ፋኖ በሁለት ወረዳዎች በሚገኙ የአብይ ወታደሮች ላይ በከፈተው ጥቃት ስኬታማ ድል ተቀናጅቷል Konjit Sitotaw November 19, 2025 ፋኖ በሁለት ወረዳዎች በሚገኙ የአብይ ወታደሮች ላይ በከፈተው ጥቃት ስኬታማ ድል ተቀናጅቷል ….. በተለያዩ አገራት ሰልጠው የመጡ የአብይ ልዩ ኮማንዶዎች በጨበጣ እና በደፈጣ በፋኖ ክንድ ተደቁሠው አለቁ …. እነዚህን እና ሌሎች የግንባር መረጃዎችን ይዘናል ያድምጡን …… https://x.com/i/status/1991038738080936284