በደሴ ዙሪያ ወረዳ አጥንት መስበሪያ እና እሁዲት ተብለው በሚጠሩ አከባቢዎች ላይ በተደረገ ውጊያ የፀረ አማራው ብልፅግና ቡድን ተላላኪ የሆኑ በርካታ ቁጥር ያላቸው የመከላከያ ሰራዊት፣ የአድማ ብተናና የሚኒሻ አባላት ሲገደሉ፣ በርካቶች መቁሰላቸውን በአፋብኃ የምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለመረብ ሚዲያ በላከው …

በደሴ ዙሪያ ወረዳ በተደረገ ውጊያ የአገዛዙ ኃይል ከባድ የሆነ የሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት ታወቀ! Read more »

የድሮን ጥቃቱ በትግራይ ጸጥታ ኃይሎች እና በነዋሪዎች ላይ ጉዳት አድርሷል ያለው ሕወሃት፣ ፌደራል መንግሥቱ በዚህ ጥቃት የፕሪቶሪያውን የግጭት ማቆም ስምምነት ሙሉ በሙሉ ጥሷል በማለት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ወንጅሏል። የሕወሃት መግለጫ፣ የትግራይ ሕዝብ እና ሕወሃት ዳግም የሚቀሰቀስ ጦርነት በሁለቱም ወገኖች ላይ …

ሕወሃት፣ ፌደራል መንግሥቱ በትግራይ ላይ የድሮን ጥቃት ፈጽሟል ሲል ከሠሠ Read more »

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የዓለም የምግብ ፕሮግራም በመጪዎቹ አምስት ዓመታት፣ በኢትዮጵያ ለሚያከናውናቸው የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦትና አገልግሎቶች፣ ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ሊያስፈልገው እንደሚችል፣ በውይይት ላይ በሚገኘው በድርጅቱ ስትራቴጂካዊ ረቂቅ ሰነድ ተመላከተ፡፡ ሪፖርተር የተመለከተው ረቂቅ ሰነድ የዓለም የምግብ ፕሮግራም የሥራ አመራር ቦርድ፣ …

የዓለም የምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ለአምስት ዓመታት ግማሽ ትሪሊዮን ብር ሊያስፈልገው እንደሚችል ተጠቆመ Read more »

ሱፐር ደብል ቲ ያሰራቸው እና ያሳሰራቸው የቀድሞ ሰራተኞች በስም እና ምስል እየተለዩ ነው፣ ያሉበትን ያላወቀ ቤተሰብ ካለ እዚህ ነን እያሉ ነው፣ እነማን ናቸው? – ድርጅቱ ሰራተኞች ላይ የሚፈፅመው በደል እና ወንጀል ሚድያ ላይ መውጣቱን ተከትሎ በቅጥር ግቢ ውስጥ ከ5 ሺህ …

ሱፐር ደብል ቲ ያሰራቸው እና ያሳሰራቸው የቀድሞ ሰራተኞች በስም እና ምስል እየተለዩ ነው Read more »

የአፍሪካ የሰዎችና የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን፣ መንግሥት በኦሞ ስኳር ፋብሪካ ግንባታ ወቅት ተፈጽመዋል የተባሉ የመብት ጥሰቶችን ጥናት አድርጎ በሦስት ወራት ይፋ እንዲያደርግ ጠየቀ፡፡ ኮሚሽኑ ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው ባለ 60 ገጽ ሪፖርት፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የታችኛው ኦሞ …

መንግሥት በኦሞ ስኳር ፋብሪካ ግንባታ የተፈጸሙ የመብት ጥሰቶችን በሦስት ወራት ይፋ እንዲያደርግ ተጠየቀ Read more »

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ፈታኝ የገበያ ሁኔታ ቢገጥመኝም ……………. ከሦስት ዓመታት በፊት ሁለተኛው የቴሌኮም ኩባንያ ሆኖ ወደ ኢትዮጵያ የገባው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ ‹‹አስቸጋሪ የቢዝነስ ምኅዳር ቢገጥመኝም፣ ጠንካራ ዕድገት እያመጣሁ ነው፤›› አለ፡፡ ድርጅቱ ጥቅምት 28 ቀን… https://ethiopianreporter.com/147614/

አዲሱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ስራ ገበታ ላይ ባለመገኘት እና ያለ ቅጥር ማስታወቂያ አነጋጋሪ ምደባዎችን በመስጠት ቅሬታ ቀረበባቸው ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/57zn9dba

የትግራይ የዘር ማጥፋት አጣሪ ኮሚሽን፣ በጦርነቱ በአምራቹ ዘርፍ እና በሕዝቡ የገቢ ምንጮች ላይ ከ83 ቢሊዮን ዶላር በላይ ጉዳት እና ኪሳራ መድረሱን ዛሬ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል። ከአጠቃላዩ የገንዘብ ጉዳት እና ኪሳራ 26 በመቶ በአገልግሎት ዘርፉ ላይ መድረሱን የጠቀሠው ሪፖርቱ ይህም በገንዘብ …

በጦርነቱ በአምራቹ ዘርፍ እና በሕዝቡ የገቢ ምንጮች ላይ ከ83 ቢሊዮን ዶላር በላይ ጉዳት እና ኪሳራ ደርሷል Read more »

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ የአፋር ክልላዊ መንግሥት የትግራይ ኃይሎች ወደ አፋር ክልል ዘልቀው በመግባት ጥቃት ፈጽመዋል በማለት ያሠማው ክስ “መሠረተ ቢስ ነው” በማለት ዛሬ ምሽት ባወጣው መግለጫ አጣጥሏል። አፋር ውስጥ “ሓራ መሬት” የተባለው ታጣቂ ኃይል ካሁን ቀደም በትግራይ ላይ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን …

ችግር ፈጣሪው የአፋር ክልላዊ መንግሥት አሁን ራሱ ከሳሽ ሆኖ ብቅ ብሏል (የትግራይ ኃይሎች) Read more »