ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ፌብሩወሪ 19, 2015
ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
የግሪክ አዲስ የብድር ጥያቄ
ግሪክ ያቀረበችው ጥያቄ የዩሮ ተጠቃሚ አባል ሃገራት የገንዘብ ሚኒስትሮች ነገ በሚያደርጉት ስብሰባ ውሳኔ ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል።
የአረና ትግራይ አቤቱታና የምርጫ ቦርድ መልስ
አረና ለፌደራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ለክልል ከ100 በላይ እጩዎቹ ቢመዘገቡም በተለያዩ አካባቢዎች በደረሰባቸው ጫና ምክንያት…
የፍርንክፈርቱ የንግድ ትርዒት
በዚሁ ዓለም ዓቀፍ ትርዒት ላይ ከ100 ሃገራት የመጡ ልዩ ልዩ ድርጅቶች ተሳትፈዋል ። በዚሁ የቤት እቃዎችና…
የኢጣልያ ማሳሰቢያ
የሃገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ትናንት ለሃገራቸው ፓርላማ ባሰሙት ንግግር በሊቢያ ሰላም ለማውረድ በሚደረገው ጥረት ሃገሪቱ የመሪነቱን…
78 ተኛው የሰማዕታት ቀን
በዘንድሮው የመታሰቢያ በዓል ላይ ኢትዮጵያውያንን ላስጨፈጨፈው ለማርሻል አዶልፎ ግራዝያኒ በትውልድ ከተማው የተሰራው ሐውልት እንዲፈርስ ዳግም ጥሪ…
“እንኩሃንም ከናንተ ጓሮ በቀልኩ!የጐንቻው!
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ኢሕአዴግ የሕወሐትን የትግል ታሪክ የኢትዮጵያ ሕዝብ የነጻነት ትግል ታሪክ አካል ለማድረግ መሥራት ይገባዋል! በኒቆዲሞስ
ጽሑፌን በአንድ ገጠመኜ ልጀምር፡፡ በአንድ ወቅት ከጎንደር አገር ገና በአፍላነት ወጣትነት ዘመኗ ወደ ትግል ከገባች ታጋይና…