የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ የህዝብ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ለህዝብ አገልግሎት እንዲሰጡ መመሪያ ሰጠ!! የሙሉ መግለጫው ዝርዝር  https://www.facebook.com/photo?fbid=4219626751641829&set=a.1476263212644877

ከስራ መባረርን በመስጋት ከራሳቸው ኪስ እያወጡ አዲስ ቡክ የሚያስከፍቱ የባንክ ሰራተኞች ምሬታቸውን ገለፁ “አሁን ላይ ባለው የአካውንት ክፈቱ ጥያቄ የተማረረው ማህበረሰብ አካውንት ቢከፍት እንኳን መነሻውን ብር ለመስጠት ፈቃደኛ አይደለም፣ ስለዚህ እኛ ሰራተኞች ስራችንን ከምናጣ ብለን ይህንን ብር ከኪሳችን ለመሙላት እንገደዳለን።” …

ከስራ መባረርን በመስጋት ከራሳቸው ኪስ እያወጡ አዲስ ቡክ የሚያስከፍቱ የባንክ ሰራተኞች ምሬታቸውን ገለ Read more »

የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ጥያቄና የሥራ ማቆም አድማ አስተባባሪ ቡድን፣ የጤና ባለሙያዎች ጥያቄ ከደመወዝ ጋር ብቻ የተያያዘ እንዳልኾነ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት አስታውቋል። የጤና ባለሙያዎች አጣዳፊ ጥያቄዎች የኾኑት የትርፍ ሰዓትና የጉዳት ክፍያና የመኖሪያ ቤት ድጎማ አኹንም ምላሽ እንደሚፈልጉ ቡድኑ ገልጧል። …

የጤና ባለሙያዎች ጥያቄ ከደመወዝ ጋር ብቻ የተያያዘ እንዳልኾነ አስታውቋል። Read more »

እ.ኤ.አ. የ2024 የሀገር ውስጥ የሰብአዊ መብት ተግባራት ሪፖርቶች፡ ኢትዮጵያ EXECUTIVE SUMMARY Section 1. Life a. Extrajudicial Killings b. Coercion in Population Control c. War Crimes, Crimes against Humanity, and Evidence of Acts that May Constitute Genocide, or Conflict-Related Abuses Section …

2024 Country Reports on Human Rights Practices: Ethiopia : እ.ኤ.አ. የ2024 የሀገር ውስጥ የሰብአዊ መብት ተግባራት ሪፖርቶች፡ ኢትዮጵያ Read more »