Category: VIDEO ቪዲዮ
በቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ያሉ ነዋሪዎችን ስጋት ላይ የጣለው በምሽት የቤተሰብ መረጃ የመሰብሰብ ድርጊት
በቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ያሉ ነዋሪዎችን ስጋት ላይ የጣለው በምሽት የቤተሰብ መረጃ የመሰብሰብ ድርጊት ከሰሞኑ በቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ነዋሪ የሆኑ ዜጎች ስጋት ገብቷቸዋል፣ ምክንያቱ ደግሞ ባልተለመደ መልኩ አንዳንድ ግለሰቦች እና የፀጥታ አካላት በጥምረት በምሽት እያረጓቸው ያሉ እንቅስቃሴዎች ናቸው። ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/4c9sjj2e
የኢትዮጵያ መንግስት የሚቆጣጠረዉ አየር መንገድ የሞስኮ-ዋሽግተንና ብራስልሶች ጠብ ሰለባ እንዳይሆን በጥንቃቄ መጓዙን የመረጠ መስሏል።
አዲስ አበባ-የኢትዮጵያ አየር መንግድ ለሩሲያ አዉሮፕላን ማከራየት አይፈልግም-ዋና ሥራ አስፈፃሚ DW : የኢትዮጵያ አየር መንግግድ ለሩሲያ አየር መንገዶች አዉሮፕላን ለማከራየት ተስማምቷል የሚለዉን ዘገባ አየር መንገዱ አስተባበለ።ዩክሬንን በመዉረሯ ምክንያት ዩናይትድ ስቴትስ፣ የአዉሮጳ ሕብረትና ተባባሪዎቻቸዉ ተደጋጋሚ ማዕቀብ የጣሉባት የሩሲያ አየር መንገዶች አዉሮፕላንና …
የኢትዮጵያ መንግስት የሚቆጣጠረዉ አየር መንገድ የሞስኮ-ዋሽግተንና ብራስልሶች ጠብ ሰለባ እንዳይሆን በጥንቃቄ መጓዙን የመረጠ መስሏል። Read more »