Category: VIDEO ቪዲዮ
ካላኮርማ ክፍለ ጦር ጉባላፍቶ እና ራያ ቆቦ ወረዳ በሁለት ግንባር ከባድ ውጊያ በማካሄድ ድል አስመዘገቡ::
ካላኮርማ ክፍለ ጦር ጉባላፍቶ እና ራያ ቆቦ ወረዳ በሁለት ግንባር ከባድ ውጊያ በማካሄድ ድል አስመዘገቡ:: ምስራቅ አማራ ኮር 2 ካላኮርማ ክፍለ ጥር 5/2018 ዓ.ም ጦር ጉባላፍቶ ወረዳ በቅሎ ማነቂያ እና ራያ ቆቦ ሮቢት ከተማ በሁለት ግንባሮች ከባድ ውጊያ በማካሄድ በርካታ …
ካላኮርማ ክፍለ ጦር ጉባላፍቶ እና ራያ ቆቦ ወረዳ በሁለት ግንባር ከባድ ውጊያ በማካሄድ ድል አስመዘገቡ:: Read more »
ጦርነት ከተከፈተብን ግን ማንም መብታችንን እንዲያስጠብቅ አንጠይቅም። ( የኤርትራው ፕሬዝዳንት)
ፕሬዝዳንቱ “ጦርነት ከተከፈተብን ግን ማንም መብታችንን እንዲያስጠብቅ አንጠይቅም። ወደ ውሸት ጠረጴዛቸው መጋበዝ የለብንም” ብለዋል። አክለውም “ይህ ጨዋታ የብልጽግና አጀንዳ አይደለም። አጀንዳው የሌሎች ነው። ገንዘብ እየሰጡ እየደገፉት ያሉት ሌሎች ናቸው” ሲሉ ተናግረዋል … ፕሬዝዳንቱ በሰጡት ቃለ ምልልስ “እንዲህ ወዳለው ቀውስ የሚገፋፋ …
ጦርነት ከተከፈተብን ግን ማንም መብታችንን እንዲያስጠብቅ አንጠይቅም። ( የኤርትራው ፕሬዝዳንት) Read more »
በደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ ሰፈሮች ከባድ ውጊያ ተቀስቅሶ ዋለ!
በደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ ሰፈሮች ከባድ ውጊያ ተቀስቅሶ ዋለ! በከተማዋ ስር በሚገኙ ሁለት ክፍለ ከተሞች ላይ ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ እስከምሽት በዘለቀው ውጊያ፡ ፋኖ አማራዊ ጀግንነትን ከጦር ሣይንስ እውቀት ጋር ያጣመረ ነው የተባለ ማጥቃት በመሰንዘር ውጊያውን በበላይነት ተቆጣጥሮ ድል መቀዳጀቱ …
በደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ ሰፈሮች ከባድ ውጊያ ተቀስቅሶ ዋለ! Read more »
“የብልጽግና የቀይ ባሕር ፍላጎት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የታወጀ ጦርነት ነው”- ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከአገራቸው ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቆይታ “የብልጽግና የቀይ ባሕር ፍላጎት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የታወጀ ጦርነት ነው” አሉ። ሰኞ ጥር 4/ 2018 ዓ. ም. በተላለፈው ቃለ ምልልስ፤ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ካለው ውጥረት …
“የብልጽግና የቀይ ባሕር ፍላጎት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የታወጀ ጦርነት ነው”- ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ Read more »
ሁለት የቱርኪዬ ዜጎች እና አንድ ኢትዮጵያዊ አሽከርካሪ ማንነታቸዉ ባልታወቁ ታጣቂዎች ተገደሉ።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በምዕራብ ኦሞ ዞን ሱሪ ወረዳ በጉብኝት ላይ የነበሩ ሁለት የቱርኪዬ ዜጎች የሆኑ ጎብኝዎች እና አንድ ኢትዮጵያዊ አሽከርካሪ ዛሬ ከጧቱ 2 ሰዓት ከ20 ላይ “ማንነታቸዉ ባልታወቁ” ታጣቂዎች ተገደሉ። ጥቃቱን የፈጸሙት “የአርብቶ አደር ሽፍቶች” መኾናቸውን ምሽት ላይ ባወጣው …
ሁለት የቱርኪዬ ዜጎች እና አንድ ኢትዮጵያዊ አሽከርካሪ ማንነታቸዉ ባልታወቁ ታጣቂዎች ተገደሉ። Read more »
ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተርሚናል ውስጥ በህገወጥ መልኩ ተለብሰው እየገቡ በዶላር የሚሸጡት ውድ ጌጣጌጦች እና የከበሩ ማዕድናት
ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተርሚናል ውስጥ በህገወጥ መልኩ ተለብሰው እየገቡ በዶላር የሚሸጡት ውድ ጌጣጌጦች እና የከበሩ ማዕድናት “አንዳንድ የኮርፖሬሽኑ የሽያጭ ሰራተኞች የኮርፖሬሽኑ ንብረት ያልሆኑ የግል ጌጣጌጦችን ወደ ኤርፖርት ሱቅ በሚገቡበት ወቅት ተውበው የመጡ በሚመስል ሁኔታ በአንገት፣ በጣት፣ በእጅ እና …
ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተርሚናል ውስጥ በህገወጥ መልኩ ተለብሰው እየገቡ በዶላር የሚሸጡት ውድ ጌጣጌጦች እና የከበሩ ማዕድናት Read more »
እውቅ የፖለቲካ እስረኞች ጉዳያቸው ፖለቲካዊ መፍትሄ አግኝቶ ከእስር እንዲፈቱ ፍላጎት መኖሩ ተሰማ
(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ አንዳንድ የማህበራዊ ትስስር ገፆች አሁን ላይ በእስር ላይ የሚገኙ ፖለቲከኞችን፣ ጋዜጠኞችን እና ምሁራንን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች በመንግስት ምህረት ተደርጎላቸው ሊፈቱ እንደሆነ የሚገልፁ መረጃዎች ሲያሰራጩ ነበር። ይህን ተከትሎ መረጃውን የሚያጠናክር ወይም ሐሰትነቱን የሚገልፅ ማብራርያ ከመንግስት በኩል ባይሰጥም …
እውቅ የፖለቲካ እስረኞች ጉዳያቸው ፖለቲካዊ መፍትሄ አግኝቶ ከእስር እንዲፈቱ ፍላጎት መኖሩ ተሰማ Read more »
መንግስት አዲስ የነዳጅ ማደያ እንዳይከፈት ቢያግድም በውስጥ ስምምነት ለመክፈት እስከ 10 ሚልዮን ብር ጉቦ እየተጠየቀ መሆኑ ታወቀ
መንግስት አዲስ የነዳጅ ማደያ እንዳይከፈት ቢያግድም በውስጥ ስምምነት ለመክፈት እስከ 10 ሚልዮን ብር ጉቦ እየተጠየቀ መሆኑ ታወቀ “ይህ ብቻ ሳይሆን የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለሥልጣን ለሚሰጣቸው ተራ አገልግሎቶች አስፈላጊ ደብዳቤ ለመፈረም ከ300 ሺህ ብር እስከ 500 ሺህ ብር ጉቦ መቀበል የተለመደ …
መንግስት አዲስ የነዳጅ ማደያ እንዳይከፈት ቢያግድም በውስጥ ስምምነት ለመክፈት እስከ 10 ሚልዮን ብር ጉቦ እየተጠየቀ መሆኑ ታወቀ Read more »
በፌዴራል ደረጃ ከተመዘገቡት 470ሺ የንግድ አና አገልግሎት ሰጪ የግል ድርጅቶች ውስጥ 370ሺ ስራ አቁመዋል ….. አስደንጋጩን ሪፖርት እነሆ
በፌዴራል ደረጃ ከተመዘገቡት 470ሺ የንግድ አና አገልግሎት ሰጪ የግል ድርጅቶች ውስጥ 370ሺ ስራ አቁመዋል ….. አስደንጋጩን ሪፖርት እነሆ https://miniliksalsawi.substack.com/p/ethiopia-out-of-470000-federally … የድርጅቶች በዚህ ደረጃ መዘጋት የመንግስት ገቢን በመቀነሱ ምክንያትም በቀሩት ጥቂት ድርጅቶች ላይ የሚያሳድረው የግብር ጫና በሂደት ቀሪዎችንም ከገበያ ሊያሰወጣ የሚችል …
ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ መምሪያ ለወራት የሰለጠኑ ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎችን አስመረቀ
:: ምኒልክ ዕዝ የልዩ ዘመቻ መምሪያ አሃድ ከሆኑት መካከል ለወራት የሰለጠኑ ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎች የዕዝ የኮርና የክፍለጦሩ አመራሮች በተገኙበትና መልክት ባስተላለፉበት ሁኔታ ተመርቀዋል:: ከፍተኛ የዕዙ አመራሮችም የተጀመረውን የፖለቲካ ትጥቅ ትግል ከግብ ለማድረስና የአማራን ህዝብ ህልውና ለማረጋገጥ ብሎም ቀጣይነት ያለው ነፃነት …
ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ መምሪያ ለወራት የሰለጠኑ ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎችን አስመረቀ Read more »
ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መያዝ ከሚችለው የተጠርጣሪዎች ቁጥር በላይ በመያዙ ከፍተኛ መጨናነቅ ተፈጥሯል
ኢሰመኮ፣ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መያዝ ከሚችለው የተጠርጣሪዎች ቁጥር በላይ በመያዙ ከፍተኛ መጨናነቅ ተፈጥሯል አለ። ኢሰመኮ፣ ማረሚያ ቤቱ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ተጠርጣሪዎችን ከሌሎች ተጠርጣሪዎች ለይቶ አለመያዙ “አሳሳቢ” እንደሆነ ገልጧል። በማረሚያ ቤቱ የተወሠኑ ዞኖች ለተጠርጣሪዎች በቂ የመንቀሳቀሻ ቦታ እንደሌለና ተጠርጣሪዎች እንዲይዙት የሚፈቀድላቸው …
ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መያዝ ከሚችለው የተጠርጣሪዎች ቁጥር በላይ በመያዙ ከፍተኛ መጨናነቅ ተፈጥሯል Read more »
በምስራቅ በለሳ ግንባር ፋኖ የአገዛዙን አከርካሪ የሰበረበት ትንቅንቅ!
በምስራቅ በለሳ ግንባር ፋኖ የአገዛዙን አከርካሪ የሰበረበት ትንቅንቅ! በአፋብኃ ሰሜን ዐምሓራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ኮር ስር ከሚገኙት ከኮሩ ተወርዋሪ ኃይል፣ ከአፄ እያሱ ክ/ጦር፣ ከዞዝ አምባ ክ/ጦርና ከንስር በለሳ ቅጣው እጅጉ ክ/ጦር እንዲሁም ከጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር የተወጣጡ የፋኖ …