አፋብኃ ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ የህዝብ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ለህዝብ አገልግሎት እንዲሰጡ መመሪያ ሰጠ!! Konjit Sitotaw August 21, 2025 የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ የህዝብ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ለህዝብ አገልግሎት እንዲሰጡ መመሪያ ሰጠ!! የሙሉ መግለጫው ዝርዝር https://www.facebook.com/photo?fbid=4219626751641829&set=a.1476263212644877