ተቃውሞው ችላ ተብሏል ………. ጥር 23 ጀምሮ በስስ ፌስታል እቃ መያዝ ሆነ መሸጥ በህግ ያስቀጣል !
ጥር 23 ጀምሮ በስስ ፌስታል እቃ መያዝ ሆነ መሸጥ በህግ ያስቀጣል ! ” ህጉ ወጥቷል ፤ ማህበረሰቡ ማክበር አለበት ፤ ካላከበረ ህግ አስከባሪ ሁሉ እርምጃ የመውሰድ ግዴታ አለበት ” – ባለስልጣኑ ⚫️ ” አዋጁ ያስቀመጠው የጊዜ ገደብ ነገ ከመሆኑ፣ እሱም …
ተቃውሞው ችላ ተብሏል ………. ጥር 23 ጀምሮ በስስ ፌስታል እቃ መያዝ ሆነ መሸጥ በህግ ያስቀጣል ! Read more »
ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር ተንታ እና መቅደላ ወረዳ በመቶ የሚቆጠር የብልፅግና ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ እንዲሁም ሁለት የቡድን መሳሪያ እና ከ37 በላይ ክላሽ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
በመድፍ፣ በቢ ኤም 107፣ ዙ23 እና ሞርተሮች ታግዞ ከባድ ውጊያ የከፈተው ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ዛሬ ጥር 22/2018 ዓ.ም ደቡብ ወሎ ዞን ተንታ እና መቅደላ ወረዳ እንዲሁም ማሻ ከተማ ዙሪያ ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ያስተናገደ ሲሆን ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ …
ትግራይ ክልል ውስጥ እና አጎራባች ስፍራዎች ላይ አስጊ የሆነ አዲስ ወታደራዊ ፍጥጫ እና የጦርነት ስጋት መከሰቱ ተሰማ
ወደ ትግራይ በሚደረጉ የአየር በረራዎች መሰረዝ ዙርያ አዲስ መረጃ ወጥቷል፣ አለም አቀፉ ማህበረሰብ ጦርነት እንዲያስቀር ‘የመጨረሻ’ የተባለለት ጥሪ ቀርቧል፣ ከራያ አላማጣ እና ኮረም አካባቢ አዲስ መረጃ ተሰምቷል፣ እንዲሁም መቀሌ ከተማ ውስጥ አሁን ስላለው ድባብ መረጃ ይዘናል። ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/bcf
ግለሰቦችን በሙስና፣ የህብረተሰቡን እሴት በመበከል… ወዘተ ጠርጥረን በቁጥጥር ስር አዋልን ብለው ህብረተሰቡን ካስፈነጠዙ በኋላ ተጠርጣሪዎቹን ካለ አንድ ኮሽታ የሚለቁት ነገር
Elias Meseret : የህግ አስከባሪ አካላት በቅርቡ በተደጋጋሚ እየፈፀሙት ያለ ትኩረት የሚሻ ነገር ቢኖር ግለሰቦችን በሙስና፣ የህብረተሰቡን እሴት በመበከል… ወዘተ ጠርጥረን በቁጥጥር ስር አዋልን ብለው ህብረተሰቡን ካስፈነጠዙ እና ሙገሳቸውን አፋቸው ላይ ካረጉ በኋላ ተጠርጣሪዎቹን ካለ አንድ ኮሽታ የሚለቁት ነገር ነው። …
ከቤቲንግ ጋር በተያያዘ ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል ተጠርጥረው ታስረው የነበሩ 24 ግለሰቦች ሙሉ በሙሉ ከእስር መለቀዋቸው ታወቀ
ከቤቲንግ ጋር በተያያዘ ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል ተጠርጥረው ታስረው የነበሩ 24 ግለሰቦች ሙሉ በሙሉ ከእስር መለቀዋቸው ታወቀ በግለሰቦቹ መታሰር ዙርያ ተከታታይ ሰበር ዜና ሲሰሩ የነበሩት የመንግስት ሚድያዎች በመፈታታቸው ዙርያ እስካሁን ያሉት ነገር የለም። ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/100-24
የአማራ ህዝብ ማወቅ ያለበት ራያ አካባቢ ያለው ነባራዊ ሁኔታና እውነታ!
Abebe Fentaw አላማጣ ከተማ ራያ አላማጣ እና ኮረም ዙሪያ የነበረው የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና መከላከያ ሰራዊት እና ፌደራል ፖሊስ ያለ ምንም የጥይት ተኩስ ጥር 21/2018 ዓ.ም አካባቢውን ለቆ ወጥቷል:: ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ሚያዚያ 2016 ዓ.ም ራያ ላይ የነበረውን መዋቅር በሴራ አፍርሶ …
ከሳንጃ ውግ እስከ ክላሽ ጨበጣ ውጊያና ቦምብ ውርወራ የደረሰው ከባዱ ትንቅንቅና የተሰበረው የጠላት ምሽግ!
በምስራቅ ዐምሓራ ቀጠና በተሁለ ድሬ ወረዳ ከሐይቅ ከተማ በቅርብ ርቀት ልዩ ስሙ ቆሎ ባቄላ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ላይ የሚገኘውና ከቦታ አቀማመጡ ጋር ተዳምሮ በመዘመናዊ መንገድ ተሰርቶ የነበረው የአገዛዙ ወታደራዊ ምሽግ በፋኖ ቦምብ ድርምስምሱ ወጥቷል። በምሽጉ ውስጥ የነበሩ በርካታ ወታደሮች የእሳት …
ከሳንጃ ውግ እስከ ክላሽ ጨበጣ ውጊያና ቦምብ ውርወራ የደረሰው ከባዱ ትንቅንቅና የተሰበረው የጠላት ምሽግ! Read more »
ወልቃይት ቀጠና በማይ-ዳጉሻ በኩል የተጀመረው ውጊያ አድማሱን አስፍቶ በምስራቅ ጠለምት እና በምዕራብ ጠለምት ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ይገኛል።
ብልፅግና ወልቃይት ላይ የመዘዘው የመጨረሻ ካርዱ! ከጥር 18/2018 ዓ/ም ጀምሮ በአማራ ክልል ወልቃይት ቀጠና በማይ-ዳጉሻ በኩል የተጀመረው ውጊያ አድማሱን አስፍቶ በምስራቅ ጠለምት እና በምዕራብ ጠለምት ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ይገኛል። ሦስተኛ ቀኑን ባስቆጠረው ውጊያ በሰላሬ፣ በመቃብር አንበሳ፣ ማይበረና ሰራር የተባሉ አከባቢዎችን …
የደጋው መብረቅ ኮር አሃዶች በመቄትና ቋና በሁለት ግንባር በጥላት ሰራዊት ላይ መጠነ ሰፊ ማጥቃት በማድረግ ታላቅ ድል አስመዘገቡ::
የደጋው መብረቅ ኮር አሃዶች በመቄትና ቋና በሁለት ግንባር በጥላት ሰራዊት ላይ መጠነ ሰፊ ማጥቃት በማድረግ ታላቅ ድል አስመዘገቡ:: የደጋው መብረቅ ኮር አሀድ የሆኑት አንሻ ክፍለ ጦርና ቀኝአዝማች ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦር በሁለቱ ግባሮች ላይ በርካታ የብርሀኑ ጁላን መከላከያ ሰራዊት ሙትና …
የደጋው መብረቅ ኮር አሃዶች በመቄትና ቋና በሁለት ግንባር በጥላት ሰራዊት ላይ መጠነ ሰፊ ማጥቃት በማድረግ ታላቅ ድል አስመዘገቡ:: Read more »
ሀገር አፍራሹ የብልፅግና ቡድን በአፋር ሓራ መሬት ብሎ በጠራው አከባቢ እያደራጀው በሚገኘው ታጣቂ ኃይል እና በአፋር ሕዝብ መካከል ከባድ ግጭት ተቀስቅሷል።
ሀገር አፍራሹ የብልፅግና ቡድን በአፋር ሓራ መሬት ብሎ በጠራው አከባቢ እያደራጀው በሚገኘው ታጣቂ ኃይል እና በአፋር ሕዝብ መካከል ከባድ ግጭት ተቀስቅሷል። ሕዝቡ አፋር የጦርነት ቀጠና አይደለችም፡ በአስቸኳይ ክልላችንን ለቃችሁ ውጡ በሚል ወደ አደባባይ በመውጣት ቁጣውን የገለፀ ሲሆን፡ ታጣቂዎቹ ደግሞ በሕዝቡ …
ኢትዮጵያ የሕጻናት የወንጀል ተጠያቂነት የእድሜ ገደብን ከ9 ዓመት ከፍ እንድታደርግ ተጠየቀ
ኢትዮጵያ የሕጻናት የወንጀል ተጠያቂነት የእድሜ ገደብን ከ9 ዓመት ከፍ እንድታደርግ የተመድ የሕጻናት መብት ኮሚቴ ትናንት የኢትዮጵያን የሕጻናት መብት ይዞታ በገመገመበት ወቅት ጠየቀ። የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን፣ መንግሥት በጥናት በሚያገኘው ውጤት ላይ ተመስርቶ የእድሜ ገደቡን ለማሻሻል ዝግጁ መኾኑን በመድረኩ ላይ በሠጠው ምላሽ …
ኢትዮጵያ የሕጻናት የወንጀል ተጠያቂነት የእድሜ ገደብን ከ9 ዓመት ከፍ እንድታደርግ ተጠየቀ Read more »
በአፍዴር፣ ሸበሌ እና ዳዋ ዞኖች የተከሠተው ድርቅ “ሰብዓዊ ቀውስ” አስከትሏል
አብዱራህማን መሃዲ የሚመሩት የኦብነግ ክንፍ እና ሁለት የሶማሌ ክልል ተቃዋሚ ድርጅቶች በቅርቡ ያቋቋሙት ጥምረት፣ በክልሉ በአፍዴር፣ ሸበሌ እና ዳዋ ዞኖች የተከሠተው ድርቅ “ሰብዓዊ ቀውስ” አስከትሏል አለ። ሰብዓዊ ቀውሱ በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ብቻ የተከሠተ አይደለም ያለው ጥምረቱ፣ የመንግሥት “የዝግጁነት ማነስ”፣ …
በአፍዴር፣ ሸበሌ እና ዳዋ ዞኖች የተከሠተው ድርቅ “ሰብዓዊ ቀውስ” አስከትሏል Read more »
በዋትሳፕ፣ በቴሌግራም እና በሌሎች የመልዕክት መላላኪያ መተግበሪያዎች ላይ የሚፈጸሙ የባይነ መረብ ጥቃት በእጅጉ ተስፋፍቷል
የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር,፣ በዋትሳፕ፣ በቴሌግራም እና በሌሎች የመልዕክት መላላኪያ መተግበሪያዎች ላይ የሚፈጸሙ የባይነ መረብ ጥቃት በእጅጉ ተስፋፍቷል በማለት አስጠነቀቀ። የበይነ መረብ ጥቃት ፈጻሚዎቹ በአገሪቱ የሚካሄዱ የተለያዩ ሲምፖዚየሞችን፣ ዓለማቀፍ መድረኮችንና የበይነ መረብ ስብሰባዎችን ለሐሰተኛ ድርጊቶቻቸው መጠቀሚያ እያደረጓቸው እንደሚገኙ ተቋሙ ገልጧል። …
በዋትሳፕ፣ በቴሌግራም እና በሌሎች የመልዕክት መላላኪያ መተግበሪያዎች ላይ የሚፈጸሙ የባይነ መረብ ጥቃት በእጅጉ ተስፋፍቷል Read more »
ዋግ ኽምራ ላይ በቅርቡ ‘በስህተት’ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ህይወታቸው ባለፈ ሚሊሻዎች ስም መንደር ሊገነባ መሆኑ ታወቀ
ዋግ ኽምራ ላይ በቅርቡ ‘በስህተት’ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ህይወታቸው ባለፈ ሚሊሻዎች ስም መንደር ሊገነባ መሆኑ ታወቀ የሰሃላ ሰየምት ወረዳ ኮሚኒኬሽን ሟቾቹን ‘ሰላም ማስከበር ላይ እያሉ የተሰው የጸጥታ አባላት’ በማለት የገለፃቸው ሲሆን አንድ የወረዳው ሀላፊ ደግሞ “እውነት ነው፣ በድሮን የሞቱትን በተመለከተ …
ዋግ ኽምራ ላይ በቅርቡ ‘በስህተት’ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ህይወታቸው ባለፈ ሚሊሻዎች ስም መንደር ሊገነባ መሆኑ ታወቀ Read more »
የቲክቶክ መተግበሪያን ከስልካቸው የሚያጠፉ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች ቁጥር ባለፉት 5 ቀናት በ150% ጨምሯል ተባለ።
ቲክቶክ የአሜሪካ የጣምራ ድርጅቱን ይፋ ካደረገ በኋላ በአማካይ በየቀኑ መተግበሪያውን የሚያጠፉ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች ቁጥር ከባለፉት ሶስት ወራት አንፃር በ150% መጨመሩ ተዘግቧል። በርካታ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች የቲክቶክ አዲሱ ፖሊሲ የሰዎች የዘር ማንነትና ምንጭን መረጃ እንደሚሰበስብ የገለጹ ሲሆን፣ በተጨማሪ ስደተኛና ዜጋ መሆናቸውን እንደዚሁም …
የቲክቶክ መተግበሪያን ከስልካቸው የሚያጠፉ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች ቁጥር ባለፉት 5 ቀናት በ150% ጨምሯል ተባለ። Read more »
ስፔን በሃገሯ ያለ ፈቃድ ለሚኖሩ እሰከ 800ሺህ ለሚደርሱ ስደተኞች ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ልትሰጥ ነው።
ስፔን በሃገሯ ያሉ በመቶ ሺህዎች ለሚቆጠሩ ስደተኞች የህጋዊ ፈቃድ ልትሰጥ እንደሆነ ገልፃለች። የስፔን የስደተኞች ሚኒስትር ኤልማ ሳይዝ በስፔን ያለ ፈቃድ ያሉ ስደተኞች በስፔን እስከ አንድ አመት የሚቆይ የስራ ፈቃድና የመኖሪያ ፈቃድ እንዲያገኙ እንደሚደረግ ገልጸዋል። ፈቃዱ የሚሰጠው ከፈረንጆቹ ታህሳስ 31፣ 2025 …
ስፔን በሃገሯ ያለ ፈቃድ ለሚኖሩ እሰከ 800ሺህ ለሚደርሱ ስደተኞች ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ልትሰጥ ነው። Read more »
ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ መደበኛ የአየር በረራዎች ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ መቋረጣቸው ታወቀ
ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ መደበኛ የአየር በረራዎች ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ መቋረጣቸው ታወቀ ሚድያችን ማምሻውን እንዳረጋገጠው የመጨረሻው የትግራይ መደበኛ በረራ ዛሬ ምሽት 3:30 ላይ ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ የተደረገ ሲሆን ከነገ ጀምሮ ግን ሁሉም በረራዎች እንደተሰረዙ ታውቋል። ተጨማሪ ያንብቡ: https://meseretmedia.org/p/acb
የቀይ ባህር ፉክክር የአፍሪካ ቀንድን የሚያጋልጥ አደጋ፣ አዲሱ የቀጠናው አሰላለፍ እና የሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ወደ ኢትዮጵያ መስፋፋት
የሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ወደ ኢትዮጵያ ከተስፋፋ፣ ሰብአዊና ስትራቴጂካዊ አደጋ ይሆናል። የቀይ ባህር ፉክክር የአፍሪካ ቀንድን የሚያጋልጥ አደጋ። ዋሽንግተን የሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ወደ ኢትዮጵያ እንዳይዛመት መከላከል አለባት …… የRSF ዋና ደጋፊ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) በኢትዮጵያ በኩል አዲስ ግንባር …
የቀይ ባህር ፉክክር የአፍሪካ ቀንድን የሚያጋልጥ አደጋ፣ አዲሱ የቀጠናው አሰላለፍ እና የሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ወደ ኢትዮጵያ መስፋፋት Read more »
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እድሜ ጠገብ ታሪካዊ ቅርሶች በአገዛዙ ወታደርች ዘረፋ ተፈፀመባቸው
በአማራ ሳይንት ወረዳ አጅባር ከተማ 01ቀበሌ የአስት ዮሃንስ ወልደ ነጎድጓድ ቤተክርስቲያን እና የፋሬታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እድሜ ጠገብ ታሪካዊ ቅርሶች በአገዛዙ ወታደርች ዘረፋ ተፈፀመባቸው! የአገዛዙ ወታደሮች ዛሬ ጥር 20/2018 ዓ/ም አዳራቸውን በሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ የነበሩ ቅርሶችን መዝረፋቸውን ተከትሎ በአሁን …
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እድሜ ጠገብ ታሪካዊ ቅርሶች በአገዛዙ ወታደርች ዘረፋ ተፈፀመባቸው Read more »