ከቅንጅት ተሳትፎ በማግለል የእናት ፓርቲን እንቅስቃሴ መገደብ አይቻልም! የእናት ፓርቲን ከቅንጅት መሰረዝ አስመልክቶ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባሳለፈው ውሳኔ ላይ የተሰጠ መግለጫ እናት ፓርቲ አገር አቀፍ ፖለቲካ ፓርቲ ሆኖ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ካገኘበት ከ 2013 ዓ.ም ጀምሮ በአጭር ጊዜ ዝግጅት በምርጫ …

የእናት ፓርቲን ከቅንጅት መሰረዝ አስመልክቶ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባሳለፈው ውሳኔ ላይ የተሰጠ መግለጫ Read more »

‘It would have been better if they’d killed me’: A forgotten war destroying women’s lives ማስጠንቀቂያ፡ ይህ ሪፖርት የአስገድዶ መድፈር እና የፆታዊ ጥቃት መግለጫዎችን ይዟል። የተጎጂዎች ስም ተለውጧል እና የግል ጉዳያቸውን እና ደህንነታቸውን ለመጠበቅ የመለያ ዝርዝሮች ተወግደዋል። ወታደሮቹ እሁድ ጠዋት …

ማስጠንቀቂያ፡ ይህ ሪፖርት የአስገድዶ መድፈር እና የፆታዊ ጥቃት መግለጫዎችን ይዟል። ( አማራ ክልል እና የአብይ አህመድ ወታደሮች) Read more »

ፋኖ በሁለት ወረዳዎች በሚገኙ የአብይ ወታደሮች ላይ በከፈተው ጥቃት ስኬታማ ድል ተቀናጅቷል ….. በተለያዩ አገራት ሰልጠው የመጡ የአብይ ልዩ ኮማንዶዎች በጨበጣ እና በደፈጣ በፋኖ ክንድ ተደቁሠው አለቁ …. እነዚህን እና ሌሎች የግንባር መረጃዎችን ይዘናል ያድምጡን …… https://x.com/i/status/1991038738080936284

በጋምቤላ ክልል ከሰሞኑ ማንነትን ለይቶ እየተፈፀመ ባለ ጥቃት የሰላማዊ ዜጎች ህይወት እያለፈ መሆኑ ተሰማ – “ምንም መሸፋፈን አያስፈልገውም። በአካባቢው አጠራር ቀይ ሰው፣ ደገኛ ወይም ሐበሻ በሚባሉ ዜጎች ላይ ጥቃት ሲደርስ ቆይቷል፣ አሁንም እየደረሰ ነው። መሸፋፈን መፍትሄ ስለማይሆን ድርጊቱ ይፋ ሆኖ …

በጋምቤላ ክልል ከሰሞኑ ማንነትን ለይቶ እየተፈፀመ ባለ ጥቃት የሰላማዊ ዜጎች ህይወት እያለፈ መሆኑ ተሰማ Read more »

በአርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ ሁሉቆ ቀበሌ ላይ በማርበርግ ቫይረስ በሽታ እንደተጠቁ የተጠረጠሩ 13 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ሚድያችን አረጋገጠ “የአካባቢው አመራሮች መረጃውን ካወጣችሁ ተጠያዊ ትሆናላችሁ ብሎ ፀጥ አስብሎናል። አሁን ላይ በአካባቢው የመንግስት ወታደሮች ተሰማርተው ማንም እንዳይወጣ ተከልክሏል”- የአካባቢው የጤና ባለሙያች ተጨማሪ …

በአርሲ ዞን በማርበርግ ቫይረስ በሽታ እንደተጠቁ የተጠረጠሩ 13 ሰዎች ሞቱ Read more »

(መሠረት ሚድያ)- ጂንካ ከተማ ውስጥ ባለፉት ሶስት እና አራት ቀናት ውስጥ እስካሁን በምርመራ ባልተረጋገጠ አጣዳፊ በሽታ ምክንያት ስድስት ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ሚድያችን አረጋግጧል። መላ የከተማውን ህዝብ ባስደነገጠው ክስተት የጂንካ  ቃለህይወት ቤተክርስቲያን አገልጋዮች እንዲሁም አንድ ዶክተር እና አንድ ነርስ በበሽታው ከተጠቁ …

ጂንካ ውስጥ እስካሁን ምንነቱ ባልታወቀ አጣዳፊ በሽታ ሁለት የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ህይወታቸው አለፈ Read more »