የትግራይ ወታደራዊ አዛዦች በመቀሌና አዲጉዶም ከተሞች በሰላማዊ ሰዎች ላይ በመተኮስ በርካቶች ላይ ጉዳት አድርሰዋል – ጌታቸው ረዳ
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ ከሕገወጡ የሕወሓት አንጃ ጋር የወገኑ የትግራይ ወታደራዊ አዛዦች በመቀሌና አዲጉዶም ከተሞች በሰላማዊ ሰዎች ላይ በመተኮስ በርካቶች ላይ ጉዳት አድርሰዋል በማለት ትናንት ምሽት በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ከሰዋል። ጌታቸው፣ ወታደራዊ አዛዦቹ የጊዜያዊ አስተዳደሩን መዋቅሮች ለማፈራረስ …
የትግራይ ወታደራዊ አዛዦች በመቀሌና አዲጉዶም ከተሞች በሰላማዊ ሰዎች ላይ በመተኮስ በርካቶች ላይ ጉዳት አድርሰዋል – ጌታቸው ረዳ Read more »