መንግስት የሚልከውን ነዳጅ በአካባቢው በሚመረት ወርቅ ቀይረው የሚቀበሉት ባለስልጣናት “የኮፖሬሽኑ አመራሮች ኮርፖሬሽኑ የመንግስት ተቋም እንደመሆኑ መጠን ድርጊቱን ተከታትሎ ማስቆም ሲገባው ከዚህ ፍፁም ተቃራኒ በሆነ ሁኔታ በአካባቢው በሚከናወናው ነዳጅን በወርቅ የመቀየር ስራ ላይ ተጠምደዋል” ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/pppxe93h

የባህል ስብጥር ባለበት አገር culture apartheid ያዛልቃል? ( ያሬድ ኃይለማርያም) +++ የአገዛዝ ሥርዓቱ አይን ባወጣ መንገድ እየፈጸመ ያለው Cultural Apartheid ከወዲሁ እልባት ሊበጅለት ካልቻለ በማህበረሰቦች መካከል ቁርሾን፣ መቃቃርና ጤናማ ያልሆነ ግንኙነት እንዲስፋፋ ያደርጋል። እንደ ኢትዮጵያ ባለ እጅግ የተሰባጠረ ባህልና የማንነት …

የባህል ስብጥር ባለበት አገር culture apartheid ያዛልቃል? ( ያሬድ ኃይለማርያም) Read more »

ሁለት የሸገር ኤፍ ኤም ሬድዮ 102.1 ጋዜጠኞች ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ፣ም በወንጀል ተጠርጥረዉ መታሰሠራቸውን ሪፖርተር ዘግቧል። ጋዜጠኞቹ የታሠሩት፣ ነሐሴ 23 ቀን ጣቢያው በጤና ባለሙያዎች ዙሪያ ካስተላለፈው አንድ ዘገባ ጋር በተያያዘ መኾኑን ከምንጮች መስማቱን ጠቅሶ ጋዜጣው አመልክቷል። በፌደራል ፖሊስ ወንጀል …

አንጋፋውና ታዋቂው የሸገር ኤፍ ኤም ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ታፈነ Read more »

የሕወሓት ታጣቂዎች በደቡባዊ ትግራይ ዞን መኾኒ ከተማ ትናንት በሰላማዊ ሰዎች ላይ ተኩስ አንድ ወጣት ሲገድሉ ኹለቱን ማቁሰላቸውን የአካባቢው ምንጮች ለዋዜማ ተናግረዋል። ሟቹ በጥይት ተመቶ ከወደቀ በኋላ በተደጋጋሚ በታጣቂዎቹ ጥይት መመታቱን ምንጮች ገልጸዋል። የጸጥታ ኃይሎቹ ተኩስ የከፈቱት፣ የአካባቢው ማኅብረሰብ እያቀረበባቸው ያለውን …

የሕወሓት ታጣቂዎች በደቡባዊ ትግራይ ዞን በሰላማዊ ሰዎች ላይ ተኩስ ከፈቱ Read more »

ዓለማቀፉ የፍልሰት ድርጅት በምሥራቁ መስመር የፍልሰተኞች እንቅስቃሴ እንዳልቀነሠ ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል። ከሳዑዲ ዓረቢያ በግዳጅ የሚመለሱ ኢትዮጵያዊያን ወደ አማራ፣ ትግራይና ኦሮሚያ ክልሎች በብዛት መሄዳቸው፣ ሰብዓዊ ቀውሱን ይበልጥ እንዳባባሰው ሪፖርቱ ጠቅሷል። ሪፖርቱ፣ በጅቡቲ በኩል የሚያልፉ ሴት ፍልሰተኞች ቁጥር ከቀደመው ዓመት ጋር …

ከሳዑዲ ዓረቢያ በግዳጅ መመለሳቸው ሰብዓዊ ቀውሱን አባብሶታል ተባለ Read more »

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቤ ሳኖ፣ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለኢንቨስትመንት እንዲሁም ለመኖሪያ ቤትና ለመኪና መግዣ የሚያውሉት 50 ቢሊዮን ብር ለማበደር መዘጋጀቱን ይፋ አድርገዋል። አቤ፣ ወደ አገሪቱ የሚገባው የውጭ ምንዛሬ እየጨመረ ቢሄድም፣ በሕጋዊ መንገድ የሚገባው ግን አነስተኛ መኾኑን ገልጸዋል። በኤምሬቶች የሚገኙ …

በሕጋዊ መንገድ ዶላር አይዘዋወርም ሲሉ የንግድ ባንኩ ማናጀር አቤ ሳኖ አማረሩ Read more »

እናት ፓርቲ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሐይማኖት አባቶችን መግደል ያልተጻፈ ሕግ ኾኗል ሲል አዲስ ባወጣው መግለጫ ከሷል። ፓርቲው፣ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን፣ ሮቤ ወረዳ፣ የመሰራንጄ ኦዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የ78 ዓመቱ መምሬ ንጉሤ ወልደ መድኅን በታጣቂዎች መገደላቸውን ሰሞኑን በግፍ …

ኢትዮጵያ ውስጥ የሐይማኖት አባቶችን መግደል ያልተጻፈ ሕግ ኾኗል Read more »

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ከጥንት ጀምሮ የኢትዮጵያ ፈተናና ችግር ዋና ምንጭ የነበረው ዓባይ ወንዝ እንደነበርና አሁን ግን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቁን ተከትሎ እዚህም እዚያም የሚስተዋሉ ችግሮች በሂደት ይፈታሉ በማለት በብሔራዊ ቴሌቪዥን በተላለፈ ንግግራቸው ገልጸዋል። ዐቢይ በአገሪቱ በየቦታው የሚፈጠሩ ቀውሶችን ከዓባይ …

ዐቢይ በአገሪቱ በየቦታው የሚፈጠሩ ቀውሶችን ከዓባይ ወንዝ ጋር አያይዘዋቸዋል። Read more »