በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ እንደማይሳተፉ ገለፁ
በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ እንደማይሳተፉ ለዋዜማ ገልጸዋል። ፓርቲዎቹ በሂደቱ ላለመሳተፍ የወሰኑት፣ ኮሚሽኑ ገልጽነትና ገለልተኝነት ይጎድለዋል፤ ክልሉም ከድኅረ-ጦርነት ቀውስ ገና አልወጣም በማለት ነው። ሳልሳዊ ወያነ፣ የትግራይ ግዛቶች በሌሎች የታጠቁ አካላት እንደተያዙ መኾኑን …
በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ እንደማይሳተፉ ገለፁ Read more »