አንድ የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ሃላፊንና አንድ የቀድሞ የረድኤት ሠራተኛን ጨምሮ ስምንት የትግራይ ተወላጆች 12 የኢትዮጵያና ኤርትራ ከፍተኛ ባለሥልጣናትና ወታደራዊ አዛዦች በሰሜኑ ጦርነት ወቅት በትግራይ “የጦር ወንጀል” እና “በሰብዓዊነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች” ፈጽመዋል በማለት ለጀርመን ዓቃቤ ሕግ አቤቱታ አቅርበዋል። የወንጀሎቹ …

12 የኢትዮጵያና ኤርትራ ከፍተኛ ባለሥልጣናትና ወታደራዊ አዛዦች በጀርመን ክስ ቀረበባቸው Read more »

(መሠረት ሚድያ)- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የፖሊስ አባላት ከደንብ ማስከበር ጋር በመሆን ድርጅቶችን እና ግለሰቦችን ገንዘብ በመቅጣት ገቢ እንዲያስገቡ መታዘዛቸው ታውቋል። ለመሠረት ሚድያ የደረሰው ጥቆማ እንደሚያሳየው የየክፍለ ከተማው ሾል አስፈፃሚዎች በየጊዜው የፖሊስ አዛዦችን እየሰበሰቡ ገንዘብ በተለይ ከነጋዴዎች እና ድርጅቶች በአስገዳጅ …

ፖሊስ ጣብያዎች ከደንብ ማስከበር ጋር በመሆን ገንዘብ በመቅጣት ገቢ እንዲያስገቡ መታዘዛቸው ተሰማ Read more »

ዛሬ ሐሙስ መጋቢት 11፤ 2017 እየተካሄደ ባለው የፓርላማ መደበኛ ስብስባ፤ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከተነሱ ጥያቄዎች ውስጥ የትግራይ ወቅታዊ ሁኔታን የተመለከተው ይገኝበታል። ገዢው ብልጽግና ፓርቲን በመወከል ከያያ ጉለሌ ምርጫ ክልል የተመረጡት ብርቄ ባህሩ፤ በትግራይ ክልል ያለው ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ “ወደ …

ህወሓት “አደብ እንዲገዛ መደረግ አለበት” – አቶ ባርጠማ ፍቃዱ፤ የኢዜማ የፓርላማ ተወካይ Read more »

የኢትዮጵያ መንግስት ከአሜሪካ ያጣውን የገንዘብ ድጋፍ ለማካካስ ህዝብን ማስከፈል ሊጀምር መሆኑ ተሰማ (መሠረት ሚድያ)- የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በዩኤስኤድ (USAID) እና ሌሎች ተቋሞች በኩል ኢትዮጵያን ጨምሮ ለበርካታ የአለም ሀገራት ይሰጥ የነበረው ድጋፍ መቆሙን ተከትሎ ከፍተኛ መደናገጥ እና አሳሳቢ ክስተቶች እየተስተዋሉ ይገኛሉ። …

የኢትዮጵያ መንግስት ከአሜሪካ ያጣውን የገንዘብ ድጋፍ ለማካካስ ህዝብን ማስከፈል ሊጀምር መሆኑ ተሰማ Read more »

ኔፕልስ፣ ፓሪስ እና ሐምቡርግ ዩኒቨርስቲዎች አማርኛ ማስተማር ከጀመሩ 100 ዓመት አልፏቸዋል። ይህ ለብዙ ሰው ዜና ነው። በኔፕልስ አማርኛን ማስተማር የጀመሩት አፈወርቅ ገብረየሱስ ናቸው። ይህ ማለት በ1890ዎቹ መሆኑ ነው። ጥንት በዓድዋ ዘመን። አማርኛ በጀርመን፣ ሐምቡርግም ዩኒቨርስቲም ይሰጣል። እዚያም ድሮ ነው የተጀመረው። …

ኔፕልስ፣ ፓሪስ እና ሐምቡርግ ዩኒቨርስቲዎች አማርኛ ማስተማር ከጀመሩ 100 ዓመት አልፏቸዋል። Read more »

የሶማሊያ መንግሥት አሸባብ በሀገሪቱ ፕሬዝደንት አጀብ ላይ ጥቃት ማድረሱን አረጋገጠ። ታጣቂው ቡድን በትናንት ዕለት ከቀትር በፊት ፕሬዝደንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ላይ ያነጣጠረ የቦምብ ጥቃት መፈጸሙን ገልጿል። የሶማሊያ መንግሥት ጥቃቱን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ፕሬዝደንት ሀሰን ከመቃዲሹ ተነስተው የሀገሪቱ ወታደሮች ወደተሰማሩበት ሺርሻባሌ …

ፕሬዝደንቱ ላይ ያነጣጠረ የቦምብ ጥቃት መፈጸሙ ታወቀ Read more »

ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ ታወጀየአማራ ሕዝብ የገጠመውን መንግሥት መር የዘር ጭፍጨፋ ለማስቆም የኅልውና ትግል ከጀመረ ሃያ ወራትን አስቆጥሯል። በእነዚህ ወራት በተበታተነ መልኩ ይሁን እንጅ በጠላት ላይ ቁሳዊ፣ ሰዋዊ፣ አዕምሯዊና መሰል ኪሳራዎችን ማድረስ ተችሏል። በስም መከላከያ የሚባለውን ወራሪ ሠራዊት በማፍረስ በኩልም …

ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ ታወጀ Read more »

አቶ ጌታቸው ረዳ ለህይወታቸው የሚያሰጋ ችግር ገጥሟቸው ነበር ? 🚨 ” ከፍተኛ የሰራዊት ኃላፊ ‘ እንዴት ታሳልፉታላችሁ ‘ በሚል ደንፍቶ ፓትሮል ይዞ ኤርፖርት ድረስ እንደመጣ በኃላ ሰማን !! “ ካለፈው ሳምንት አንስቶ አዲስ አበባ የሚገኙት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ …

” ከፍተኛ የሰራዊት ኃላፊ ‘ እንዴት ታሳልፉታላችሁ ‘ በሚል ደንፍቶ ፓትሮል ይዞ ኤርፖርት ድረስ እንደመጣ በኃላ ሰማን !! “ Read more »

🔴 ” እጅ ከፍንጅ እናሲዛለን ግን በ3 ወር ውስጥ ይለቀቃሉ ” – የስብሰባ ተሳታፊዎች ➡️ ” የእኛ ሰራተኞች ፍጹም ናቸው አንልም አሁንም ብዙ ችግሮች አሉ ይህንን ችግር ለማስተካከል ክፍት ሆነን እየሰራን ነው ” – የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ …

አዳነች አቤቤ በምትመራው ቢሮ ብልሹ አሰራር የተዘፈቁትን እጅ ከፍንጅ ቢያዙም እንደሚለቀቁ ታወቀ Read more »

🔴 “ እዚሁ አፍንጫችን ሼር ጀሞ አደባባይ ሸገር ሲቲ ላይ ሹፌሩን ደብድበው በደረሰኝ 3,000 አስከፍለውታል ” – ማኀበሩ ➡️ “ በአንድ ኬላ ከ2000 እስከ 5000 ብር እንጠየቃለን። በሀገሪቱ 280 ሕገ ወጥ ኬላዎች አሉ ” የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በተለያዩ ቦታዎች ባሉ …

የአሽከርካሪዎች ሰቆቃ ፡ በሀገሪቱ 280 ሕገ ወጥ ኬላዎች አሉ ! ጀሞ አደባባይ ሸገር ሲቲ ላይ ሹፌሩን ደብድበው በደረሰኝ 3,000 አስከፍለውታል Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከነገ በስቲያ ሐሙስ መጋቢት 11፤ 2017 በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት፤ ከፓርላማ አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሊሰጡ ነው። የሐሙሱ የፓርላማ መደበኛ ስብሰባ፤ የፌደራል መንግስት የስድስት ወር የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለምክር ቤት አባላት መላኩን ተከትሎ …

አብይ አሕመድ ነገ በፓርላማ ማብራሪያ እሰታለሁ ብሏል Read more »

“ስምንት ሀገራት የኤችአይቪ ህክምና አቅርቦት እጥረት ሊያጋጥማቸው ይችላል” WHO የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (USAID) መቋረጥ ምክንያት ስምንት ሀገራት የኤችአይቪ (HIV) ህክምና ሊያልቅባቸው ይችላል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ። ድርጅቱ በሚቀጥሉት ወራት በሄይቲ፣ ኬንያ፣ ሌሴቶ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ቡርኪናፋሶ፣ ማሊ፣ ናይጄሪያ …

ስምንት ሀገራት የኤችአይቪ ህክምና አቅርቦት እጥረት ሊያጋጥማቸው ይችላል Read more »

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሶ ዞን የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት፣ ያለመከሰስ መብታቸው በተነሳባቸው የክልሉ ምክር ቤት አባል ዮሃንስ ተሠማ ላይ ዛሬ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ እንደፈቀደ ከቤተሰባቸው መስማቱን ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል። ተከሳሹ የተጠረጠሩባቸውን ወንጀሎች እንዳልፈጸሙ ለችሎቱ መናገራቸውንና “ከውጭ ኃይሎች ጋር ግንኙነት …

አደገኛው የቤንሻንጉል ጉምዝ ብልፅግና ሹሞች አካሄድ Read more »

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ ልዩ ስሙ “አሊዶሮ መውጫ’ በተባለ ሥፍራ ታጣቂዎች ዛሬ እኩለ ቀን ላይ የአንድ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተሳፋሪዎችን በሙሉ አፍነው መወሰዳቸው ተሰምቷል ። ታጣቂዎቹ እገታውን የፈጸሙት፣ ከአዲስ አበባ ወደ አማራ ክልል ሲጓዝ በነበረ “ፈለገ …

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በታጣቂዎች የታፈኑት የአማራ ክልል ተጓዦች Read more »

በአፋር ክልል በሬክተር ስኬል 5.5 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ በአፋር ክልል በሬክተር ስኬል 5.5 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ እሁድ መጋቢት 7 ምሽት መከሰቱን የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መስሪያ ቤት ገለጸ። ንዝረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የተሰማው ርዕደ መሬት፤ ከአዋሽ ከተማ በስተሰሜን …

በአፋር ክልል በሬክተር ስኬል 5.5 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ Read more »

የሰላሌ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ቅሬታና የዩኒቨርስቲው ምላሽ! 🟢 ” መስቀል ማድረግ አንችልም፣ ነጠላ መልበስ ቀርቶ በላስቲክ መያዝ አይቻልም፣ ቅሬታ የሚያቀርብ ተማሪ እየታሰረ እያስፈራሩ ነው “-  የተማሪዎች ቅሬታ 🟢 ” በግቢው ውስጥ እኔ ሳላውቃቸው የተፈጠሩ ችግሮች ካሉ አሁንም ቢሆን የተማሪዎችን መብት ለመጠበቅ …

መስቀል ማድረግ አንችልም፣ ነጠላ መልበስ ቀርቶ በላስቲክ መያዝ አይቻልም፣ ቅሬታ የሚያቀርብ ተማሪ እየታሰረ እያስፈራሩ ነው Read more »

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት እና የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊ ሆነው እየሰሩ የሚገኙት ሌፍተናንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ጌታቸው ረዳን በመተካት የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንት ሆነው መሾማቸውን የአውራምባ ታይም ዘግቧል ። ከሰሞኑም ከፌደራል መንግስት(ከጠቅላይ ማኒስትሩ ) ይፋዊ የሹመት ደብዳቤው ይደርሳቸዋል ብሏል በዘገባው …

ታደሰ ወረደ ጌታቸው ረዳን ተካው Read more »