ዘመድ የታፈነባችሁ ኮልፌ ፖሊስ ማሰልጠኛ አፈላልጉ። በመቶውች እዛ በድብቅ ታግተው ይገኛሉ። ( ጃዋር መሐመድ )
ሰሞኑን ለየት ያለ አግዶ የመዘርፊያ ስልት መጥቷል። ከዚህ በፊት ሰው ታግቶ ወደ ዱር ተወስዶ ገንዘብ ይጠየቅ ነበር። አሁን ግን የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ከመዲናዋ ሰውን አፍነው እዚያው ከተማዋ ውስጥ ይደብቃሉ። ወደ ፍርድ ቤት አይወስዱትም ፤ ለቤተሰቦቹም አያሳዩም። ቤተሰብ በፍለጋ ሲጨነቅ ፣ …
ዘመድ የታፈነባችሁ ኮልፌ ፖሊስ ማሰልጠኛ አፈላልጉ። በመቶውች እዛ በድብቅ ታግተው ይገኛሉ። ( ጃዋር መሐመድ ) Read more »
አፋብኃ ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ የህዝብ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ለህዝብ አገልግሎት እንዲሰጡ መመሪያ ሰጠ!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ የህዝብ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ለህዝብ አገልግሎት እንዲሰጡ መመሪያ ሰጠ!! የሙሉ መግለጫው ዝርዝር https://www.facebook.com/photo?fbid=4219626751641829&set=a.1476263212644877
የኬንያው ባንክ፣ ከኢትዮጵያ የግል ባንክ የአክሲዮን ድርሻ ለመግዛት ንግግር ጀመረ
የኬንያው “ኬሲቢ” ባንክ፣ ከአንድ ስሙ ይፋ ካልሆነ የኢትዮጵያ የግል ባንክ የአክሲዮን ድርሻ ለመግዛት ንግግር መጀመሩን ዳይሊ ቢዝነስ ዘግቧል። ኬሲቢ፣ በ18 ወራት ውስጥ ከባንኩ ለመግዛት የወሰነው 40 በመቶ የአክሲዮን ድርሻ መሆኑን ዘገባው ጠቅሷል። ኬሲቢ አክሲዮን መግዛትን የመረጠው፣ በአገሪቱ የፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚው …
የኬንያው ባንክ፣ ከኢትዮጵያ የግል ባንክ የአክሲዮን ድርሻ ለመግዛት ንግግር ጀመረ Read more »
11 ክልል ዓቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት መስርተዋል።
11 ክልል ዓቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ለመተባበር ያስችለናል ያሉትን ጥምረት መስርተዋል። በጥምረቱ ምስረታ ሂደት ከ20 በላይ ፓርቲዎች ቢሳተፉም፣ እስከፍጻሜው የዘለቁት ግን 11ዱ ብቻ ናቸው። የጥምረቱ መስራቾች አናሳ ብሔረሰቦችን የሚወክሉ ሲሆኑ፣ ከእነዚህም መካከል የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የአፋር ነጻ አውጭ …
የውጪ ዜጎች ለሕክምና እጥፉን እንዲከፍሉ ሊደረግ ነው ተባለ
ጤና ሚንስቴር፣ የውጭ ዜጎች በመንግሥት የጤና ተቋማት ለእያንዳንዱ አገልግሎት የወጣውን ተመን እጥፍ እንዲከፍሉ የሚያስገድድ መመሪያ ማውጣቱን ሪፖርተር ዘግቧል። መመሪያው፣ የዩኒቨርስቲ ሆስፒታሎች የአገልግሎት ተመኑን በየሦስት ዓመቱ እንዲከልሱ እንደሚያዝ ዘገባው ጠቅሷል። በክልሎች የሚገኙ ሆስፒታሎች የሚያደርጉት ክለሳ ደሞ የሕዝቡን የመክፈል አቅም ታሳቢ …
በኦሮሚያ ሹፌሩ ሲገደል 40 መንገደኞች ታገቱ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደገም ወረዳ ልዩ ስሙ “ኤግዱ” በተባላ ስፍራ ከአማራ ክልል ግንደወይን ከተማ ወደ አዲስ አበባ ሲያቀና ከነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ላይ ታጣቂዎች ዛሬ ከ40 በላይ መንገደኞችን ማገታቸውንና ሹፌሩን መግደላቸውን ተሰምቷል። ሹፌሩ ከእገታው ለማምለጥ ሲሞክር፣ አውቶብሱ ተገልብጦ …
ከስራ መባረርን በመስጋት ከራሳቸው ኪስ እያወጡ አዲስ ቡክ የሚያስከፍቱ የባንክ ሰራተኞች ምሬታቸውን ገለ
ከስራ መባረርን በመስጋት ከራሳቸው ኪስ እያወጡ አዲስ ቡክ የሚያስከፍቱ የባንክ ሰራተኞች ምሬታቸውን ገለፁ “አሁን ላይ ባለው የአካውንት ክፈቱ ጥያቄ የተማረረው ማህበረሰብ አካውንት ቢከፍት እንኳን መነሻውን ብር ለመስጠት ፈቃደኛ አይደለም፣ ስለዚህ እኛ ሰራተኞች ስራችንን ከምናጣ ብለን ይህንን ብር ከኪሳችን ለመሙላት እንገደዳለን።” …
ከስራ መባረርን በመስጋት ከራሳቸው ኪስ እያወጡ አዲስ ቡክ የሚያስከፍቱ የባንክ ሰራተኞች ምሬታቸውን ገለ Read more »
መንግስታዊ ዝርፊያ! ( የኦሮሚያ ክልል ጉድ )
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የቤት ግብር ክፈሉ ይላችሁና እሺ ብላችሁ ልትከፍሉ ስትሄዱ የቤት ግብሩን ብቻ ብትከፍሉ አይቀበላችሁም። አመናችሁበት አላመናችሁበት፣ ይጥቀማችሁም አይጥቀማችሁ ተጨማሪ ክፍያዎችን በግዳጅ እንድትከፍሉ ትደረጋላችሁ። ለምሳሌ የእኔ የቤት ግብር የተገመተው 15,153.60 ብር ነው። ነገር ግን የሚከተሉትን ክፍያዎች በአስገዳጅ እንድከፍል ተደርጊያለሁ:- …
በተመደቡበት ሀገር በስራ ላይ እያሉ የተደባደቡት የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደሩ እና ምክትላቸው ከስራ ታገዱ
በተመደቡበት ሀገር በስራ ላይ እያሉ የተደባደቡት የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደሩ እና ምክትላቸው ከስራ ታገዱ ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/24sshv7d
” ምርጫችን ሽፍቶች ህዝብ ይዘው እንዲጠፉ መፍቀድ ወይስ ለሞትና ስደት የዳረጉንን ማስወገድ ? ” አቶ ጌታቸው ረዳ
” በህግ እንጂ በሀይል አንገዛም ! ” – የመኾኒ ከተማ ነዋሪዎች ➡️ ” ምርጫችን ሽፍቶች ህዝብ ይዘው እንዲጠፉ መፍቀድ ወይስ ለሞትና ስደት የዳረጉንን ማስወገድ ? ” አቶ ጌታቸው ረዳ በትግራይ ደብባዊ ዞን ራያ ዓዘቦ ወረዳ መኾኒ ከተማ በታጣቂዎች መካከል በተከፈተ …
” ምርጫችን ሽፍቶች ህዝብ ይዘው እንዲጠፉ መፍቀድ ወይስ ለሞትና ስደት የዳረጉንን ማስወገድ ? ” አቶ ጌታቸው ረዳ Read more »
በኪንዶ ኮይሻ ወረዳ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ።
በኪንዶ ኮይሻ ወረዳ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ። በወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ በዛሬው ዕለት ቀኑን ሙሉ ከመጠን በላይ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በተከሰተው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አልፏል። በአደጋው ሰለባ የሆኑ ሰዎች የአንድ ቤተሰብ አባላት …
በኪንዶ ኮይሻ ወረዳ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ። Read more »
አምነስቲ ኢንተርናሽናል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ረቂቅ አዋጅ ያካተታቸውን ድንጋጌዎች እንዲያነሳ ጠይቋል።
አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ የኢትዮጵያ መንግሥት አዲስ በተሻሻለው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ረቂቅ አዋጅ ያካተታቸውን ድንጋጌዎች ባስቸኳይ እንዲያነሳ ጠይቋል። ተቋሙ፣ የኢትዮጵያ ፍትሕ ሚንስቴር አዋጁን የማሻሻል ሂደት በከፍተኛ ሚስጢር እንደያዘውና በማሻሻያው ዙሪያ የሚደረጉ ውይይቶች በጣም ውስን እንደኾኑ በመጥቀስም ተችቷል። መንግሥት ማሻሻያውን እንዲተው የልማት አጋሮች …
አምነስቲ ኢንተርናሽናል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ረቂቅ አዋጅ ያካተታቸውን ድንጋጌዎች እንዲያነሳ ጠይቋል። Read more »
የጤና ባለሙያዎች ጥያቄ ከደመወዝ ጋር ብቻ የተያያዘ እንዳልኾነ አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ጥያቄና የሥራ ማቆም አድማ አስተባባሪ ቡድን፣ የጤና ባለሙያዎች ጥያቄ ከደመወዝ ጋር ብቻ የተያያዘ እንዳልኾነ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት አስታውቋል። የጤና ባለሙያዎች አጣዳፊ ጥያቄዎች የኾኑት የትርፍ ሰዓትና የጉዳት ክፍያና የመኖሪያ ቤት ድጎማ አኹንም ምላሽ እንደሚፈልጉ ቡድኑ ገልጧል። …
ፍልሰታ “እኛም ማየት አለብን” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
ፍልሰታ “እኛም ማየት አለብን” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በየዓመቱ ከነሀሴ 1 እስከ 15 ድረስ የምትጾመው ፍልሰታን በዘልማድ ነው የምንጾማት ወይንስ ሚስጢሩን ተረድተነውና አውቀነው ነው ሲሉ ቀሲስ አስተርአየ ይጠይቃሉ። “የፍልሰታ ጾም ትንሿ የጤፍ እንደ ጤፏ ቅንጣት እየወደቅን እየተነሳን አድገን፥ እኛነታችንን ለሚቀጥለው ዘሮቻችን …
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በጥላት ላይ እየወሰደ ያለው ርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ለተከታታ ሶስት ቀናት ከአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ 101ኛ፣ 102ኛ፣ 103ኛ፣ 104ኛ ክ/ጦር አየር ወለድ ኮማንዶ፣ አድማ ብተና እና የሚኒሻ አባላት ላይ ከባድ ጉዳት አድርሷል። በዚህ ከነሀሴ 8/2017 ዓ ም ጀምሮ እየተካሄደ …
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በጥላት ላይ እየወሰደ ያለው ርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል! Read more »