ሳዑዲ ዓረቢያ በአፍሪካ ቀንድ ከግብጽ እና ሶማሊያ ጋር ወታደራዊ ቅንጅት ለመፍጠር ዝግጅት እያደረገች መኾኗ ተሠማ።
ሳዑዲ ዓረቢያ፣ የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች በአፍሪካ ቀንድ ያላትን ተጽዕኖ ለመቀነስ ከግብጽ እና ሶማሊያ ጋር ወታደራዊ ቅንጅት ለመፍጠር ዝግጅት እያደረገች መኾኗ ተሠማ። የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሐመድ ይህንኑ የወታደራዊ ቅንጅት ስምምነቱን ለማጠናቀቅ በቅርቡ ወደ ሪያድ እንደሚጓዙ ከምንጮች መስማቱን ጠቅሶ ብሉምበርግ ዘግቧል። ሶማሊያ …
ሳዑዲ ዓረቢያ በአፍሪካ ቀንድ ከግብጽ እና ሶማሊያ ጋር ወታደራዊ ቅንጅት ለመፍጠር ዝግጅት እያደረገች መኾኗ ተሠማ። Read more »