Category: ኢትዮጵያ
በአሜሪካ የኢትዮጵያውያን የጊዜያዊ ከለላ መብት መነሳትን ለማስቆም ክስ መከፈቱ ተሰማ
በአሜሪካ የኢትዮጵያውያን የጊዜያዊ ከለላ መብት መነሳትን ለማስቆም ክስ መከፈቱ ተሰማ። የትራምፕ አስተዳደር በሃገሩ ለሚኖሩ 5ሺህ ኢትዮጵያውያን ተሰጥቶ የነበረውን ከለላ ማንሳቱ ይታወሳል። የአስተዳደሩን ውሳኔ ለማስቆም 3 ኢትዮጵያውያን አፍሪካን ኮሚዩኒቲስ ቱጌዘር ከተሰኘ ግብረ ሰናይ ተቋም ጋር በመሆን በቦስተን ፍርድ ቤት ክስ መስርተዋል። …
በአሜሪካ የኢትዮጵያውያን የጊዜያዊ ከለላ መብት መነሳትን ለማስቆም ክስ መከፈቱ ተሰማ Read more »
የዋዜማ ሬዲዮን በኢትዮጵያ መታገድ በተመለከተ
የዋዜማ ሬዲዮን በኢትዮጵያ መታገድ በተመለከተ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባልሥልጣን ዛሬ ቅዳሜ ጥር 16፣ 2018 ዋዜማ ሚዲያን/ሬዲዮን በተመለከተ ያወጣውን መግለጫ ተመልክተናል። ባለሥልጣኑ ሐሙስ ዕለት ፈቃዳችንን እንድንመልስ ባዘዘን መሠረት ዛሬ ይህንኑ አድርገናል። መግለጫው የተሰጠው ይህንን ባደረግን በሰዓታት ውስጥ ነው። እርምጃው በማንኛውም መመዘኛ …
ሰባት የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላት ሰባት ጥቁር ክላሽና ከ1400 በላይ ተተኳሽ በመያዝ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ!
ሰባት የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላት ሰባት ጥቁር ክላሽና ከ1400 በላይ ተተኳሽ በመያዝ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ! ከአንድነቱ ብስራት ማግስት እየተናደ የሚገኘው የብልፅግና ወንበር ጠባቂ መከላከያ ሰራዊት ስድስት የ61ኛ ክፍለ ጦር እና አንድ የ65ኛ ክፍለ ጦር ባጠቃላይ ሰባት አባላቶቹ ምኒልክ …
ሰባት የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላት ሰባት ጥቁር ክላሽና ከ1400 በላይ ተተኳሽ በመያዝ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ! Read more »
የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎችን ወቀሱ
የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የማነ ገብረ መስቀል፣ የኢትዮጵያው ብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች “በኤርትራ የመንግሥት አስተዳደር” እና “የኢኮኖሚ ፖሊሲ” ላይ “ሐሰተኛ መረጃዎችን” ማሠራጨት ቀጥለውበታል በማለት በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሠፈሩት መልዕክት ወቀሱ። የማነ ኾኖም የብልጽግና ደጋፊዎች በኤርትራ ላይ “የስም ማጥፋት” ዘመቻ የሚያካሂዱት፣ …
ኢትዮጵያ፣ “ኦሪዮን-ኢ” የተሠኘውን ሩሲያ ሠራሽ ሰው አልባ ድሮን ታጠቀች ተባለ
ኢትዮጵያ፣ “ኦሪዮን-ኢ” የተሠኘውን ሩሲያ ሠራሽ ሰው አልባ ድሮን መታጠቋን የኢትዮጵያ መንግሥት ሰሞኑን ካዘጋጀው የድሮን ኤክስፖ ላይ ማረጋገጡን ዲፈንስ ብሎግ ዘገበ። ኢትዮጵያ የታጠቀችው ሩሲያ-ሠራሹ ድሮን “ለዒላማ ቅኝት” እና “ለውጊያ” የሚውል መኾኑን ዘገባው ጠቅሷል። ድሮኑ ከምድር ወለል በላይ እስከ 7 ሺሕ 500 …
ኢትዮጵያ፣ “ኦሪዮን-ኢ” የተሠኘውን ሩሲያ ሠራሽ ሰው አልባ ድሮን ታጠቀች ተባለ Read more »
የትራምፕ አስተዳደር “ጊዜያዊ ከለላ” ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ያሳለፈው ውሳኔ መነሻው “ፖለቲካ” እና “ዘረኝነት” ነው
“አፍሪካን ኮምኒቲስ ቱጌዘር” የተሠኘ አሜሪካ ውስጥ የተቋቋመ የመብት ተሟጋች ድርጅትና ሦስት ኢትዮጵያዊያን፣ የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር “ጊዜያዊ ከለላ” ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ያሳለፈው ውሳኔ መነሻው “ፖለቲካ” እና “ዘረኝነት” ነው በማለት ለፍርድ ቤት አቤቱታ አስገቡ። አመልካቾቹ፣ ፍርድ ቤቱ የፕሬዝዳንቱን ውሳኔ እንዲያግደው …
ዋዜማ ሬድዮ “የሥራ ፍቃዱን” እና “እውቅናውን” በብልፅግና ተነጠቀ
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን፣ ዋዜማ ሬድዮ የአገሪቱን “ሕገ-መንግሥት” እና “የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ” እንዲሁም “መመሪያዎች” እና “የሙያ ስነምግባር” አክብሮ ለመሥራት ፈቃደኛ ባለመኾኑ “የሥራ ፍቃዱን” እና “እውቅናውን” ዛሬ እንዲመልስ አድርጌያለሁ ሲል ዛሬ ማምሻውን ባሠራጨው መረጃ አስታወቀ። ባለሥልጣኑ የሚዲያው ዘገባዎች የአገሪቱን “ብሔራዊ ጥቅም …
ታዋቂው ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጤናዓለም አየነው በመኪና አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
ታዋቂው ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጤናዓለም አየነው በመኪና አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ኢትዮጵያ በከርሰ ምድር ውሃ እና በሥነ-ምድር (Geology) ሳይንስ ዘርፍ ካፈራቻቸው ታላላቅ ምሁራን አንዱ የሆኑት ፕሮፌሰር ጤናዓለም አየነው፣ ትናንት ባጋጠማቸው የመኪና አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰምቷል። ፕሮፌሰር ጤናዓለም ትምህርታቸውን …
ታዋቂው ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጤናዓለም አየነው በመኪና አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Read more »
አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ለቀቀች።
አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ለቀቀች። አሜሪካ ከዓመት በፊት በሰጠችው ቅድመ ማስጠንቀቂያ መሠረት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አካል ከሆነው የዓለም የጤና ድርጅት (WHO) አባልነት በይፋ ለቅቃ ወጣች። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሁለተኛ ዙር የሥልጣን ዘመናቸውን በጀመሩበት ዕለት ካስተላላፏቸው ፕሬዝዳንታዊ ውሳኔዎች መካከል አንዱ …
አቢይ እና ገደብ ያለፉት የፕሮክሲ ጦርነት ስልቶቹ
አቢይ እና ገደብ ያለፉት የፕሮክሲ ጦርነት ስልቶቹ…..፤ ተቃዋሚዎች በትግራይ፣ በአማራ እና በኦሮሚያ ላይ ያላቸውን ቁጥጥር ሲያጠናክሩ በአንድነት ስምምነት ላይ እድገት አሳይተዋል። ኢትዮጵያ በጦርነት ድል የማይቻል እና የፖለቲካ መግባባት የማይደረስበት በመሆኑ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መንግስት ወደ ክፍፍል እና አገዛዝ እየተሸጋገረ …
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ እና ያልተገለጠ ገመናው
የምርመራ ዘገባ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ እና ያልተገለጠ ገመናው፣ አበይት ጉዳይች ⤵️ “ተቋሙ አንድ ዋና ስራ አስፈፃሚ እና 10 ምክትሎች አሉት፡፡ በእነሱ ስር 5 የዲቪዥን ሃላፊዎች እና 42 ዳሬክተሮች አሉ፣ እነዚህ ሁሉ የመንግስትን ከፍተኛ ጥቅማ ጥቅም እንዲያገኙ የተደራጁ ናቸው” “አመራሮች የተቋሙን …
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ(አፋብን) ምስረታን አስመልክቶ ከአማራ ማሕበራት የጋራ ትብብር ተቋም የተሰጠ መግለጫ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ(አፋብን) ምስረታን አስመልክቶ ከአማራ ማሕበራት የጋራ ትብብር ተቋም የተሰጠ የእንኳን ደስ አላቹህ መግለጫ!
የብሪታንያ ዓቃቤ ሕግ ኢትዮጵያዊውን ስደተኛ ፍርድ ቤት አቀረበ
የብሪታንያ ዓቃቤ ሕግ፣ የስደተኞች ጊዜያዊ ማቆያ በሆነ አንድ ሆቴል ውስጥ ባለፈው ሳምንት ዓርብ ጾታዊ ትንኮሳ ፈጽሟል በማለት የጠረጠረውን ኢትዮጵያዊውን ስደተኛ መላኩ ገብረሰንበትን ፍርድ ቤት አቀረበ። የ23 ዓመቱ መላኩ ትናንት በሳውዝአምፕተን ከተማ ፍርድ ቤት የቀረበ ሲኾን፣ ተከሳሹ ክሱን በማስተባበል ያቀረበውን የዋስትና …
ሂውማን ራይትስ ዎች፣ የሚድሮክ ኩባንያ ንብረት በኾነው የለገደምቢ ወርቅ ማዕድን ማውጫ ሥራ እንዲያቆም አሳስቧል።
ሂውማን ራይትስ ዎች፣ የሚድሮክ ኩባንያ ንብረት በኾነው የለገደምቢ ወርቅ ማዕድን ማውጫ አካባቢ ነዋሪዎች ውርጃን ጨምሮ የተለያዩ የጤና እክሎች እየገጠሟቸው መሆኑን እንደገለጡ አዲስ ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ። ድርጅቱ፣ ማዕድን ማውጫው ሜሪኩሪን ጨምሮ የተለያዩ አደገኛ ኬሚካሎችን እንደሚጠቀም ገልጧል። በቀጣዩ ሳምንት የተመድ ሕጻናት መብት …
ሂውማን ራይትስ ዎች፣ የሚድሮክ ኩባንያ ንብረት በኾነው የለገደምቢ ወርቅ ማዕድን ማውጫ ሥራ እንዲያቆም አሳስቧል። Read more »
በግድቡ ምክንያት የናይል ወንዝ የውሀ ፍሰት ተገድቧል ( ዶናልድ ትራምፕ )
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያ እና ግብጽ በናይል ወንዝ ዙሪያ ከስምምነት ሊደርሱ ይችላሉ ብለው እንደሚያምኑ ትናንት ከግብጹ ፕሬዝዳንት አብድል ፈታህ አል ሲሲ ጋር በነበራቸው ውይይት ላይ ተናግረዋል። ኢትዮጵያ ግድቡን የሠራችው ግብጻዊያን ውሀ በሚያገኙበት መንገድ ላይ ነው በማለት የተናገሩት ፕሬዝዳንቱ፣ በግድቡ …
1 ቢሊየን ዶላር በመክፈል ሃገራት ቋሚ አባል የሚሆኑበት የትራምፕ “Board of Peace”
1 ቢሊየን ዶላር በመክፈል ሃገራት ቋሚ አባል የሚሆኑበት የትራምፕ “Board of Peace” የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለአለም የኢኮኖሚ ጉባኤ ዳቮስ በሚገኙበት ወቅት የሰላም ቦርዱን ቻርተር በመፈረም ይፋ አድርገዋል። የትራምፕ የሰላም ቦርድ አለም አቀፍ ግጭቶችን ይፈታል የተባለ አካል ሲሆን ሃገራት ይህንን …
1 ቢሊየን ዶላር በመክፈል ሃገራት ቋሚ አባል የሚሆኑበት የትራምፕ “Board of Peace” Read more »
አለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት በሱዳን የጦር ወንጀሎች ተፈፅመዋል አለ።
አለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት በሱዳን የጦር ወንጀሎች ተፈፅመዋል አለ። አለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት(ICC) በሱዳን ዳርፉር ሰብዓዊነት ላየ የተቃጣ ጥቃትና የጦር ወንጀሎች ስለመፈፀማቸው ማስረጃ ማግኘቱን ገልጿል። ፍርድ ቤቱ የተለያዩ የቪዲዮ፣ የድምጽና የሳተላይት መረጃዎችን በመጠቀም አደረኩት ባለው ምርመራ …
አለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት በሱዳን የጦር ወንጀሎች ተፈፅመዋል አለ። Read more »
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የፖሊት ቢሮ በተለያዩ አጀንዳወች ላይ ውይይት አድርጎ ውሳኔወችን አሳልፏል
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የፖሊት ቢሮ ጥር 13 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው 2ኛው ድርጅታዊ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳወች ላይ ውይይት አድርጎ ውሳኔወችን አሳልፏል። በዚህም መሠረት:- ፩) የድርጅቱ ስራ አመራር አባላት በተገኙበት በዚህ የውይይት መድረክ ላይ ፖሊት ቢሮው አርበኛ እስክንድር ነጋ ያቀረበውን …
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የፖሊት ቢሮ በተለያዩ አጀንዳወች ላይ ውይይት አድርጎ ውሳኔወችን አሳልፏል Read more »
በኦሮሚያ ታጣቂዎች አንድ ምግብ ቤት በመግባት በፈጸሙት ጥቃት ሰዎችን መግደላቸው ተሰማ
በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ሰበ ቦሩ ወረዳ ሰቢቹ ቂንጣቢ በተባለ ቀበሌ ታጣቂዎች ባለፈው እሁድ ምሽት 4 ሰዓት ገደማ ወደ አንድ ምግብ ቤት በመግባት በፈጸሙት ጥቃት አንድ የ80 ዓመት አዛውንትን ጨምሮ ሁለት ሰዎችን መግደላቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። በዚሁ ጥቃት፣ ሌሎች አምስት ሰዎች …
በኦሮሚያ ታጣቂዎች አንድ ምግብ ቤት በመግባት በፈጸሙት ጥቃት ሰዎችን መግደላቸው ተሰማ Read more »
የሶማሊ ሕዝብ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ጥምረት ተመሰረተ
አብዱራህማ ማህዲ የሚመሩት የኦብነግ ክንፍ፣ ‘ኮንግረስ ፎር ሶማሊ ኮዝ’ እና ‘ሶማሊ ሪጅናል ዴሞክራቲክ አሊያንስ’ የተባሉ ንቅናቄዎች “የሶማሊ ሕዝብ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ጥምረት” የተባለ ስብስብ መሠረቱ። አዲሱ ጥምረት፤ የሶማሊ ሕዝብን ፖለቲካዊ ውክልና ለማጠናከር ሲባል የተመሠረተ “የተቀናጀ” የፖለቲካ፣ ዲፕሎማሲ እና ሲቪክ …
ሼህ አላሙዲ ከጃንሆይ ቤተሰቦች ላይ ዋቢ ሸበሌ ሆቴልን መግዛቱን ዛሬ አስታወቀ።
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (ሼህ አላሙዲ) ከጃንሆይ ቤተሰቦች ላይ ዋቢ ሸበሌ ሆቴልን መግዛቱን ዛሬ አስታወቀ። ሚድሮክ፣ ሆቴሉን ኢትዮጵያ ለምታዘጋጀው 32ኛው የተመድ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ተሳታፊዎች የማሪዮት ሆቴሎችን ደረጃ በጠበቀ መልኩ እንደሚያድሰው ገልጧል። ሚድሮክ ሆቴሉን የገዛው፣ ሆቴሉን ከመንግሥት ገዝቶ በባለቤትነት ሲያስተዳድረው …
ሼህ አላሙዲ ከጃንሆይ ቤተሰቦች ላይ ዋቢ ሸበሌ ሆቴልን መግዛቱን ዛሬ አስታወቀ። Read more »
በመቀሌ ከተማ የገቢ ማሰባሰቢያ መድረክ ተካሄደ
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ ፌደራል መንግሥቱ በሚፈጽማቸው “ሕገወጥ” እና “አድሏዊ” አሠራሮች ሳቢያ ትግራይ ከፌደራል መንግሥት ጋር ከሚያገናኛት የፊስካል ሥርዓት እንዳትገባ እያደረገች ትገኛለች በማለት ከሰሰ። ጊዜያዊ አስተዳደሩ ፌደራል መንግሥቱ ጥሏቸዋል ባላቸው ገደቦች እና አድልዖዎች ምክንያት ከፍተኛ የበጀት ጉድለት እያጋጠመው መሆኑን ዛሬ በመቀሌ …
ትራምፕ፤ ኢትዮጵያ የናይል ወንዝ ፍሰትን የሚያስቆም ግድብ ገንብታለች በማለት ችግሩን መፍታት እንደሚፈልጉ በድጋሚ ተናገሩ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ ኢትዮጵያ የናይል ወንዝ ፍሰትን የሚያስቆም ግድብ ገንብታለች በማለት ችግሩን መፍታት እንደሚፈልጉ በድጋሚ ተናገሩ። ግብጽ በግድቡ ሳቢያ ከወንዙ “በቂ ውሃ” ማግኘት አልቻለችም ያሉት ፕሬዝዳንቱ፣ ካሁን ቀደም በውሃ ውዝግብ ሳቢያ በኢትዮጵያ እና ግብጽ መካከል ሊቀሰቀስ የነበረ ጦርነት አስቁሜያለሁ …
ትራምፕ፤ ኢትዮጵያ የናይል ወንዝ ፍሰትን የሚያስቆም ግድብ ገንብታለች በማለት ችግሩን መፍታት እንደሚፈልጉ በድጋሚ ተናገሩ Read more »