(ምንሊክ ሳልሳዊ) ፡ …… በፌክ ዶክመንተሪ ፊልም የሕግ የበላይነትን መደፍጠጥ መንግስታዊ ድንቁርና ነው …….. በፖለቲካ እርምጃዎች ሕግን በማኮላሸት እውነትን ለመሸፈን የሚደረጉ ሩጫዎች ይብልጡኑ ያጋልጣሉ፤ …….. የአብይ አሕመድ አገዛዝ በብርቱካን ጉዳይ ለምን እንደደነገጠም ፍንትው አድርገው ያሳያሉ፤ ……… እውን የአብይ አገዛዝ እውነትን …

በፌክ ዶክመንተሪ ፊልም የሕግ የበላይነትን መደፍጠጥ መንግስታዊ ድንቁርና ነው Read more »

ከህዳሴ ግድብ በቀን ከ14 ሺህ ቶን በላይ የአሳ ምርት የሚገኝበት አቅም ተፈጥሯል ተብሎ የተሰራጨው መረጃ ተጋኖ የቀረበ ነው በትናንትናው እለት የግብርና ሚኒስቴር ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በቀን ከ14 ሺህ ቶን በላይ የአሳ ምርት የሚገኝበት አቅም መፈጠሩን በሶሻል ሚድያ ገፁ አስታውቆ …

የአብይ አሕመድ አገዛዝ የተሳሳተ መረጃ ለሕዝብ ማቅረቡን እንደቀጠለ ተጋለጠ Read more »

” ከዚህ በፊት ታይቶም፣ ተሰምቶም በማይታወቅ በዋልያ ላይ ህገወጥ አደን እየተደረገ ነው” 🟢 “ቁጥራቸውም ከ800 ወደ 306 አሽቆልቁሏል፣ የህልውና አደጋ ተደቅኖባቸዋል ” – ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በኢትዮጵያ ብርቅዬው የዋልያ አይቤክስ በሕገወጥ አደን ምክንያት ቁጥራቸው እየቀነሰ በመሆኑ በእጅጉ አሳሳቢ ሆኖብኛል ሲል የፌዴራል …

ከዚህ በፊት ታይቶም፣ ተሰምቶም በማይታወቅ በዋልያ ላይ ህገወጥ አደን እየተደረገ ነው Read more »

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ወይዘሮ መሰረት ደምጤ ፤ ” ተቋሙ የተገኘበትን የኦዲት ግኝት ማስተካከያ ለማድረግ ዝግጁነት የለውም ” ሲሉ ተናግረዋል። ” ተጀምሮ ላልተጠናቀቀ ፕሮጀክት ገንዘብ ወጪ ተደርጓል ” ብለዋል። ” የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሰው ሀብትና የንብረት አስተዳደር ሂደቱ ደካማ ነው ” …

የፌዴራል ፀረ ሙስና ኮሚሽን የአብን/ብልፅግና ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ ላይ ምርምራ እንዲያደርግ የፌዴራል ዋና ኦዲተር ጠየቀ Read more »

በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተቋወመ። ዛሬ ምሽት ባወጣው መግለጫ ፥ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚነንስትር  ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) የትግራይ ህዝብ  ለቀጣይ አንድ ዓመት ስልጣኑ የሚራዘመውን የጊዚያዊ አስተዳደሩን የሚመራ ፕሬዜዳንት እንዲጠቁም አስመልክቶ ያወጡትን መልዕክት ” የተናጠል ውሳኔና ተግባር ” …

ፌደራል መንግሥቱ የጊዜያዊ አስተዳደሩን ሥልጣን በማራዘም ዙሪያ ብቻውን እየሠራ ይገኛል ( ሕወሓት ) Read more »

በመሠረት ሚድያ የተጋለጠው ተቋም ከግማሽ ቢልዮን ብር በላይ የኦዲት ጉድለት ተገኘበት (መሠረት ሚድያ)- የዛሬ አንድ ወር ተኩል ገደማ በመሠረት ሚድያ አማካኝነት ከፍተኛ ምዝበራ እየተፈፀመበት እንደሆነ ተጋልጦ የነበረው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከግማሽ ቢልዮን ብር በላይ ጉድለት እንደተገኘበት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት …

በአብን/ብልፅግና ሊቀመንበር በለጠ ሞላ የሚመራው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከግማሽ ቢልዮን ብር በላይ ጉድለት ተገኘበት Read more »

የብርትኳንን ጉዳይ ለማስተባበል የተሄደበት ርቀት ፣ 24 ሰዓት ባልሞላ ግዜ**********1. ቪድዮው ከዩቱብ እንዲወርድ ተደረገ፡፡ የሜታ ( ፌስ ቡክ) ቪድዮውን ኮፒ ራይት ያለው ክላሲካል ነውና የተጠቀመው ፣ ይህ ቪድዮ ይታገድ ፣ይውረድ የሚል ጥያቄ ገብቶ ፣ ሜታ የቪድዮውን ማጥፋት ጀመረ 2. የኢቢኤስ …

የብርትኳንን ጉዳይ ለማስተባበል የተሄደበት ርቀት ፣ 24 ሰዓት ባልሞላ ግዜ Read more »

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ዕጩዎችን እንዲጠቁም ለትግራይ ህዝብ ጥሪ ቀረበ  ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፤ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን በፕሬዝዳንትነት ለመምራት ብቁ የሚሆኑ ዕጩዎችን እንዲጠቆሙ ለክልሉ ህዝብ ጥሪ አቀረቡ። ዕጩዎቹ “የጊዜያዊ አስተዳደሩን ስራዎች በብቃት የሚያከናውኑ” እንዲሁም “የክልሉን ሰላም እና ደህንነት …

አብይ አሕመድ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ዕጩዎችን እንዲጠቁም ለትግራይ ህዝብ ጥሪ አቀረበ  Read more »

በርካታ የፖለቲካ አመራሮች ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ስላላቸው ዶክመንቶችን የመለየት ሂደት እክል ገጥሞታል ተባለ (መሠረት ሚድያ)- ሕገወጥ እና ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ መስፋፋቱን ተከትሎ በመንግሥት የተወሰዱ እና እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች ችግሩን ከመቅረፍ ይልቅ መመርያ በማውጣት ሀሰተኛ ትምህርት ያላቸውን ህጋዊ በማድረጉ ላይ ያተኮሩ መሆናቸውን ምንጮች …

የአብይ አሕመድ አገዛዝ 460 ሺህ ፎርጂድ የትምህርት ዶክመንት ያላቸው ግለሰቦች ሰነዶቻቸው ህጋዊ ሊያደርግ መሆኑ ተሰማ Read more »

ጌታቸው ሽፈራው ፡ አገዛዙ የጠላፊ ጠበቃ አይደለም። ራሱ አገዛዙ ጠላፊ ነው። አገዛዙ የደፋሪ ጠበቃ አይደለም። ራሱ አገዛዙ ደፋሪ ነው። ለአመታት ታፍነው የተወሰዱት ተማሪዎች ጉዳይን ሲያድበሰብስ ኖሮ አሁን ይፋ ሲወጣ ቪዲዮ በማስወረድ ወንጀልን ለመደበቅ ጥረት እያደረገ ነው። ድንገት እውነቱ ስለወጣባቸው ደንግጠው …

አገዛዙ የጠላፊ ጠበቃ አይደለም። ራሱ አገዛዙ ጠላፊ ነው። Read more »

የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ከዛሬ ምሽት ጀምሮ በነዳጅ ችርቻሮ ዋጋ ላይ  10% አካባቢ ጭማሬ መደረጉን ገልጿል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ፣ ከዛሬ 12 ጅምሮ የነዳጅ የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሬ መደረጉን አረጋግጠዋል። የዋጋ ጭማሬው ምንን አስመልክቶ ነው ? በምን በምን ላይ …

በነዳጅ ችርቻሮ ዋጋ ላይ  10% አካባቢ ጭማሬ ተደረገ Read more »

በኦሮሚያ ከልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ ወረዳ ከጎርፎ ከተማ ወጣ ብሎ ባለ ሥፍራ፣ ታጣቂዎች ትናንት ከቀኑ 10 ሰዓት ገደማ በሁለት ተሽከርካሪዎች ላይ በፈጸሙት እገታ 40 ያህል ተሳፋሪዎችን አፍነው መውሰዳቸውን ታውቋል ። እገታው በተለምዶ ”ሃይሩፍ” ተብለው በሚጠሩ ሁለት መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ …

እገታው ቀጥሏል፤ 40 ሰዎች ወደ አዲስ አበባ መግቢያ ሱሉልታ ላይ ታገቱ Read more »

በዚህ ሳምንት አሊ ዶሮ ላይ የታገቱትን 58 ሰዎች ለመልቀቅ ታጣቂዎች በአንድ ሰው እስከ 1.5 ሚልዮን ብር እየጠየቁ ነው (መረጃን ከመሠረት)- ከአራት ቀን በፊት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በፍቼ እና ጎሀፂዮን ከተሞች መሀል የታገቱትን 58 ዜጎች ለመልቀቅ ታጣቂዎች ከፍተኛ ገንዘብ …

በዚህ ሳምንት አሊ ዶሮ ላይ የታገቱትን 58 ሰዎች ለመልቀቅ ታጣቂዎች በአንድ ሰው እስከ 1.5 ሚልዮን ብር እየጠየቁ ነው Read more »

ፊታውራሪ በሻሻ! አብይ ፊታውራሪ መሸሻ አይደለንም ጉዱ ካሳ ነን አለ ። ችግሩ የመረዳት ችግር ነው። ፊቲውራሪ መሸሻ ከሌሉ ጉዱ ካሳ የለም። ፊታውራሪ መሸሻ ከሌሉ ቄስ ሞገሴም የሉም። ፊታውራሪ መሸሻ የሉም ካሉ አበጀ በለው የማንን እጅና ደጅ ሊይዝ ነው ገበሬውን እየደራጀ …

ፊታውራሪ በሻሻ Read more »