የገነት አራጌ ስቃይና የብርሃኑ ነጋ ጭካኔ ! ! ምስሏን የምታዩት ወጣት ገነት አራጌ ትባላላች። የኢዜማ አባልና ከፍተኛ አመራርም ነበረች ። ኢዜማን ከተቀላቀሉ ብሩህ አይምሮ ከነበራቸው በርካታ ወጣት ሴቶች መሃከል አንዷ ነበረች። እንደሌሎቹም ወጣት ሴቶች በኢዜማ ላይ የነበራቸው ተስፋና ለኢዜማ የነበራቸው …

የገነት አራጌ ስቃይና የብርሃኑ ነጋ ጭካኔ ! ! Read more »

የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ የመጨረሻው ጫፍ ላይ እየደረሰ ነው፡፡ አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከዕጥፍ በላይ ዋጋው ሽቅብ እየሄደ ነው፡፡ ነዳጅ ዋጋው በጨመረ ቁጥር ገበያውም አብሮ በዋጋ ጭማሪዎች ይሞቃል፡፡ ‹‹መንግሥት በነዳጅ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ አደረገ›› በሚል አርዕስት የተላለፈው ውሳኔ መሬት …

የነዳጅ ዋጋ በጨመረ ቁጥር የሚፈጠረውን የዋጋ ንረት ሸማቹ ያለማካካሻ እንዴት ይቋቋመዋል? Read more »

ሪፍት ቫሊ ኢንስቲትዩት በአዲስ አበባ ቤስት ዌስተርን ፕሪሚየም ሆቴል ባዘጋጀው ዓውደ ጥናት በኢትዮጵያ በከተሞች ባለቤትነት ላይ የሚነሱ ጭቅጭቆችና ውዝግቦች፣ የፖለቲካ ውጥረት መነሻ እየሆኑ መምጣታቸውን በዘርፉ ጥናት ያቀረቡ ምሁራን ገለጹ፡፡ ሪፍት ቫሊ ኢንስቲትዩት “Urban Contestations in Ethiopia” በሚል ርዕስ በአዲስ አበባ …

በከተሞች ባለቤትነት የሚነሱ ጥያቄዎች የፖለቲካ ውጥረት መንስዔ መሆናቸው ተነገረ Read more »

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መጋቢት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅ አጸደቀ፡፡ አዋጁ እስከ አሁን በሥራ ላይ የነበረውን አዋጅ ቁጥር 359/ 1995 የሚያሻሽል ሲሆን፣ አዋጅ ቁጥር የተሸሻለው …

የፌዴራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት የሚደነግገው አዋጅ ጸደቀ Read more »

“ የታመሙብን፣ ራሳቸውን ችለው መንቀሳቀስ የማይችሉ ልጆች በመካከላችን አሉ ” – በማይናማር የኢትዮጵያውያን አስተባባሪ በታጋቾች ተገደው ሲሰሩት ከነበረው ፋታ የማይሰጥ አስከፊ ስራ ወጥተው በማይናማር በተለያዩ ካምፕች በሚሊታሪ ቁጥጥር ስር ያሉ ኢትዮጵያውያን መንግስት በአፋጣኝ እንዲደርስላቸው ዛሬም በቲክቫህ ኢትዮጵያ በኩል ተማጽነዋል። ኢትዮጵያውያኑ …

“ የታመሙብን፣ ራሳቸውን ችለው መንቀሳቀስ የማይችሉ ልጆች በመካከላችን አሉ ” – በማይናማር የኢትዮጵያውያን አስተባባሪ Read more »

🔴 ” ፀረ-ሠላም ሃይሎች በአንድ ሚሊሻ ቤት ላይ እሳት ለኩሰዉ የሁለት ጨቅላ ሕፃናት ሕይወት አልፏል “- የአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ➡️ ” የገዢው ፓርቲ አመራሮች ኢዜማን ለመወንጀል የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ” – የወረዳው ኢዜማ ተመራጭ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፤ ጋሞ ዞን አርባ …

የገዢው ፓርቲ አመራሮች ኢዜማን ለመወንጀል የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም Read more »

“ልጃችን በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ታፍና ከተወሰደች በኋላ ልትገኝ አልቻለችም”— የኢዜማ ተወካይ በመሆን ያገለገለችው የገነት አራጌ ቤተሰቦች ለመሠረት ሚዲያ (መሠረት ሚድያ)- የካቲት 6 ቀን 2017 ዓ/ም አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ መነን ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ ቀይ ቦኔት …

ልጃችን በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ታፍና ከተወሰደች በኋላ ልትገኝ አልቻለችም Read more »

የሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል መሪ ጦራቸው ከካርቱም መውጣቱን አመኑ። የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መሪ የሆኑት መሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ የሱዳን ጦር ካርቱምን ከተቆጣጠረ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አስተያየታቸውን የሰጡ ሲሆን ከጦሩ ጋር የሚያደርጉት ውጊያ እንዳላበቃና ወደ ካርቱም ዳግም እንደሚመለሱ ተናግረዋል። ዳጋሎ አክለውም ጦራቸው …

የሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል መሪ ጦራቸው ከካርቱም መውጣቱን አመኑ። Read more »

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አዲስ ልምምድ! የደሞዝተኛውና የቢዝነስ ክፍሉ ገንዘብ በመንግስት እየተፈለገ ነው! ሸማች ለአምራቹ እና ለአገልግሎት ሰጪው ዋስትና ቢሆንም መንግስት በተለያየ ዘዴ የሸማቹን እና የቢዝነስ ክፍሉን ገንዘብ በሸማቹ በራሱ ከሚወጣ እኔ ልጠቀምበት እያለ ነው! ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት….. https://youtu.be/K27tCxQtxuU

” የስነ ምግባር ግድፈቶች ተብለው በዝርዝር የተገለጹትን ተግባራት በቤተክርስቲያኒቱ መሪ መፈጸሙን አረጋግጠናል ” – ካውንስሉ ➡️ ” የበሻሻው ዐቢይ እና የሾለው ነብይ በተራ ጫጫታ ይጠፋሉ ብሎ ማሰብ ተራ ቅዠት ነው  ” – ነቢይ ኢዩ ጩፋ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት …

የበሻሻው ዐቢይ እና የሾለው ነብይ በተራ ጫጫታ ይጠፋሉ ብሎ ማሰብ ተራ ቅዠት ነው  ያለው ኢዩ ጩፋ ከአገልግሎት ታገደ Read more »

“ ካለንበት ህንጻ እንዳንወጣ ሚሊተሪዎች በሩን ዘግተው ከልክለውናል ” – ኢትዮጵያውያን በማይናማር ማይናማር ባጋጠማት ከባድ የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ እስካሁን 144 ዜጎቿ ህይወት ጠፍቷል። 732 የሚሆኑት ተጎድተዋል። ታይላንድ ባንኮክ ደግሞ እስካሁን በታወቀው 3 ሰዎች ሞተዋል። ማይናማር ሬክተር ስኬል 7.7 በሆነ ከባድ …

በማይናማር በተለያዩ ካምፓች የሚገኙ ከ735 በላይ ኢትዮጵያውያንም የድረሱልን ተማጽኖ እያሰሙ ይገኛሉ። Read more »

አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞች “በሽብር ወንጀል” ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ የፌደራል ፖሊስ “በሽብር ወንጀል ጉዳይ” ጠርጥሬያቸዋለሁ ያላቸውን አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞችን፤ በዛሬው ዕለት ፍርድ ቤት አቀረበ። ጉዳዩ የቀረበለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ ፖሊስ በጠየቀው የ14 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ …

አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞች “በሽብር ወንጀል” ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ Read more »

“እንደ ትግራይ ጥለናችሁ ነው የምነወጣው” አበባው ታደሰ ከአማራ  ክልል  ከሁሉም ዞን እና  ወረዳዎች የተሰባሰቡ የብልፅግና አመራሮች በባህር ዳር ከተማ ሲመክሩ መቆየታቸው ይታወቃል። ስብሰባውን የመሩት አቶ አረጋ ከበደ ፣ ጄነራል አበባው ታደሰ እና ጄነራል መሐመድ ተሰማ ሲሆኑ  አበባው ታደሰ ” መከላከያ ሰራዊቱን …

“እንደ ትግራይ ጥለናችሁ ነው የምነወጣው” አበባው ታደሰ Read more »

መልካም ብርቱካንስ ዋሸች!!!! የእሷን ውሸት ትተን 17ቱ ልጆች ዛሬስ የት ናቸው? ይሄ ሁሉ ባለሙያ ተሰብስቦ በአንድ ሳምንት ውስጥ ይሄን አይነት ዘጋቢ ፊልም ሲሰራ አምስት አመት ሙሉ የጠፉትን ልጆች ወላጆች አናግሮ ምነው የአምስት ደቂቃ ዘጋቢ ፊልም መስራት አቃተው? ………… ወቸ ጉድ …

ውሸት እንደ ፖለቲካ ፕሮግራም ዓላማ ብሎ የያዘ መንግስት በምን ሞራሉ ነው አንድን ዜጋ ውሸታም ብሎ የሚከሰው? ( አርቲስት ታማኝ በየነ ) Read more »

ሶማሊያ ስትራቴጂካዊ ናቸው የተባሉ ወደቦችን አሜሪካ እንድትቆጣጠር ጥያቄ አቅርባለች። ጥያቄው የቀረበውም አሜሪካ ከሶማሊያ ለተለዩ ክልሎች የሃገርነት ዕውቅና እንዳትሰጥ ነው ተብሏል። ሴማፎር (https://www.semafor.com/article/03/28/2025/somalia-offers-us-control-over-strategic-ports) በመጋቢት 16 የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሃሰን ሼህ ሞሐመድ ለፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እነዚህን ስትራቴጂካዊ ወደቦች እንዲቆጣጠሩ በደብዳቤ  መጠየቃቸውን ዘግቧል። ለጥያቄ …

ሶማሊያ ስትራቴጂካዊ ናቸው የተባሉ ወደቦችን አሜሪካ እንድትቆጣጠር ጥያቄ አቅርባለች። Read more »