ጂቡቲ ላይ ከ15 ሺሕ በላይ የኢትዮጵያ ህፃናት ጎዳና ላይ አሉ።
” ጂቡቲ ላይ ከ15 ሺሕ በላይ የኢትዮጵያ ህፃናት ጎዳና ላይ አሉ። ጂቡቲ ውስጥ የቀሩ ” – የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ⚫️ “ለፍልሰት ዋናው ምክንያት ድህነት ነው!” ከሀገር የተደዱ ከ15 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን ህፃናት በጂቡቲ ጎዳናዎች እንደሚገኙ፣ በሦስት አመት ከፍልሰት ከተመለሱት …
” ጂቡቲ ላይ ከ15 ሺሕ በላይ የኢትዮጵያ ህፃናት ጎዳና ላይ አሉ። ጂቡቲ ውስጥ የቀሩ ” – የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ⚫️ “ለፍልሰት ዋናው ምክንያት ድህነት ነው!” ከሀገር የተደዱ ከ15 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን ህፃናት በጂቡቲ ጎዳናዎች እንደሚገኙ፣ በሦስት አመት ከፍልሰት ከተመለሱት …
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ፖሊት ቢሮ የመጀመሪያ ስብሰባውን አደረገ። ጥር 09 ቀን 2018 ዓ. ም በይፋ መመስረቱ የተገለፀው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የፖሊት ቢሮ ጥር 12 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ አጀንዳወች ላይ ውይይት አድርጎ ውሳኔወችን አሳልፏል። የድርጅቱ ስራ አመራር አባላት …
የፋኖን አንድነት በጉጉት ሲጠብቁ የነበሩት የአገዛዙ ወታደሮችም ጭምር ናቸው። ፋኖ አንድ ወጥ ድርጅት መስርቶ አንድነቱን ባወጀ ማግስት የአገዛዙ ጦር በገፍ እየተናደ ፋኖን እየተቀላቀለ መሆኑ ታውቋል። የፋኖን አንድ መሆን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው በመከራ ውስጥ የሚገኘው የአማራ ሕዝብና ሌሎች የዚህ ፀረ ሕዝብ …
የፋኖን አንድነት በጉጉት ሲጠብቁ የነበሩት የአገዛዙ ወታደሮችም ጭምር ናቸው። Read more »
” ቅዱስነታቸው በመንበረ ክብራቸው አሉ። የእድሜን መግፋት ተከትሎ የመጣ መጠነኛ ህመም ገጥሞቸው ነው። የተወሰነ አሁን ለውጥ አላቸው ” – የቤተክርስቲያኗ የሥራ ኃላፊ 🟡 ” በቅርቡ የመውደቅ አደጋ ገጥሟቸው በህክምና ሲረዱ ቆይተዋል። የመሻል ሁኔታ በማሳየት በዊልቸር እየተደገፉ የተወሰኑ ጊዜያት ራሳቸው መሰብሰብ …
ቅዱስነታቸው በመንበረ ክብራቸው አሉ። በቅርቡ የመውደቅ አደጋ ገጥሟቸው በህክምና ሲረዱ ቆይተዋል። Read more »
ሕወሃት፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኢርቪን ማሲንጋ ባለፈው ሳምንት በሁመራ ያደረጉት ጉብኝት እና ከጉብኝቱ በኋላ የሠጡት መግለጫ ከጦርነቱ ጀምሮ በአካባቢው የሚፈጸመውን “የዘር ማጥፋት” ወንጀል ከግምት ውስጥ አላስገባም ሲል ወቀሠ። የአካባቢውን ተፈናቃዮች ደኅንነታቸውን ባስጠበቀ ኹኔታ የመመለስ ጉዳይ በሁለቱም ወገኖች ቅንጅትና እውቅና የሚካሄድ …
የአሜሪካ አምባሳደር በሁመራ ያደረጉት ጉብኝት “የዘር ማጥፋት” ወንጀል ከግምት ውስጥ አላስገባም ( ሕወሃት ) Read more »
የወልቃይት-ጠገዴ-ሁመራ ዞን አስተዳደር፣ በወልቃይት፣ ጠገዴ እና ሁመራ አስተዳደራዊ አከላለል ጉዳይ ከፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት “ወሰን” እና “ዓላማ” ውጭ ነው አለ። የዞኑ አስተዳደር ስለ ወልቃይት፣ ጠገዴ እና ሁመራ ታሪካዊ አስተዳደራዊ አከላለልና የማንነት ጥያቄ ዙሪያ አዲስ ባሠራጨው የጽሁፍ ማብራሪያ፣ ፌደራል መንግሥቱና ሕወሃት …
የፕሪቶሪያውን የግጭት ማቆም ስምምነት የተፈራረሙት “ግጭት ለማቆም” እና “ለተያያዥ ሂደቶች” ብቻ ነው Read more »
የግብጹ የውሃና መስኖ ሚንስትር ሃኒ ስዋሊም፣ ኢትዮጵያ በታላቁ የሕዳሴ ግድቧ በግብጽ እና ሱዳን ላይ ላደረሠችው ጉዳት ካሳ መክፈል አለባት ሲሉ ለአገሪቱ ፓርላማ ተናገሩ። ሚንስትሩ፣ ሕዳሴ ግድብ በናይል ወንዝ ላይ ግብጽ በዓመት ካላት የ55 ቢሊዮን ኪውቢክ ሜትር ውሃ ድርሻ ላይ የ38 …
ኢትዮጵያ በታላቁ የሕዳሴ ግድቧ በግብጽ እና ሱዳን ላይ ላደረሠችው ጉዳት ካሳ መክፈል አለባት Read more »
አሜሪካ እና ኢትዮጵያ በቅርቡ የተፈራረሙት የጤና ትብብር ሰነድ የኢትዮጵያውያንን የግል የጤና መረጃ አሳልፎ መስጠትን እንደሚያካትት ይፋ ሆነ ስምምነቱን ፈጥነው ፈርመው ከነበሩ ሀገራት መሀል አንዷ በነበረችው ኬንያ የሀገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሉ የዜጎችን መረጃ አሳልፎ ይሰጣል በሚል ማገዱ ታውቋል ተጨማሪ ያንብቡ: …
አሜሪካ እና ኢትዮጵያ በቅርቡ የተፈራረሙት የጤና ትብብር ሰነድ የኢትዮጵያውያንን የግል የጤና መረጃ አሳልፎ መስጠትን እንደሚያካትት ይፋ ሆነ Read more »
የፑንትላንድ ባለስልጣናት ቅዳሜ ዕለት በሶማሊያ ባሪ ክልል ካልሚስካት ተራሮች ላይ በወታደራዊ ዘመቻ ወቅት የተያዙ ወደ 50 የሚጠጉ የውጭ እስላማዊ መንግሥት ተዋጊዎችን ስም እና ፎቶግራፎች ይፋ አድርገዋል፣ ይህም በቡድኑ ላይ የሚደረገው የአንድ ዓመት ዘመቻ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን ካወጁ ከጥቂት ቀናት በኋላ …
ተጠናክሮ በቀጠለው የህልውና ተጋድሎ አራት መቶ አለቃ ማዕረግ ያላቸውን ጨምሮ 34 የጠላት ኃይል በመደምሰስና 21 ክላሽንኮፍ በመማረክ ተከዜ ክፍለ ጦር ታላቅ ጀብዱ ፈፀመ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ክንፍ የሆነው …
የአፋብን |ቴዎድሮስ ዕዝ አንድነቱን ምክንያት ድል ተቀዳጀደ ____፩ ጠላትን በደፈጣ መምታት ተችሏል!!! በዛሬዉ እለት በቀን 10/05/2018 ዓ.ም በአማራ ፋኖ አንድነት ብስራት ማግስት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ በጠላት ላይ በወሰደችው የደፈጣ እርምጃ …
የከተራ እና ጥምቀት በዓልን አስመልክቶ ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ለመላው ኢትዮጵያዊያን እና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2018 የከተራ እና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል። የድርጅታችንን መመስረት ተከትሎ ሰራዊታችን፣ መላው የአማራ ህዝብ፣ የዳያስፖራው ማህበረሰብ እና …
ከተራ ከበበ ካለው የግእዝ ግሥ የወጣ ነው፡፡ ፍችው ውኃ መከተር፣ መገደብ ማለት ነው፡፡ የጥምቀት ዋዜማ ታቦተ ሕጉ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ውኃ ባለበት አካባቢ ስለሚያድር የየአጥቢያው ሕዝብ እየተሰበሰበ በወንዝ ዳር ወይም በምንጭ አካባቢ ድንኳን ይተከላል፡፡ ድንኳንም ከሌለ ዳስ ሲጥል ይውላል፡፡ የምንጮች …
ገሀድ ምንድን ነው? ገሃድ የቃሉ ትርጉም መገለጥ መታየት ነው፡፡ በጥምቀት መገለጥ መባሉ ሰው የሆነው አምላክ በዓለም ሲኖር እስከ 30 ዓመት እድሜው ድረስ ሰዎችን ለማዳን የመጣ መሲህ ሰው የሆነበት፣ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ መሆኑን ሳያውቁ ከኖሩ በኃላ በ 30 ዓመት እድሜው …
የፎቶው ባለመብት, sm 17 ጥር 2026 ነጻነት ወርቅነህ በተለይም በአስቂኝ ፊልም እና ቴአትር ዘርፍ በግንባር ቀደምነት ከሚጠቀሱ ተዋንያን አንዱ ነበር። ‘ጥርስ አያስከድኑም’ ከሚባሉ ጨዋታ አዋቂ የቴሌቪዥን መሰናዶ አቅራቢዎች መካከልም ይጠቀሳል። ‘ኤፍቢአይ’፣ ‘ባለቀለም ሕልሞች’ እና ‘ያንቺው ሌባ’ን ጨምሮ በሌሎችም አስቂኝ ፊልሞች …
በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ዞን በሰሃላ ሰየምት ወረዳ፣ ሐሙስ’ለት በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 36 ሰዎች መገደላቸውን ምንጮችን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘገበ። የድሮን ጥቃቱ የተፈጸመው ስብሰባ ላይ በነበሩ የወረዳው ሚሊሺያ አባላት ላይ መኾኑን የገለጠው ዘገባው፣ በጥቃቱ 16 ሰዎች ጉዳት እንደደረሠባቸው መረዳቱን ጠቅሷል። …
ፌደራል መንግሥቱ፣ በወልቃይት-ጠገዴ-ሰቲት ሁመራ ዞን የትግራይ የጦርነት ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ በአማራ ክልላዊ መንግሥት ሥር በአካባቢው የተቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር ለማፍረስ ማቀዱን የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አማካሪ ጌታቸው ረዳ እንደነገሩት ጠቅሶ ዘ ሪፖርተር ዘገበ። ጌታቸው ይህን የተናገሩት፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ …
የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ እና የሱዳኑ ወታደራዊ መሪ አብዱልፈታህ አል ቡርሃን፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የናይል ወንዝ ውሃ ክፍፍል ውዝግብን ለማሸማጋል ያሳዩትን ፍላጎት በደስታ ተቀብለዋል። ፕሬዝዳንት ሲሲ፣ ግብጽ በናይል ወንዝ “የውሃ ደኅንነት” ላይ ያሏትን አቋሞችና ስጋቶች ውዲያውኑ ለፕሬዝዳንት ትራምፕ በላኩት ደብዳቤ …
ግብፅ እና ሱዳን ትራምፕ የናይል ወንዝ ውሃ ክፍፍል ውዝግብን ለማሸማጋል ያሳዩትን ፍላጎት በደስታ ተቀብለዋል። Read more »
በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ስብሰባ ላይ በነበሩ የሚሊሻ አባላት ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ቢያንስ 36 ሰዎች መገደላቸውን አንድ የሰሃላ ሰየምት ወረዳ አመራር፣ የጤና ባለሙያ እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። በጥቃቱ 16 ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው እንዲሁም ካምፑ እና በውስጡ የነበሩ …
አብይ አህመድ አማራ ክልል ስብሰባ ላይ በነበሩ የሚሊሻ አባላት ላይ በድሮን ጥቃት ገደላቸው Read more »
የምስራች! ለሰፊው የአማራ ሕዝብ መብትና ሕልውና መረጋገጥ ሲባል የመጨረሻው መጀመሪያ ትግል ይደረግ ዘንድ አንድ አማራዊ ድርጅት ተመስርቷል! አፋብኃና አፋህድ እራሳቸውን አክስመው በዘላቂነት የአማራ ሕዝብን ሊወክል የሚችል አንድ ወጥ አደረጃጀት በመፍጠርና ስያሜውንም “አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ” በሚል ዛሬ ጥር 09/2018 ዓ/ም …
አሳዛኝ መረጃ ከዋግኽምራ ሰቆጣ! የአገዛዙ ወታደሮች ሲሸሹ በየመንደሩ ጥለውት የነበረው የመድፍ ቅንቡላ ፈንድቶ ከአንድ ቤተሰብ የአምስት ሰዎች ሕይወት ተቀጠፈ! አደጋው የደረሰው በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አበርገሌ ወረዳ 03 ቀበሌ ልዩ ስሙ በልታርፍ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ላይ ሲሆን፡ የአገዛዙ ወታደሮች ያለጥንቃቄ ጥለውት …
(መሠረት ሚድያ)- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ ማምሻውን ‘ትሩዝ ሶሻል’ በተባለ የማህበራዊ ገፃቸው ላይ ኢትዮጵያን፣ ግብፅን እና የውሀ ሀብት አጠቃቀምን በተመለከተ አነጋጋሪ መረጃ አጋርተዋል። መስከረም ወር ላይ የተመረቀው የህዳሴ ግድብ በአሜሪካ ፋይናንስ እንደተደረገ ከወራት በፊት ተናግረው የነበሩት ፕሬዝደንቱ በዛሬው ዕለት …
ዶናልድ ትረምፕ የግብፅ እና ኢትዮጵያን ውዝግብ ዋነኛ አጀንዳቸው ማረጋቸውን ይፋ አደረጉ Read more »
” የትናንቱ ህወሓት ዛሬ የለችም ነገም አትመጣም ” – የህወሓት የቁጥጥር ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ነበር ተኽለብርሃን አርአያ ነባር ታጋዩ በፓርቲው ውስጥ ከማእከላይ ኮሚቴ እስከ ቁጥጥር ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ለዓመታት በኃላፊነት ነበሩ። ሐቀኛ ፣ ከሙስናና አድሎአዊ አሰራር የፀዱ ናቸው ተብለው …
” የትናንቱ ህወሓት ዛሬ የለችም ነገም አትመጣም ” – የህወሓት የቁጥጥር ኮሚሽን ሊቀ-መንበር Read more »
ሕወሃት፣ የአሜሪካው አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ትናንት ሁመራ ላይ ያደረጉት ንግግር የፕሪቶሪያውን ስምምነት ተፈራራሚ ወገኖች “ይበልጥ የሚያራራቅ” ነው በማለት ተቸ። ሕወሃት፣ የትግራይን ሕዝብ ከወልቃይት እና ሁመራ አካባቢ ያፈናቀሉ ኃይሎች በሥልጣን ላይ እያሉ ተፈናቃዮች “ደኅንነታቸው ተጠብቆ” ሊመለሱ እና “እርቅ” እና “እውነተኛ ፖለቲካዊ …
ሕወሃት፣ የአሜሪካው አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ሁመራ ላይ ያደረጉት ንግግር ተቸ። Read more »