸነፉ በኋላ ሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያ ይፋዊ ?…
የዶናልድ ትራምፕ የመስፋፋት ፍላጎት እና ግብረ መልሱ
ፕሬዝዳንት ተመራጩ ዶናልድ ትራምፕ ካናዳን፣ ግሪንላንድንና የፓናማ ካናልን ወደአሜሪካ ግዛትነት የመጠቅለልን ሃሳብና ዛቻን እያንሸራሸሩ ነው። ይሄው ሃ?…
ከታጣቂ ቡድኖች ጋር የሚደረጉ ድርድሮች እና ስምምነቶች ለምን አይነገሩም ?
በተለያዩ ጊዜያት ከኦነግ ጋር የተደረጉ ድርድሮች ፤ ከኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር ኦብነግ ጋር የተደረገ ድርድር እና ስምምነት ፤ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክ?…
የትራምፕ ምክትል በመሆን በዕጩነት የቀረበው አነጋጋሪው ጄዲ ቫንስ ማን ነው?
ጄዲ ቫንስ ምናልባትም የወደፊቱ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ሊሆን ይችላል። ከሁለት ወራት ያነሰ ጊዜ በቀሩት የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ትኩረት ከሳቡ ?…
የአነጋጋሪው ዶናልድ ትራምፕ የሕይወት ታሪክ – ከሪል ስቴት እስከ ፖለቲካ
ትራምፕ ወደ ፖለቲካው ከመምጣታቸው ቀደም ብሎ ስማቸው ገናና መሆኑ እና ከዚህ ቀደም ለየት ባለ መልኩ የምርጫ ቅስቀሳ ማድረጋቸው ጉምቱ ፖለቲከኞችን እንዲረ?…
ትራምፕ ለአሜሪካ ከፈጣሪ የተላኩ መሪ ናቸው ብለው የሚያምኑት ቀኝ ዘመም ክርስቲያኖች
በአሜሪካ ምርጫ የፖለቲካ እና የምጣኔ ሀብት ጉዳዮች ብቻ አይደሉም ዋነኛዎቹ መጠንጠኛዎቹ። የክርስትና ሃይማኖትም በአገሪቱ መንግሥት ውስጥ ጉልህ ሚና እን…
የአሜሪካ ምርጫ መጻኢ ዕጣ ፈንታቸውን ጥያቄ ውስጥ የከተተው አፍሪካውያን ስደተኞች
በአሜሪካ ምርጫ የቅስቀሳ ዘመቻ ወቅት ስደት ዋነኛ ጉዳይ ነው። ሁለቱም ዕጩ ፕሬዚዳንቶች የዲሞክራቷ ካማላ ሃሪስም ሆኑ የሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ በድን?…
የዶናልድ ትራምፕ ሕይወት በምሥሎች
በአሜሪካ የምርጫ ታሪክ ከፍተኛ ፉክክር ከተደረገባቸው አንዱ በሆነው የዘንድሮ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋ?…
“የአሜሪካ 47ኛ እና 45ኛ ፕሬዝዳንት እንድሆን ስለመረጣችሁኝ አመሰግናለሁ”
45ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዋይት ሐውስ በጆ ባይደን ተሸንፈው ከተሰናበቱ ከአራት ዓመታት በኋላ 47ኛው ፕሬዝዳንት ለመሆን ተመርጠው በመጪ?…
ሁለተኛው የዶናልድ ትራምፕ የሥልጣን ዘመን ምን ሊመስል ይችላል?
ለአንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች የዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያው የሥልጣን ዘመን በሁለተኛው ዙር እንዴት ሊሆን እንደሚችል ጥሩ ማሳያ ሆኖ ሊቀርብ ይችላል ይላ…
ንግድ፣ እርዳታ፣ ፀጥታ፡ የትራምፕ ወደ ፕሬዝዳንትነት መመለስ ለአፍሪካ ምን ማለት ነው?
ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት መሆናቸው ዕውን ሲሆን፣ በርካታ የአፍሪካ አገራት መሪዎች እንኳን ደስ አለዎት የሚሉ መልዕክቶች እና ከ?…
የትራምፕ ማሸነፍን በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውን እንዴት ይመለከቱታል? ለኢትዮጵያስ ምን ይዞ ይመጣል?
ከአራት ዓመታት በፊት በሥልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት የአፍሪካ አገራትን በማንቋሸሽ እና በጸያፍ ዘለፋዎች በመንቀፍ ይታወቃሉ ትራምፕ። “የአሜሪካን ታላ?…
እውን ትራምፕ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞችን ከአሜሪካ ሊያባርሩ ይችሉ?
የአገር ውስጥ ደኅንነት ሚኒስትር እና የፒው የቅርብ ጊዜ ጥናት መረጃ እንደሚያሳየው እስከ 2022 ድረስ በአሜሪካ ወደ 11 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰነድ የሌላቸው ስደተኞ…
እየተጠበቁ ያሉት በራሪ የአየር ላይ ታክሲዎች መቼ ዕውን ሊሆኑ ይችላሉ?
ያለፈው ዓመትን የፓሪስ ኦሊምፒክ ያደምቃሉ ተብለው ከተጠበቁ አዳዲስ ፈጠራዎች አንዱ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ የበራሪ ታክሲዎች አገልግሎት መጀመር ነበር። በ?…
ምዕራባውያንን የሚያሰጋው የሩሲያ የኒውክሌር እና የሚሳዔል አቅም ምን ያህል ነው?
ሩሲያ በዩክሬን ላይ የከፈተችው ወረራ ሦስተኛ ዓመቱ እየተቃረበ ነው። ሰሞኑን ባለፉት ሁለት ዓመታት ያልተጠቀመችባቸውን አዳዲስ መሣሪያዎችን ጥቅም ላይ አ…
“የወሲብ ፊልም ጠዋት፣ ዕኩለ ቀን እና ማታ እመለከት ነበር”
የሱስ ሕክምና ማዕከል ባለሙያዎች የወሲብ ፊልም በመመልከት ሱስ ተጠምደው የሚመጡ ሰዎች ቁጥር ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ይገልጻሉ። ?…
ኢንተርኔትን በመጠቀም ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይቻላል? የቲክቶክ መካሪዎችስ ምን ያህል ታማኝ ናቸው?
ማኅበራዊ ሚዲያው በተለይ ቲክቶክ እና ኢንስታግራም ተጨማሪ ገቢ ማግኛ መንገዶችን በሚያስተዋውቁ ሰዎች የተሞሉ ናቸው። እውን በእነዚህ መንገዶች በመጠቀም …
ምንም ዓይነት ምልክቶች ሳያዩ እና ማርገዛቸውን ሳያውቁ ለወሊድ የሚደርሱ ሴቶች
ማርገዛቸውን ሳያዉቁ ከወራት በኋላ ወይም ምጥ ሲጀምራቸው ወይም ሊወልዱ ሳምንታት ሲቀራቸው የሚታወቅ እርግዝና እንዳለ ሰምተው ያውቁ ይሆን?
የካናዳ ቪዛ እናስጨርሳለን በሚሉ ኤጀንቶች የተጭበረበሩ ሰዎች ምስክርነት
ብዙዎች የካናዳ ቪዛ ለማግኘት ኤጀንቶች እና የጉዞ ወኪሎች ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ይቀጥራሉ። ሆኖም ግን ሐሰተኛ ሰነድ ከማስገባት አንስቶ ቪዛ ጠያቂዎች ?…
ሞትን የሚያስከትሉትን ሕገወጥ የአልኮል መጠጦች እንዴት መለየት እንችላለን?
አብዛኛዎቹ አደጋዎች ከሜታኖል ጋር የተገናኙ ናቸው። ሜታኖል በሕገ ወጥ የአልኮል ምርቶች ውስጥ በብዛት የሚጨመር መርዛማ ውህድ ነው። ሜታኖል የሚጨመረው ?…
ትራምፕ በአሜሪካ በመወለድ የሚገኝ ዜግነትን አስቆማለሁ አሉ
ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወላጆቻቸው በውጭ አገራት ቢወለዱም በአሜሪካ የተወለዱ ልጆቻቸው ዜግነት የሚያገኙበትን መብት እሽራለሁ አሉ።
ለኢንተርኔት ጅማሬ ምክንያት የሆነው ከ50 ዓመታት በፊት ያጋጠመው ግንኙነት መቋረጥ
ሁለት ሳይንቲስቶች 563 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ባሉ ኮምፒውተሮች መካከል ግንኙነት ፈጠሩ። መልዕክት እየተየቡም መላላክ ጀመሩ። በመሃል ላይ ለኢንተርኔት መፈ?…
አዲስ አበባ ከአፍሪካ ለኑሮ እጅግ ውድ ከተሞች መካከል ስንተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች?
በኢትዮጵያ በተለይ በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ከጊዜ ወደ ጊዜ የኑሮ ውድነት እየናረ መሆኑን ነዋሪዎች ያማርራሉ። የመኖሪያ ቤት ኪራይ፣ የሸቀጦች እና የትራ?…
ለአራት ዓመታት ከኢንዱስትሪ ፓርክ ሠራተኞች ጋር በመኖር የተቀረጸው ፊልም፡ ‘ሜድ ኢን ኢትዮጵያ’
የዘጋቢ ፊልሙ ደራሲ እና አዘጋጆች ማክስ ደንካን እና ዘንየን ዩ ናቸው። ከፕሮዲውሰሮቹ አንዷ ታማራ ማርያም ዳዊት ናት። ‘ሜድ ኢን ኢትዮጵያ’ በዋርሶው ኢን…
በኢራን አስከፊ እስር ቤቶች ውስጥ የሚማቅቁት ሴቶች ሕይወት ምን ይመስላል?
ናሲም ስቃይ ከሚያደርሱባት ሰዎች ውጭ ሌላ ሰው አይታ አታውቅም። ብዙ ጊዜ “በቃ እዚህ ሞቼ ማንም ሳያውቀው ተረስቼ ልቀር ነው?” ብላ ታስባለች። በአስከፊው ?…
“እንደምርጫችን ወይ ጥይት ወይ እስራት ይጠብቀናል”
በሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ የሚሠሩ ባለሱቆች አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል።መንግሥት ሱቃቸው በር ላይ የደኅንነት ካሜራ (ሲሲቲቪ) እንዲያስገጥሙ መመሪያ ሰጥቷል።…
ወንድሟን ከሞት ፍርድ ነጻ ለማውጣት ለ56 ዓመታት የታገለችው እህት
የጃፓኑ ፍርድ ቤት በመስከረም ወር በዓለም ላይ ረዥም ዓመት የቆየውን የሞት ፍርደኛ፣ ኢዋዎ ሃካማታን፣ ንፁሕ ነው ብሎ ሲፈርድ ደስታና ሐዘን ተቀላቅለው የተ…
ፕላስቲክ የሚያብላሉት የአፍሪካ ነፍሳት
ዶ/ር ፋቲያ ካሚስ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ ቤተ ሙከራ ምርምር እያደረገች ነው።እሷ የምትመራው ቡድን ፕላስቲክ የሚበላ ነፍሳት ላይ ነው ጥናት የሚሠራው። “ጠዋ?…
ከጦርነት ሽሽት ከቤተሰቡ ተለይቶ አስራ አንድ አገራትን ያቆራረጠው ስደተኛ ታዳጊ
ከአስር ዓመታት በፊት የተቀሰቀሰው የሶሪያ የእርስ በርስ ጦርነት የአገሪቱን ዜጎች አገራትን እንዲሰደዱ አድርጎ ኢትዮጵያን ጨምሮ እግራቸው ወደመራቸው አ?…
ሰርቢያዊያን ለምን ይሆን በየቀኑ 5፡52 ላይ ተቃውሞ የሚያሰሙት?
በየዕለቱ ልክ ከረፋዱ 5 ሰዓት ከ52 ደቂቃ ላይ በሰርቢያ የሚገኙ መንገዶች ለ15 ደቂቃዎች ዝግ ይደረጋሉ። መኪኖች ይቆማሉ፤ ህዝቡ ጸጥ ይላል።
ይህም በህዳር ወር…
ኢትዮጵያዊያን እጃቸውን ዘርግተው ጎብኚ ወደሚቀበሉት አገራት ለመግባት ቪዛ ያስፈልጋቸዋል?
ጆርጂያ፣ ሰርቢያ፣ ግሪንላንድ እና ሞሮኮ ጎብኝዎችን ለመሳብ ብዙ ጥረት እያደረጉ ነው። ለመሆኑ ኢትዮጵያዊያን ጎብኚዎች ወደእነዚህ ሀገራት ለመግባት ቪዛ …
ትራምፕ ለተለያዩ አገራት ሙያተኞች የሚሰጠውን የአሜሪካ ቪዛ እንደሚደግፉ ተናገሩ
ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለተለያዩ ሙያተኞች ቪዛ በመስጠት ወደ አሜሪካ የሚወስደውን የስደተኞች ፕሮግራም በተመለከተ ድጋፋቸውን ለኤለን መስክ ?…
በአሜሪካ መኖሪያ ቤት የሌላቸው እና ጎዳና የሚያድሩ ሰዎች ቁጥር 770 ሺህ ደረሰ
ባለሥልጣናት እንደሚሉት ይህ መረጃ አንድ ዓመት ገደማ ሆኖታል፤ ባለፈው አንድ ዓመት ደግሞ የቤት ኪራይ እና በድንበር የሚገቡ ሰዎች ቁጥር ከፍ ብሏል።
“ሥራዬ ቲክቶክ ላይ የሚለጠፉ ዘግናኝ እና አሰቃቂ ቪድዮዎችን ማፅዳት ነበር”
የማኅበራዊ ሚዲያው ዓለም እጅግ ዘግናኝ እና አሰቃቂ የሚባሉ ጭንቀት የሚለቁ እንዲሁም ሕጋዊ ያልሆኑ ምሥሎች የሚለጠፉበት መድረክ ነው። ሰዎች ሲታረዱ፣ በ?…
ፑቲን በ25 ዓመታት አመራራቸው ለሩሲያ ምን አደረጉ?
የቢቢሲ የሩሲያ አርታኢ ስቲቭ ሮዘንበርግ በትውስታ ወደ 1999 ይጓዛል። ወቅቱ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ነበር። በሩሲያ አዲስ ፕሬዝዳንትም የተሾመበት ጊዜ ነበር። …
አንበሶች በሚኖሩበት ፓርክ ውስጥ ለአምስት ቀናት የቆየ የስምንት ዓመት ህጻን በህይወት ተገኘ
በሰሜናዊ ዚምባብዌ አንበሶች እና ዝሆኖች በሚኖሩበት ፓርክ ውስጥ ለአምስት ቀናት የቆየ አንድ የስምንት ዓመት ህጻን በህይወት መገኘቱን የአገሪቱ የፓርላማ…
ስጦታ የሚለዋወጡት እንሰሳት
ስጦታ የሚለዋወጡት የሰው ልጆች ብቻ አይደሉም። በእንሰሳት ዓለምም የተለመደ ነው። ስኮርፒዮንፍላይ የተባለችው በራሪ ነፍሳት ከፍቅረኛዋ የሚሰጣት ስጦታ ?…
‘የአምባገነኗ’ ዮዲት ጉዲት ታሪክን የሚዳስሰው የባና ደስታ የድምፅ ድራማ
ታዋቂ የሆሊውድ ተዋናዮችን ያሳተፈ ‘ዘ አቢሲኒያን’ (አቢሲኒያውያን) የተሰኘ የድምጽ ድራማ ተለቅቋል።
ድራማው ጥንታዊ እና የዓለማችን የቁንጮ ማማ ላይ ከደ?…
የብራዚል የምክር ቤት አባል በድጋሚ ባለመመረጧ የወሰደችውን የሽንት ቤት መቀመጫ መለሰች
የብራዚል የምክር ቤት አባል በድጋሚ ባለመመረጧ የወሰደችውን የሽንት ቤት መቀመጫ መለሰች።
በመሬት መንቀጥቀጥ ወቅት ምን አይነት ጥንቃቄ ልናድርግ ይገባል?
ባለፉት ወራት በተለይ በታላቁ ስምጥ ሸለቆ በሚገኘው የአዋሽ ተፋሰስ አካባቢ ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ እየተከሰተ ነው። በአዋሽ፣ መተሐራ እና አቦምሳ ?…
ሞተር ብስክሌት የሚያክለው ቱና ጃፓን ውስጥ በ1.3 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ
በጃፓኗ ቶኪዮ የሞተር ብስክሌት ክብደት እና ስፋት ያለው ብሉፊን የተባለ ቱና በ207 ሚሊዮን ዩን ተሸጧል።
ገንዘቡ ወደ ዶላር ሲመነዘር 1.3 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ?…
ለካንሰር ህክምና ሲባል የአንዲት ሴት ስምንት የአካል ክፍሎቿ እንዲወገዱ ተደረገ
ብዙም ያልተለመደ ካንሰር እንዳለባት በመታወቁ ስምንት የአካል ክፍሎቿ እንዲወገድላት የተደረገች ሴት ህክምናዋን ጨርሳ ወደ ሥራዋ ተመለሰች።
በኦባማ የዓመቱ ምርጥ መጻሕፍት ዝርዝር ውስጥ የተካተተው ዲናው መንግሥቱ ማነው?
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የ2024 ምርጥ መጻሕፍት ዝርዝር ውስጥ ካካተቷቸው መጻሕፍት መካከል የዲናው መንግሥቱ ‘Someone Like Us’ ይገኝበታል። ኦባ?…
በትግራይ ወርቅ ለማውጣት የሚውሉ አደገኛ ኬሚካሎች የደቀኑት ከባድ አደጋ
በትግራይ እየተካሄደ ነው የሚባለው ሕገወጥ የወርቅ ማዕድን ማውጣት አነጋጋሪ ጉዳይ ከሆነ ወራት ተቆጥረዋል። የአካባቢ ባለሥልጣናት፣ ወታደራዊ እና ፖለቲ?…
አርቴታ ለክለቡ ሽንፈት ‘አስቸጋሪ እና በጣም ይበራል’ ሲል ኳሱን ተጠያቂ አደረገ
የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው ለካራባኦ ዋንጫ ፍጻሜ መድረስ እንደሚችል ቢያምንም ተጫዋቾቹ የውድድሩን “አስቸጋሪ” ኳስ መላመድ እንዳለባቸው…