ከቅ/ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ አቅጣጫ ውጭ የአ/አ ሀ/ስብከትን የአደረጃጀትና አሠራር ጥናት ለመገምገም በተቋቋመው ኮሚቴ ውስጥ በጠቅ/ቤተ ክህነቱና በሀ/ስብከቱ ችግሮች ተጠቃሽ የኾኑ ግለሰቦች መካተታቸው እንደሚያሳስባቸው የገለጹ ምእመናን አካሔዱ በጥንቃቄ እንዲጤን ጠየቁ
ጥናቱን የማስቆም አልያም የማዘግየት ፍላጎት ያላቸው ሙሰኛና ጎጠኛ ‹ተቃዋሚዎች› የመናፍቃንን ሤራ በውስጥ አርበኝነት የማስፈጸም ተልእኮ ሊኖራቸው…