የፋኖን አንድነት በጉጉት ሲጠብቁ የነበሩት የአገዛዙ ወታደሮችም ጭምር ናቸው። ፋኖ አንድ ወጥ ድርጅት መስርቶ አንድነቱን ባወጀ ማግስት የአገዛዙ ጦር በገፍ እየተናደ ፋኖን እየተቀላቀለ መሆኑ ታውቋል። የፋኖን አንድ መሆን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው በመከራ ውስጥ የሚገኘው የአማራ ሕዝብና ሌሎች የዚህ ፀረ ሕዝብ …

የፋኖን አንድነት በጉጉት ሲጠብቁ የነበሩት የአገዛዙ ወታደሮችም ጭምር ናቸው። Read more »

አሜሪካ እና ኢትዮጵያ በቅርቡ የተፈራረሙት የጤና ትብብር ሰነድ የኢትዮጵያውያንን የግል የጤና መረጃ አሳልፎ መስጠትን እንደሚያካትት ይፋ ሆነ ስምምነቱን ፈጥነው ፈርመው ከነበሩ ሀገራት መሀል አንዷ በነበረችው ኬንያ የሀገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሉ የዜጎችን መረጃ አሳልፎ ይሰጣል በሚል ማገዱ ታውቋል ተጨማሪ ያንብቡ: …

አሜሪካ እና ኢትዮጵያ በቅርቡ የተፈራረሙት የጤና ትብብር ሰነድ የኢትዮጵያውያንን የግል የጤና መረጃ አሳልፎ መስጠትን እንደሚያካትት ይፋ ሆነ Read more »

በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ዞን በሰሃላ ሰየምት ወረዳ፣ ሐሙስ’ለት በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 36 ሰዎች መገደላቸውን ምንጮችን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘገበ። የድሮን ጥቃቱ የተፈጸመው ስብሰባ ላይ በነበሩ የወረዳው ሚሊሺያ አባላት ላይ መኾኑን የገለጠው ዘገባው፣ በጥቃቱ 16 ሰዎች ጉዳት እንደደረሠባቸው መረዳቱን ጠቅሷል። …

በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 36 ሰዎች ተገደሉ Read more »

በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ስብሰባ ላይ በነበሩ የሚሊሻ አባላት ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ቢያንስ 36 ሰዎች መገደላቸውን አንድ የሰሃላ ሰየምት ወረዳ አመራር፣ የጤና ባለሙያ እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። በጥቃቱ 16 ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው እንዲሁም ካምፑ እና በውስጡ የነበሩ …

አብይ አህመድ አማራ ክልል ስብሰባ ላይ በነበሩ የሚሊሻ አባላት ላይ በድሮን ጥቃት ገደላቸው Read more »

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉን አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ በእነ ዮሃንስ ቧያለው መዝገብ ስር የሽብር ወንጀል ክስ የተመሰረተባቸው ተጠርጣሪዎች፤ በግል ስልካቸው ያደረጓቸው የድምጽ ልውውጦች “ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መጠለፉን” ጉዳያቸውን ለሚመለከተው ችሎት አስታወቁ። ተከሳሾቹ በዐቃቤ ሕግ በማስረጃነት የቀረበው የድምጽ ልውውጥ …

እነ አቶ ዮሃንስ ቧያለው የግል የስልክ ልውውጣቸው “ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መጠለፉን” ለፍርድ ቤት አስታወቁ Read more »

አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነቱና በተዋናይነቱ የሚታወቀው ነፃነት ወርቅነህ በሌሎችም የጥበብ ስራዎቹ በኪነ – ጥበቡ ዘርፍ ታዋቂነትን አትርፏል፡፡ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈውን የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅ ሆኖ ለዓመታት ሲሰራ መቆየቱም ይታወሳል፡፡ አርቲስቱ በደረሰበት ህመም ዛሬ ከዚህ …

አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡ Read more »

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከኤርትራ በአማራ ክልል ለሚንቀሳቃሱ ታጣቂዎች የተላኩ በሺህዎች የሚቆጠሩ ጥይቶችን ያዝኩ ማለቱን ተከትሎ ኤርትራ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መንግሥት “ጦርነት ለመጀመር ሰበብ እየፈለገ ነው” አለች። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረ መስቀል ለኢትዮጵያ ውንጀላ ለሮይተርስ የዜና ወኪል የብልጽግና መንግሥት በኤርትራ …

ኤርትራ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ጦርነት ለመጀመር “ሰበብ እየፈለገ ነው” አለች Read more »

አገዛዙ በውጊያ የተገደሉ የራሱ ወታደሮችን አስከሬን በድሮን ደበደበ! በምስራቅ ዐምሓራ ቀጠና ከወልድያ ከተማ ዙሪያ አከባቢዎች ጀምሮ እስከ ቃሊምና ቃሊም ዙሪያ አከባቢዎች ድረስ በተደረገው ተጋድሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ መደረጋቸውን ለማረጋገጥ ተችሏል። ውጊያው የተካሄደው ጥር 05/2018 ዓ/ም ማለዳ ጀምሮ …

አገዛዙ በውጊያ የተገደሉ የራሱ ወታደሮችን አስከሬን በድሮን ደበደበ! Read more »

የኢትዮጵያ-ኤርትራ ግጭት በዚህ ሳምንት በዘ ሆርን ላይ፣ አላን ከሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ ተባባሪ ፕሮፌሰር ሚካኤል ወልደማሪያም ጋር በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል እየጨመረ የመጣውን ውጥረት፣ ከትግራይ ሁኔታ ጋር ስላለው ግንኙነት እና ሰፊው የክልል ተለዋዋጭነት እና የጦርነት አደጋዎችን ተወያይቷል። በዚህ የ”ዘ ሆርን” ክፍል ላይ፣ …

በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ያለውን እየጨመረ የመጣውን ውጥረት Read more »

በአውሮፓ የታገዱ ኬሚካሎች በምስራቅ አፍሪካ ስጋት ሆነዋል። በአውሮፓ ህብረት ለጤና አደገኛ ተብለው የታገዱ ፀረ-ተባይ መድሃኒቶች፣ በአውሮፓ ኩባንያዎች ተመርተው ወደ ምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በስፋት እየገቡ መሆኑን ዴይሊ ኔሽን ዘገባ አስነብቧል። እንደ ኡጋንዳ ባሉ ሀገራት ከሚገቡት ፀረ-ተባይ መድኃኒቶች ውስጥ 60 በመቶ የሚሆኑት …

በአውሮፓ የታገዱ ኬሚካሎች በምስራቅ አፍሪካ ስጋት ሆነዋል። Read more »

በሚኒሻና ፖሊስ አስገዳጅነት ከሦስት ወረዳዎች  ተጠርተው ለስብሰባ በተቀመጡ ንፁኋኖች ላይ አገዛዙ በፈፀመው የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ከ100 በላይ የሚሆኑት ተገደሉ! ከፋኖ ጋር ተዋግቶ ማሸነፍ ያልቻለው አገዛዙ ስብሰባ በሚል ስም ንፁኋንን ከየመኖሪያ ቤታቸው ከሰበሰበ በኋላ የድሮን ጥቃት በመፈፀም የበቀል እርምጃ መውሰድ …

ለስብሰባ በተቀመጡ ንፁኋኖች ላይ አገዛዙ በፈፀመው የድሮን ጥቃት ከ100 በላይ የሚሆኑት ተገደሉ! Read more »

” በኋላ ለሚወሰደው እርምጃ እራሱና እራሱ ብቻ ኃላፊነቱን ይወስዳል ” – የጋምቤላ ፖሊስ ኮሚሽን የጋምቤላ ፖሊስ ኮሚሽን ለአድማ ብተና እና ለክልሉ ፖሊስ አባላት በሙሉ ጥብቅ ማሳሰቢያ አስተላለፈ። ኮሚሽኑ በቅርቡ በክልሉ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ሁሉም የአድማ ብተና እና የመደበኛ ፖሊስ …

በጋምቤላ ክልል ሁሉም አድማ ብተናና መደበኛ ፖሊስ አባላት ትጥቅ ይፈታሉ; ትጥቅ ያስረክባሉ Read more »

አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ በ75 ሃገራት የቪዛ ሂደቶችን ልታቋርጥ ነው። የአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት የውጪ ሃገር ዜጎች ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV)ን ጨምሮ ወደ አሜሪካ ሄደው በቋሚነት መኖር ሲፈልጉ የሚሰጣቸው ቪዛ (Immigrant Visa) ሂደት በ75 ሃገራት እንደሚቋረጥ ተገልጿል። ፎክስ ኒውስ የስቴት ዲፓርትመንትን የውስጥ ማስታወሻ …

አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ በ75 ሃገራት የቪዛ ሂደቶችን ልታቋርጥ ነው። Read more »

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን ሱሪ ወረዳ ባለፈው ሰኞ በቱርካዊያን ቱሪስቶች ላይ ታጣቂዎች የፈጸሙበትን ጥቃት የሚያጣራ አጣሪ ቡድን ተቋቋመ። አጣሪ ቡድኑ፣ ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴር፣ ከቱሪዝም ሚንስቴር፣ ከመከላከያ ሚንስቴር፣ ከፌደራል ፖሊስ እና ከደቡብ ምዕራብ ክልል ፖሊስ የተውጣጣ መሆኑን በኢትዮጵያ …

በቱርካዊያን ቱሪስቶች ላይ ታጣቂዎች የፈጸሙበትን ጥቃት የሚያጣራ አጣሪ ቡድን ተቋቋመ። Read more »

ስምንት የትግራይ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አዲስ ጥምረት ፈጠሩ። ስምረት፣ አረና ትግራይ፣ ባይቶና፣ ውድብ ወለዶ ትግራይ፣ ቃንጫ ሃቂ፣ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ ትንሳኤ 70 እንደርታ እና ራያ ራዩማ፤ ትግራይን ወክለው በአገራዊ ምክክሩ ለመሳተፍ ያስችላል ያሉትን አዲስ ጥምረት መፍጠራቸውን ዋዜማ ከጥምረቱ አባል ፓርቲዎች …

ስምንት የትግራይ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አዲስ ጥምረት ፈጠሩ። Read more »