በደሴ ዙሪያ ወረዳ አጥንት መስበሪያ እና እሁዲት ተብለው በሚጠሩ አከባቢዎች ላይ በተደረገ ውጊያ የፀረ አማራው ብልፅግና ቡድን ተላላኪ የሆኑ በርካታ ቁጥር ያላቸው የመከላከያ ሰራዊት፣ የአድማ ብተናና የሚኒሻ አባላት ሲገደሉ፣ በርካቶች መቁሰላቸውን በአፋብኃ የምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለመረብ ሚዲያ በላከው …

በደሴ ዙሪያ ወረዳ በተደረገ ውጊያ የአገዛዙ ኃይል ከባድ የሆነ የሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት ታወቀ! Read more »

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የዓለም የምግብ ፕሮግራም በመጪዎቹ አምስት ዓመታት፣ በኢትዮጵያ ለሚያከናውናቸው የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦትና አገልግሎቶች፣ ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ሊያስፈልገው እንደሚችል፣ በውይይት ላይ በሚገኘው በድርጅቱ ስትራቴጂካዊ ረቂቅ ሰነድ ተመላከተ፡፡ ሪፖርተር የተመለከተው ረቂቅ ሰነድ የዓለም የምግብ ፕሮግራም የሥራ አመራር ቦርድ፣ …

የዓለም የምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ለአምስት ዓመታት ግማሽ ትሪሊዮን ብር ሊያስፈልገው እንደሚችል ተጠቆመ Read more »

ሱፐር ደብል ቲ ያሰራቸው እና ያሳሰራቸው የቀድሞ ሰራተኞች በስም እና ምስል እየተለዩ ነው፣ ያሉበትን ያላወቀ ቤተሰብ ካለ እዚህ ነን እያሉ ነው፣ እነማን ናቸው? – ድርጅቱ ሰራተኞች ላይ የሚፈፅመው በደል እና ወንጀል ሚድያ ላይ መውጣቱን ተከትሎ በቅጥር ግቢ ውስጥ ከ5 ሺህ …

ሱፐር ደብል ቲ ያሰራቸው እና ያሳሰራቸው የቀድሞ ሰራተኞች በስም እና ምስል እየተለዩ ነው Read more »

የአፍሪካ የሰዎችና የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን፣ መንግሥት በኦሞ ስኳር ፋብሪካ ግንባታ ወቅት ተፈጽመዋል የተባሉ የመብት ጥሰቶችን ጥናት አድርጎ በሦስት ወራት ይፋ እንዲያደርግ ጠየቀ፡፡ ኮሚሽኑ ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው ባለ 60 ገጽ ሪፖርት፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የታችኛው ኦሞ …

መንግሥት በኦሞ ስኳር ፋብሪካ ግንባታ የተፈጸሙ የመብት ጥሰቶችን በሦስት ወራት ይፋ እንዲያደርግ ተጠየቀ Read more »

አዲሱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ስራ ገበታ ላይ ባለመገኘት እና ያለ ቅጥር ማስታወቂያ አነጋጋሪ ምደባዎችን በመስጠት ቅሬታ ቀረበባቸው ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/57zn9dba