የይስሙላ ምክክር ኮሚሽኑ የዲሲ ስብሰባ ከሽፏል:
የይስሙላ ምክክር ኮሚሽኑ የዲሲ ስብሰባ ከሽፏል: የተገኙት ራሳቸው የአገዛዙ ተወካዬችና የብልፅግና አባለት ናቸው: የለንደን ፋኖ አዲስ ሰለሞን የህዝብን መልዕክት አድርሷል:: ሌላው ተቃዋሚ ከአዳራሹ ውጭ ድምፁን በጋራ አሰምቷል:: ቀጣዩ ቶሮንቶ ነው! https://www.facebook.com/reel/776026735072671
ከአማራ ፋኖ በጎጃም ወታደራዊ መምሪያ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ
ከአማራ ፋኖ በጎጃም ወታደራዊ መምሪያ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ፤ በትግል ውስጥ የአስተሳሰብ ልዩነት ይኖራል። የሀሳብ ልዩነት የነበረና የሚቀጥል ነው። የሀሳብ ልዩነቶችና ፍጭቶችን መስመር ማስያዝም ልክነት ነው። ሀሳብ ቢቻል በቅቡልነቱ ባይቻል ደግሞ በእጅ ብልጫ ድምር ውጤት እንዲያሸንፍ መስራትም ለህዝባችንና የትግላችን አላማ ያለንን …
ከ25 ዓመታት በፊት የተቀረጸ “አቡነ ፋኑኤል” ሲቀጥፉና ሲያወናብዱ የሚያሳይ የድምፅ ቅጅ
ከ25 ዓመታት ገደማ በፊት የተቀረጸ “አቡነ ፋኑኤል” ሲቀጥፉና ሲያወናብዱ የሚያሳይ የድምፅ ቅጅ የቀድሞው አባ መላኩ የአሁኑ "አቡነ ፋኑኤል" ጵጵስናቸውን በገንዘብ የሸመቱ፣ ጵጵስናን ያረከሱ፣ ያቀለሉና ለግል ኪሳቸው ማደለቢያ ያደረጉ መሆናቸው ይታወቃል። "አቡነ ፋኑኤል" ስጋ እንደሸተተው ጉንዳን ገንዘብ ያለበት ቦታ ቀድመው የሚገኙ፣ …
ከ25 ዓመታት በፊት የተቀረጸ “አቡነ ፋኑኤል” ሲቀጥፉና ሲያወናብዱ የሚያሳይ የድምፅ ቅጅ Read more »
መመሪያው የክፍያ ጭማሪ፣ የአደጋ ዋስትና ክፍያና የመኖሪያ ቤት ኪራይ ድጎማ ጥያቄዎችን አልመለሰም ( የጤና ባለሙያዎች )
ጤና ሚንስቴር፣ ከመስከረም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ አዲስ የጤና ባለሙያዎች የጥቅማ ጥቅም መምሪያ አውጥቷል። መመሪያው፣ በክልሎችና ፌደራል ደረጃ የጤና ባለሙያዎች የጤና መድኅን ሽፋን መጠቀሚያ ቁጥር እስኪያገኙ ድረስ ከእነ ቤተሰባቸው ነጻ የሕክምና አገልግሎት እንዲያገኙና ለዚህም አገልግሎት የሠራተኛ ክሊኒኮች እንዲለዩ ያዛል። መመሪያው፣ የጤና …
መመሪያው የክፍያ ጭማሪ፣ የአደጋ ዋስትና ክፍያና የመኖሪያ ቤት ኪራይ ድጎማ ጥያቄዎችን አልመለሰም ( የጤና ባለሙያዎች ) Read more »
የግዕዝ ቋንቋ እንደ አንድ ትምህርት እንዲሰጥ ዝግጅት ተደርጓል ተባለ
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ፣ በቀጣዩ የትምህርት ዘመን በሁሉም ትምህርት ቤቶች ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ የግዕዝ ቋንቋ እንደ አንድ ትምህርት እንዲሰጥ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል። ቢሮው በቂ የግእዝ መምህራን ለመመደብና የመማሪያ መጽሐፍትን ለማሰራጨት ዝግጅት ማድረጉን መስማቱን ጠቅሶ የዘገበው ደሞ ቢቢሲ ነው። እስከ ስድስተኛ …