የቅርስ ማጥፋትና ከባድ የእምነት ማጉደል ወንጀሎች ተጠርጣሪው አባ ገብረ ኢየሱስ መኰንን ከቅዱስ ላሊበላ ደብር መምህርነት ተነሥተው የእንጦጦ ማርያምን መልአከ ፀሐይነት ተሾሙ፤ በደብሩ ገንዘብ በሚገዛ የመኪና ‹‹ሽልማት›› ለማሰናበት የሚደረገው የጥቅመኞቻቸው ሽር ጉድ የላሊበላ ካህናትና ምእመናንን ከፍተኛ ቁጣ ቀስቅሷል፤ የመኪና ‹‹ሽልማት›› የሙሰኛ አስተዳዳሪዎች ዋነኛ መክበርያ እየኾነ ነው
ከአስተዳዳሪው ጋራ የጥቅም ግንኙነት ያላቸው የቅ/ላሊበላ ደብር ሰበካ ጉባኤ አባላትና የአስተዳደር ሠራተኞች፣ ለመኪና ‹ሽልማቱ› ከግማሽ ሚልዮን…