መኢአድን፣ እናት ፓርቲንና ኢሕአፓን ጨምሮ አምስት ፓርቲዎች የመሠረቱት ጥምረት፣ ዓለማቀፉ ኅብረተሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄዱ “ማንነት” እና ኃይማኖት-ተኮር” ጥቃቶች መንግሥታዊ መዋቅሮችን የተከተሉ ስለመኾናቸው ምርመራ እንዲያደርግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጥሪ አድርጓል። በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን በሚገኙ ወረዳዎች ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች …

ዓለማቀፉ ኅብረተሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄዱ “ማንነት” እና ኃይማኖት-ተኮር” ጥቃቶች መንግሥታዊ መዋቅሮችን የተከተሉ ስለመኾናቸው ምርመራ ያድርግ Read more »

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሲቪል ሠርቪስ ቢሮ፣ መንግሥት ከመስከረም ጀምሮ ለኹሉም መንግሥት ሠራተኞች በፈቀደው የደመወዝ ማሻሻያ መሠረት ገንዘብ ሚንስቴር የፈቀደው የ10 ወር የደመወዝ በጀት ከክልሉ ሠራተኞች ቁጥር አንጻር ሲታይ በቂ እንዳልኾነ አስታውቋል። ቢሮው፣ በክልሉ ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ በጀት ላይ ከ1 ነጥብ …

ከአንድ ክልል የደመወዝ ጭማሪ በጀት ላይ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ጉድለት ተፈጠረ Read more »

ኤርትራ፣ የኢትዮጵያን የባሕር በር ፍላጎት ለመግታት የመከላከያ ኃይሏን በማጠናከርና ቀጠናዊ ተጽዕኖዎችን በመፍጠር ላይ መኾኗን የአገሪቱ ማስታወቂያ ሚንስቴር ዛሬ ለኤርትራ ሕዝብ በትግሬኛ ባሠራጨው ጽሁፍ ላይ አስታውቋል። ተጽዕኖ ፈጣሪ አገራትና ዓለማቀፍ ድርጅቶች የኢትዮጵያን አካሄድ እንዲያወግዙና ኢትዮጵያ ቀጠናዊ ግጭት ከመቀስቀስ እንድትቆጠብ ግፊት እንዲያደርጉ …

ኤርትራ ለኢትዮጵያ የባሕር በር አልባነት ተጠያቂ እንዳልኾነች ኹሉ የኢትዮጵያን የባሕር በር ሕልም እውን የማድረግ ግዴታም የለባትም Read more »

በ47 ቀን 12 ሾፌር 6 ተሳፋሪ በጥይት ተገድለዋል። ከ05/01/2018 እስከ 21/02/2018 ዓም ድረስ ባለው የ46 ቀን ጊዜ በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች 12 ሾፌር እና 6 ተሳፋሪዎች ተገድለዋል። ይህ ለገፃችን የደረሰ ብቻ ነው ለእኛ ያልደረሱን ግድያዎች ይኖራሉ። ከግድያ በተጨማሪ በዚሁ ጊዜ ለቁጥር …

በ47 ቀን 12 ሾፌር 6 ተሳፋሪ በጥይት ተገድለዋል። Read more »

ሕወሃት፣ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ላይ ባደረጉት ንግግር የትግራዩ ጦርነት የሁለት ወራት ጦርነት ነበር በማለት፣ በትግራይ ላይ ላለፉት አምስት ዓመታት የቀጠለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ አቅልለው ለማቅረብ ሞክረዋል በማለት ከሷል። ሕወሃት፣ የዐቢይ ንግግር በትግራይ ሕዝብ ሞት እና ስቃይ …

በትግራይ ላይ ላለፉት አምስት ዓመታት የቀጠለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የሁለት ወር ነው ብሎ አብይ አሕመድ አቅልሎታል Read more »

የተቃውሞ ትችት ኃላፊነትን መወጣት እንጂ ባንዳነት አይሆንም!ከትላንት በስቲያ ማክሰኞ በፓርላማ ያቀረብኳቸው ጥያቄዎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት የሚመለከቱ መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ናቸው። እኔ እንደ ሕዝብ ተወካይና ተቃዋሚ ፖለቲከኛነቴ፣ የመንግሥትን ሥራ መተቸትና ለሕዝብ ጥቅም መቆም ስራየም፣ ግዴታዬም ጭምር ነው።የምመራባቸው ብቸኛ መርሆዎች …

የተቃውሞ ትችት ኃላፊነትን መወጣት እንጂ ባንዳነት አይሆንም! ( ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ) Read more »

የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ግብፅን ለ5 ቀናት ለመጎብኘት ዛሬ ከአስመራ ወደ ካይሮ ተጉዘዋል። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል በX ገፃቸዉ ዛሬ (ሐሙስ ጥቅምት 20 ቀን፣ 2018 ዓ.ም) እንደዘገቡት ፕሬዝደንት ኢሳያስ ግብፅን የሚጎበኙት የግብፅ ፕሬዝደንት አብዱልፈታሕ አል ሲሲ ባደረጉላቸዉ ግብዣ ነዉ። …

የኤርትራ ፕሬዝደንት ግብፅን ለመጎብኘት ወደ ካይሮ ተጓዙ Read more »

” ታዳጊዎቹ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ነው ሞተው የተገኙት። ፖሊስ ምርመራ እያደረገ ነው ” – በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያዊያን ተወካይ ነዋሪነታቸዉን በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ ያደረጉ ዲቦራ መንግስቴ እና ኦፕራ መንግስቴ የተባሉ ሁለት እህታማማቾች በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ሞተው መገኘታቸውን ‎በደቡብ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዊያን …

” ታዳጊዎቹ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ነው ሞተው የተገኙት። ፖሊስ ምርመራ እያደረገ ነው ” – በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያዊያን ተወካይ Read more »

መሠረት ሚድያ)- በአርሲ ሀገረ ስብከት ውስጥ ባሳለፍነው ሳምንት ውስጥ ብቻ በታጣቂዎች በተፈፀሙ ሶስት የተለያዩ ጥቃቶች 22 ሰዎች መገደላቸው ታውቋል። ማኀበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ዛሬ እንደዘገበው በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በሆንቆሌ ዋቤ ወረዳ በቀቅሳ ቀበሌ ትናንት ጥቅምት 18 ለ19 አጥቢያ ከምሽቱ …

ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ በደረሱ ሶስት ተከታታይ ጥቃቶች 22 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን ተገድለዋል Read more »