Category: VIDEO ቪዲዮ
ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ
ዜና ዕረፍት፣ ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የገዳማት መምሪያ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ። ቅዱስ ሲኖዶስም “ሥርዓተ ቀብራቸው በደብረ ሊባኖስ ገዳም ይፈጸማል” ሲል የጠቅላይ ቤተ ክህነት ቴሌቪዥን ዘግቧል። …
ኢትዮጵያ የፈረንሳይ ስሪት የሆኑ ‘ሚራዥ 2000’ የተባሉ ተዋጊ ጀቶችን በቅርቡ ልትረከብ መሆኑ ይፋ ሆነ
ኢትዮጵያ የፈረንሳይ ስሪት የሆኑ ‘ሚራዥ 2000’ የተባሉ ተዋጊ ጀቶችን በቅርቡ ልትረከብ መሆኑ ይፋ ሆነ ጀቶቹ ከየት ሀገር ተገኙ? በምን ስምምነት? የጀቱ አቅም ከሌሎች አንፃር እንዴት ይለካል? በዚህ ዙርያ በቀጠናው የተሰጡ አስተያየቶች ምን ይመስላሉ? ዝርዝሩን ይዘናል ⤵️ ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/2000
‘ሐራ መሬት’ በሚል ስም የተደራጁ የትግራይ ኃይሎች በአፋር ክልል በረሀሌ ወረዳ ውስጥ ከሕዝብ ጋር ዛሬ ቀትር ላይ መጋጨታቸው ታወቀ
‘ሐራ መሬት’ በሚል ስም የተደራጁ የትግራይ ኃይሎች በአፋር ክልል በረሀሌ ወረዳ ውስጥ ከሕዝብ ጋር ዛሬ ቀትር ላይ መጋጨታቸው ታወቀ በኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት እንደሚደገፉ የሚነገርላቸው እነዚህ የታጠቁ የትግራይ ኃይሎች በአፋር ክልል ክልበቲ ረሱ፣ በረሀሌ ወረዳ ‘ቡሬ’ ተብላ በምትጠራ ቀበሌ ለመስፈር በዝግጅት …
‘ሐራ መሬት’ በሚል ስም የተደራጁ የትግራይ ኃይሎች በአፋር ክልል በረሀሌ ወረዳ ውስጥ ከሕዝብ ጋር ዛሬ ቀትር ላይ መጋጨታቸው ታወቀ Read more »
በምስራቅ ጎጃም ዞን ከታፈሱ 1330 ወጣቶች መካከል 850 የሚደርሱት ከደብረ ማርቆስ ማሰልጠኛ ካምፕ መጥፋታቸው ተረጋግጧል
በምስራቅ ጎጃም ዞን ከታፈሱ 1330 ወጣቶች መካከል 850 የሚደርሱት ከደብረ ማርቆስ ማሰልጠኛ ካምፕ መጥፋታቸው ተረጋግጧል” እነዚህ አራት ወጣቶች ደረጀ ጎሹ፣ ደሳለኝ ወርቁ፣ እንዳለ ይበልጣልና ዝጋለ ሰጤ ይባላሉ በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ከመርጡለ ማርያም ከተማ መሐል አደባባይ ታፍሰው ድቅድቅ ባለው ጨለማ …
በምስራቅ ጎጃም ዞን ከታፈሱ 1330 ወጣቶች መካከል 850 የሚደርሱት ከደብረ ማርቆስ ማሰልጠኛ ካምፕ መጥፋታቸው ተረጋግጧል Read more »
የፋኖ ኃይሎች በአንድ ድርጅት ሥር መሆን ድርድርን ያቀርባል ወይስ ውጊያን ያጠናክራል?
ከሁለት ዓመት ለተሻገረ ጊዜ በበርካታ የተለያዩ ዕዞች ስር ሆነው ከመንግሥት ጋር ሲዋጉ የቆዩት የፋኖ ኃይሎች፤ በመጨረሻም ወደ አንድ ድርጅት የመጡ ይመስላል። በዘመነ ካሴ የሚመራው አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) እና በእስክንድር ነጋ የሚመራው የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) ራሳቸውን “አክስመው” …
የፋኖ ኃይሎች በአንድ ድርጅት ሥር መሆን ድርድርን ያቀርባል ወይስ ውጊያን ያጠናክራል? Read more »
የጅቡቲ አየር ሀይል አፋር ክልል ውስጥ ዘልቆ በመግባት ተደጋጋሚ የድሮን እና የጄት ጥቃት እየፈፀመ መሆኑ ታወቀ
የጅቡቲ አየር ሀይል አፋር ክልል ውስጥ ዘልቆ በመግባት ተደጋጋሚ የድሮን እና የጄት ጥቃት እየፈፀመ መሆኑ ታወቀ ጥቃቱ ማን ላይ አነጣጠረ? ምን ያህል ጉዳት አደረሰ? የትኞቹ ቦታዎች ጥቃቱን አስተናገዱ? በጅቡቲ እና ኢትዮጵያ መንግስታት በጥቃቱ ዙርያ የተባለው ነገር ምንድነው? ዝርዝሩን ይዘናል ተጨማሪ …
የጅቡቲ አየር ሀይል አፋር ክልል ውስጥ ዘልቆ በመግባት ተደጋጋሚ የድሮን እና የጄት ጥቃት እየፈፀመ መሆኑ ታወቀ Read more »
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ መመስረቱን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ትብብር ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ መመስረቱን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ትብብር ንቅናቄ የፋኖ ኃይሎች ጥር 09፣ 2018 ዓ.ም. የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ በሚል ስያሜ ውህደት መፍጠራቸውን በማበሰራቸው የተሰማውን ጥልቅ ደስታ ይገልጻል። የአማራ ሕዝብ በጠባብ ብሄረተኞች አገዛዝና አምባገነናዊ የፓለቲካ ስርአቶች ላለፉት 30 …
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ መመስረቱን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ትብብር ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ Read more »
የዋዜማ ሬዲዮን በኢትዮጵያ መታገድ በተመለከተ
የዋዜማ ሬዲዮን በኢትዮጵያ መታገድ በተመለከተ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባልሥልጣን ዛሬ ቅዳሜ ጥር 16፣ 2018 ዋዜማ ሚዲያን/ሬዲዮን በተመለከተ ያወጣውን መግለጫ ተመልክተናል። ባለሥልጣኑ ሐሙስ ዕለት ፈቃዳችንን እንድንመልስ ባዘዘን መሠረት ዛሬ ይህንኑ አድርገናል። መግለጫው የተሰጠው ይህንን ባደረግን በሰዓታት ውስጥ ነው። እርምጃው በማንኛውም መመዘኛ …
አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ለቀቀች።
አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ለቀቀች። አሜሪካ ከዓመት በፊት በሰጠችው ቅድመ ማስጠንቀቂያ መሠረት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አካል ከሆነው የዓለም የጤና ድርጅት (WHO) አባልነት በይፋ ለቅቃ ወጣች። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሁለተኛ ዙር የሥልጣን ዘመናቸውን በጀመሩበት ዕለት ካስተላላፏቸው ፕሬዝዳንታዊ ውሳኔዎች መካከል አንዱ …
አቢይ እና ገደብ ያለፉት የፕሮክሲ ጦርነት ስልቶቹ
አቢይ እና ገደብ ያለፉት የፕሮክሲ ጦርነት ስልቶቹ…..፤ ተቃዋሚዎች በትግራይ፣ በአማራ እና በኦሮሚያ ላይ ያላቸውን ቁጥጥር ሲያጠናክሩ በአንድነት ስምምነት ላይ እድገት አሳይተዋል። ኢትዮጵያ በጦርነት ድል የማይቻል እና የፖለቲካ መግባባት የማይደረስበት በመሆኑ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መንግስት ወደ ክፍፍል እና አገዛዝ እየተሸጋገረ …
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ(አፋብን) ምስረታን አስመልክቶ ከአማራ ማሕበራት የጋራ ትብብር ተቋም የተሰጠ መግለጫ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ(አፋብን) ምስረታን አስመልክቶ ከአማራ ማሕበራት የጋራ ትብብር ተቋም የተሰጠ የእንኳን ደስ አላቹህ መግለጫ!
አለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት በሱዳን የጦር ወንጀሎች ተፈፅመዋል አለ።
አለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት በሱዳን የጦር ወንጀሎች ተፈፅመዋል አለ። አለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት(ICC) በሱዳን ዳርፉር ሰብዓዊነት ላየ የተቃጣ ጥቃትና የጦር ወንጀሎች ስለመፈፀማቸው ማስረጃ ማግኘቱን ገልጿል። ፍርድ ቤቱ የተለያዩ የቪዲዮ፣ የድምጽና የሳተላይት መረጃዎችን በመጠቀም አደረኩት ባለው ምርመራ …
አለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት በሱዳን የጦር ወንጀሎች ተፈፅመዋል አለ። Read more »