የነነዌ ጾም ዕንድምታና የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች
የነነዌ ጾም ዕንድምታና የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ “በመሸ ጊዜ ሰማይ ቀልቷልና ብራ ይሆናል ትላላችሁ፡፡ ማለዳም ሰማይ ደምኖ ከብዷልና ይዘንባል ትላላችሁ የሰማዩን ፊትማ መለየት ትችላላችሁ፡፡ የዘመኑን ምልክት መለየት አትችሉም፡፡ ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል፡፡ ከነቢዩ ከዮናስ በቀር ምልክት አይሰጠውም”(ማቴ 16፡3-4)፡፡ …
የሶስት አቅጣጫ ዲፕሎማሲው በቀይ ባህር ላይ እየተንሰራፋ ያለውን ውስብስብ እና ተለዋዋጭ ጥምረት አጉልቶ ያሳያል።
የሶስት አቅጣጫ ዲፕሎማሲው በቀይ ባህር ላይ እየተንሰራፋ ያለውን ውስብስብ እና ተለዋዋጭ ጥምረት አጉልቶ ያሳያል. የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች ስትሄድ ግብፅ እና ሳውዲ አረቢያ በኤርትራ ላይ አተኩረዋል። ግብፅ ሪያድን እና አስመራን ለማቀራረብ በሱዳን-ፓኪስታን የመከላከያ ስምምነት ……….. https://miniliksalsawi.substack.com/p/the-three-way-diplomacy-underscores
ለተከታታይ አራት ቀናት በተደረገ ውጊያ 171 የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ!
ለተከታታይ አራት ቀናት በተደረገ ውጊያ 171 የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ! በቋራ ግንባር አባድግሱ ተብሎ የሚጠራው አከባቢን ጨምሮ ጋዝጌ እና ባርባስ እንዲሁም በአዳኝ አገር ጫቆ ደግሞ ነጋዴ ባህር ከተማ አከባቢ ነው ባለፉት አራት ተከታታይ ቀናት ከባድ ውጊያ የተደረገው። በአማራ ፋኖ …
ለተከታታይ አራት ቀናት በተደረገ ውጊያ 171 የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ! Read more »
አነጋጋሪው አዲስ የቀይ ባህር ስብስብ
A new Red Sea axis: Israel, India, UAE, Ethiopia converge in Somaliland Israel’s recognition of Somaliland has realigned the Horn of Africa, linking India, Israel, the UAE, and Ethiopia to secure Red Sea routes and counter rivals. READ MORE https://miniliksalsawi.substack.com/p/a-new-red-sea-axis-israel-india-uae
ሁለት የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ለውጭ ጉዞ ከባንክ ያገኙትን 3 ሺህ ዶላር በጥቁር ገበያ ወደ ብር ለመዘርዘር ሲሞክሩ መዘረፋቸው ታወቀ
ሁለት የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ለውጭ ጉዞ ከባንክ ያገኙትን 3 ሺህ ዶላር በጥቁር ገበያ ወደ ብር ለመዘርዘር ሲሞክሩ መዘረፋቸው ታወቀ “አንደኛው ዳኛ የውጭ ምንዛሬ ወንጀልን በተመለከተ በቀጥታ የሚዳኙ ዳኛ ሲሆኑ ብዙዎች ሰዎች ይህን ወንጀል ፈፅመዋል በሚል ከባድ የእስር ቅጣት ሲቀጡ …
ሁለት የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ለውጭ ጉዞ ከባንክ ያገኙትን 3 ሺህ ዶላር በጥቁር ገበያ ወደ ብር ለመዘርዘር ሲሞክሩ መዘረፋቸው ታወቀ Read more »
ሂውማን ራይትስ ዎች፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ቀደም ሲል ለተፈጸሙ እና ባሁኑ ወቅት እየተፈጸሙ ለሚገኙ ጥሠቶች ተጠያቂነትን ማስፈን ፈተና ሆኖ መቀጠሉን ገለጠ።
ሂውማን ራይትስ ዎች፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ቀደም ሲል ለተፈጸሙ እና ባሁኑ ወቅት እየተፈጸሙ ለሚገኙ ጥሠቶች ተጠያቂነትን ማስፈን ፈተና ሆኖ መቀጠሉን ገለጠ። ድርጅቱ የአውሮፓዊያኑን 2025 የዓለም ሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ አስመልክቶ ትናንት ባወጣው ሪፖርት፣ በኢትዮጵያ ለጥሠቶች ተጠያቂነት እንዲሠፍን ዓለማቀፍና አገር ዓቀፍ ቁርጠኝነት እንደሚያስፈልግ …
በ7ኛው ዙር ምርጫ ተሳትፎየን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ (ደሳለኝ ጫኔ ዳኜው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል )
በ7ኛው ዙር ምርጫ ተሳትፎየን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ለተከበራችሁ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች፣ ለመላው የአማራ ሕዝብ እና ለኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በሙሉ፦ ባለፉት ዓመታት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውስጥ በኩሩው የባሕር ዳር ከተማ ሕዝብ ተመርጨ፣ እናንተን ወክዬ፣ ለሕዝባችን ሀቀኛ ድምፅ በመሆን ለማገልገል በመቻሌ …
በ7ኛው ዙር ምርጫ ተሳትፎየን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ (ደሳለኝ ጫኔ ዳኜው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ) Read more »
በእነ ዶ/ር ወንድ ወሰን አሰፋ መዝገብ ከተከሳሾች መካከል 6 ሰዎች ከ3 ዓመት ገደማ የግፍ እስር ቆይታ በኋላ በነጻ ሲሰናበቱ ለሁለት ሰዎች ብቻ የአንቀጽ መሻሻል ተደርጎላቸዋል ።
በእነ ዶ/ር ወንድ ወሰን አሰፋ መዝገብ ከተከሳሾች መካከል 6 ሰዎች ከ3 ዓመት ገደማ የግፍ እስር ቆይታ በኋላ በነጻ ሲሰናበቱ ለሁለት ሰዎች ብቻ የአንቀጽ መሻሻል ተደርጎላቸዋል ። በእነ ዶ/ር ወንድ ወሰን አሰፋ መዝገብ በሽብር ወንጀል ተከሰው ጉዳያቸውን በፌደራል ማ/ቤት ሆነው እየተከታተሉ …
በስቦ መምታት የውጊያ ታክቲክ የጠላት ብልፅግና ወታደርን ወሽመጥ በመቁረጥ ውጤታማ ድል ተመዘገበ!
በስቦ መምታት የውጊያ ታክቲክ የጠላት ብልፅግና ወታደርን ወሽመጥ በመቁረጥ ውጤታማ ድል ተመዘገበ! በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለጦር ላይ ጥቅታ ለማድረስ ከጉቢሳ ወደ ኮለቦ፣ ከጭሰ አባሊማ ወደ ሲልኮ፣ከጊራና ወደ ጉባ ፣ከመርሳ …
በስቦ መምታት የውጊያ ታክቲክ የጠላት ብልፅግና ወታደርን ወሽመጥ በመቁረጥ ውጤታማ ድል ተመዘገበ! Read more »
በቅርቡ ለመንግስት እጃቸውን የሰጡት ኮ/ል ፈንታው ሙሀቤ በዛሬው ዕለት በሽብር ወንጀል የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው
በቅርቡ ለመንግስት እጃቸውን የሰጡት ኮ/ል ፈንታው ሙሀቤ በዛሬው ዕለት በሽብር ወንጀል የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው – የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለግለሰቡ በጋዜጣ ጥሪ ቢያደርግላቸውም ሊገኙ ባለመቻላቸው የቀረበባቸውን ክስ መከላከል አልቻሉም በሚል በዛሬው ዕለት ከአስራ አምስት ዓመት እስከ ሞት በሚደርስ ሊያስቀጣ በሚችል …
በቅርቡ ለመንግስት እጃቸውን የሰጡት ኮ/ል ፈንታው ሙሀቤ በዛሬው ዕለት በሽብር ወንጀል የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው Read more »
የብሉ ናይል ግንባር የተጀመረ ሲሆን የአብይ ሚና በሱዳን ጦርነት ውስጥ እየታየ ነው
የብሉ ናይል ግንባር እየተጀመረ ሲሆን የአብይ ሚና በሱዳን ጦርነት ውስጥ እየታየ ነው። ይህ ቀጠናውን ለቀጣዮቹ ዓመታት እንዳይረጋጋ የሚያደርግ እጅግ በጣም ትልቅ ስትራቴጂካዊ ስህተት ሊሆን ነው። ዝርዝሩን እነሆ …. https://miniliksalsawi.substack.com/p/the-blue-nile-front-is-starting-and
ሀኪሞችን በግፍ መግደል ቀጥሏል… በአንድ አመት ውስጥ ሁለተኛው ሀኪም ተገድሏል።
ሀኪሞችን በግፍ መግደል ቀጥሏል። ባህር ዳር ከዶክተር አንዷለም ቀጥሎ በአንድ አመት ውስጥ ሁለተኛው ሀኪም ዶ/ር ጸጋሁን ስሜ ተገድሏል። ባለፉት ሦስት ዓመታት በርካታ ሀኪሞች ታስረዋል፣ ተንገላተዋል፣ የደህንነት ዋስትና ስላጡ ባህር ዳርን እና አማራ ክልልን ለቀው ወደሌላ አካባቢዎች በተለይም ወደ አዲስ አበባ …
ሀኪሞችን በግፍ መግደል ቀጥሏል… በአንድ አመት ውስጥ ሁለተኛው ሀኪም ተገድሏል። Read more »
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር አርበኛ ዘመነ ካሴ በተሳተፉበት ውይይት ለዓመታት በታጣቂወች ታግተው የነበሩ ሴቶችን ማስለቀቅ ተችሏል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር አርበኛ ዘመነ ካሴ በተሳተፉበት ውይይት ለዓመታት በታጣቂወች ታግተው የነበሩ ሴቶችን ማስለቀቅ ተችሏል። በመተከል ቀጠና በለተያዬ ጊዜ በነበሩ አገዛዙ በፈጠራቸው ግጭቶች ምክንያት በርካታ አማራወች ሲፈናቀሉ፣ ሲጨፈጨፉ እና ሲታገቱ የቆዩ መሆኑ ይታወቃል። ሊቀመንበሩ በቀጠናው ካሉ ታጣቂወች ጋር …
መንግስትና በሕውሃት ኃይሎች መካከል በተደጋጋሚ የሚያገረሸው ግጭት እና የውጭ ኃይሎች ፍላጎት በኢትዮጵያ ላይ የሚደቅኑት ስጋት
መንግስትና በሕውሃት ኃይሎች መካከል በተደጋጋሚ የሚያገረሸው ግጭት እና የውጭ ኃይሎች ፍላጎት በኢትዮጵያ ላይ የሚደቅኑት ስጋት “እነዚህ የውጭ ሀይሎች የሚፈልጓቸው የራሳቸው ጥቅሞች ብዙውን ጊዜ ከዘላቂ ሰላም ይልቅ ስትራቴጂካዊ የበላይነትን የሚያስቀድሙ በመሆናቸው የጦር መሣሪያ ፍሰቱና የዲፕሎማሲያዊ ሽኩቻው አለመረጋጋቱ እንዲቀጥል ያደርገዋል” በኢብራሒም ሃሞ …
መንግስትና በሕውሃት ኃይሎች መካከል በተደጋጋሚ የሚያገረሸው ግጭት እና የውጭ ኃይሎች ፍላጎት በኢትዮጵያ ላይ የሚደቅኑት ስጋት Read more »
ወደ ትግራይ የሚደረግ የአውሮፕላን ጉዞ ሲቋረጥ በአውቶቡስ ወደ አዲስ አበባ የገቡ በርካታ የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች መታሰራቸው ተሰማ
ወደ ትግራይ የሚደረግ የአውሮፕላን ጉዞ ሲቋረጥ በአውቶቡስ ወደ አዲስ አበባ የገቡ በርካታ የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች መታሰራቸው ተሰማ ቤተሰብ ጥየቃ እና ለገና በዓል ወደ ትግራይ ተጉዘው የነበሩ በርካታ ወጣቶች በዚህ ሳምንት ወደ አዲስ አበባ በችኮላ ሲመለሱ ለእስር እየተዳረጉ እንደሚገኙ ታውቋል ተጨማሪ …
ወደ ትግራይ የሚደረግ የአውሮፕላን ጉዞ ሲቋረጥ በአውቶቡስ ወደ አዲስ አበባ የገቡ በርካታ የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች መታሰራቸው ተሰማ Read more »
ሁቲዎች በየመን የኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክስ እና የወንጌላውያን ቤተ ክርስቲያናትን መዝጋታቸውን ምዕመናን ተናገሩ
የፎቶው ባለመብት, Abreham የምስሉ መግለጫ, በሰነዓ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ዘማሪያን በየመን ሰነዓ በርካታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እና ወንጌላውያን አማኞች ከሃያ ዓመታት በላይ ሲገለገሉባቸው የቆዩ ቤተ እምነቶችን በሁቲ ባለሥልጣናት ከታሸጉ አንድ ወር እንደሞላቸው የእምነቱ ተከታዮች ለቢቢሲ ተናገሩ። በየመን ሰነዓ በሚገኘው የቅዱስ …
ሁቲዎች በየመን የኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክስ እና የወንጌላውያን ቤተ ክርስቲያናትን መዝጋታቸውን ምዕመናን ተናገሩ Read more »
የጋሞ ዞን በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ የታሪክ መጽሐፍት “የውሸት ታሪኮችን” አካትተዋል ሲል ከሰሰ
የፎቶው ባለመብት, Gamo Zone Communication በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ስር ሚገኘው ጋሞ ዞን “በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ” የ9ኛ እና 11ኛ ክፍል የታሪክ መጽሐፍት “የጋሞ ብሔር አንድነት ላይ አደጋ የሚጥሉ የውሸት ታሪኮችን” ይዘዋል ሲል ከሰሰ። የዞኑ ትምህርት ቢሮ “የግል የፖለቲካ ፍላጎታቸውን በመጽሐፍ …
የጋሞ ዞን በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ የታሪክ መጽሐፍት “የውሸት ታሪኮችን” አካትተዋል ሲል ከሰሰ Read more »
ኤርትራ፤ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ንግግር “የጦርነት አጀንዳን ምክንያታዊ ለማድረግ” የቀረበ ነው አለች
የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስለ ኤርትራ መንግሥት ያደረጉት ንግግር፤ የኢትዮጵያ መንግሥት “በኤርትራ ላይ ሊከፍት ያቀደውን የጦርነት አጀንዳ ምክንያታዊ ለማድረግ” የቀረበ ነው ሲሉ ተቹ። የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባዩ ማክሰኞ ጥር 26/2018 ዓ.ም. …
ኤርትራ፤ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ንግግር “የጦርነት አጀንዳን ምክንያታዊ ለማድረግ” የቀረበ ነው አለች Read more »
‘በጥቁር ገበያ ነጋዴዎች’ እጅ የወደቀው የትግራይ ክልል የነዳጅ አቅርቦት
በትግራይ ክልል መዲና መቀለ ነዳጅ የሚፈልግ ባለ አሽከርካሪ ዐይኖቹን የሚያማትረው በነዳጅ ማደያዎች ላይ አይደለም። ከዚያ ይልቅ ነዳጅ በጄሪካን እና በፕላስቲክ የውሃ ማሸጊያዎች የሚሸጡ ወጣቶች ጋር ነው የሚሄደው። እነዚህ ነጋዴዎች ናቸው ገበያውን የተቆጣጠሩት። ነዳጅ በጥቁር ገበያ ዋጋ የሚሸጡ ወጣቶች በከተማው የተለያዩ …
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ለወታደራዊ ዘመቻ ኢንተርኔት እና የሞባይል ኔትወርክ ተዘጋ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ከትላንት በስቲያ ሰኞ ጥር 25 አመሻሽ ጀምሮ በዞኑ ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ ቡድኖችን ላይ የጸጥታ ዘመቻ ለማካሄድ በሚል ኔትዎርክ መቋረጡ ተሰምቷል። በዞኑ ኔትዎርክ ከተቋረጠባቸው ወረዳዎች መካከል ወረ ጃርሶ፣ ኩዩ፣ ደገም እና ሂደቡ አቦቴ እንደሚገኙበት ምንጮች …
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ለወታደራዊ ዘመቻ ኢንተርኔት እና የሞባይል ኔትወርክ ተዘጋ Read more »