Category: ኢትዮጵያ
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በኤፕስታይን ኢሜይል
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ስማቸው በኤፕስታይን ኢሜይል ላይ የተጠቀሰበትን አግባብ በተመለከተ ለመሠረት ሚድያ ምላሽ ሰጡ የአሜሪካ መንግስት ትናንት ይፋ ያረገው የወንጀለኛው የጄፍሪ ኤፕስታይን መረጃዎች ላይ የፕሮፌሰር ብርሀኑ ስም ለ ‘ግንቦት ሰባት’ የትጥቅ ትግል ድጋፍ በሚደረግበት ዙርያ የነበረ የኢሜይል ልውውጥን ይዞ ወጥቷል፣ …
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ኩርሙክ የወርቅ ፕሮጀክት ሊሸጥ ነው
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ኩርሙክ የወርቅ ፕሮጀክት ሊሸጥ ነው ከፍተኛ የወርቅ ክምችት እንዳለበት በሚታመነውና ከአሶሳ እስከ ሱዳን ድንበር በተንሰራፋው የመቶ ኪሎሜትሮች የኩርሙክ ወርቅ ፕሮጀክትን እስካሁን ይዞ ያስተዳድር የነበረው አላይድ ጎልድ ኩባንያ ፕሮጀክቱን ለቻይናው ዝጅን ኩባንያ ለማስተላለፍ እየተዘጋጀ መሆኑን ሰምተናል። ያለፉትን አመታት የግብፅ …
የአሜሪካ ፍርድ ቤት የትራምፕ አስተዳደር የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ከለላ እንዲያበቃ የሰጠውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አገደ።
የአሜሪካ ፍርድ ቤት የትራምፕ አስተዳደር የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ከለላ እንዲያበቃ የሰጠውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አገደ። የአሜሪካ የፌደራል ዳኛ የትራምፕ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ዜጎች የተሰጠው ከለላ በማብቃት ከሃገር እንዲወጡ ያዘዘውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አግዶታል። ዳኛው ጉዳዩ በህግ አግባብ በደንብ እስኪታይ ድረስ በየካቲት 13 የሚጀምረው የከለላ …
የአሜሪካ ፍርድ ቤት የትራምፕ አስተዳደር የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ከለላ እንዲያበቃ የሰጠውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አገደ። Read more »
ጌታቸው ረዳ የሕወሃት ቡድን ተኩስ ከፍቷል በማለት ከሠሠ።
የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አማካሪና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ የሚመሩት ስምረት ፓርቲ፣ “ኋላቀር” ሲል የጠራው የሕወሃት ቡድን ከባድ መሳሪያዎችን ወደ አማራ እና አፋር ክልሎች በማስጠጋት ተኩስ ከፍቷል በማለት ከሠሠ። ስምረት፣ ሕወሃት አፋር ክልልን እና የጎንደር አካባቢን ያካለለ “መጠነ-ሰፊ” …
የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና ሕወሃት መተማመንን ከሚሸረሽሩ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን አሳሰቡ
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሃሙድ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና ሕወሃት መተማመንን ከሚሸረሽሩ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ እና እስካሁን ያልተፈቱ ጉዳዮችን በገንቢ ንግግር እንዲፈቱ ጠየቁ። የሱፍ፣ በትግራይ ክልል ሰሞኑን የተከሠቱ ክስተቶች በጥልቅ እንዳሳሰቧቸው እኩለ ቀን ላይ ባወጡት መግለጫ ገልጸዋል። ሁኔታውን በቅርብ እየተከታተሉ …
የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና ሕወሃት መተማመንን ከሚሸረሽሩ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን አሳሰቡ Read more »
ተቃውሞው ችላ ተብሏል ………. ጥር 23 ጀምሮ በስስ ፌስታል እቃ መያዝ ሆነ መሸጥ በህግ ያስቀጣል !
ጥር 23 ጀምሮ በስስ ፌስታል እቃ መያዝ ሆነ መሸጥ በህግ ያስቀጣል ! ” ህጉ ወጥቷል ፤ ማህበረሰቡ ማክበር አለበት ፤ ካላከበረ ህግ አስከባሪ ሁሉ እርምጃ የመውሰድ ግዴታ አለበት ” – ባለስልጣኑ ⚫️ ” አዋጁ ያስቀመጠው የጊዜ ገደብ ነገ ከመሆኑ፣ እሱም …
ተቃውሞው ችላ ተብሏል ………. ጥር 23 ጀምሮ በስስ ፌስታል እቃ መያዝ ሆነ መሸጥ በህግ ያስቀጣል ! Read more »
ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር ተንታ እና መቅደላ ወረዳ በመቶ የሚቆጠር የብልፅግና ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ እንዲሁም ሁለት የቡድን መሳሪያ እና ከ37 በላይ ክላሽ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
በመድፍ፣ በቢ ኤም 107፣ ዙ23 እና ሞርተሮች ታግዞ ከባድ ውጊያ የከፈተው ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ዛሬ ጥር 22/2018 ዓ.ም ደቡብ ወሎ ዞን ተንታ እና መቅደላ ወረዳ እንዲሁም ማሻ ከተማ ዙሪያ ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ያስተናገደ ሲሆን ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ …
ትግራይ ክልል ውስጥ እና አጎራባች ስፍራዎች ላይ አስጊ የሆነ አዲስ ወታደራዊ ፍጥጫ እና የጦርነት ስጋት መከሰቱ ተሰማ
ወደ ትግራይ በሚደረጉ የአየር በረራዎች መሰረዝ ዙርያ አዲስ መረጃ ወጥቷል፣ አለም አቀፉ ማህበረሰብ ጦርነት እንዲያስቀር ‘የመጨረሻ’ የተባለለት ጥሪ ቀርቧል፣ ከራያ አላማጣ እና ኮረም አካባቢ አዲስ መረጃ ተሰምቷል፣ እንዲሁም መቀሌ ከተማ ውስጥ አሁን ስላለው ድባብ መረጃ ይዘናል። ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/bcf
ግለሰቦችን በሙስና፣ የህብረተሰቡን እሴት በመበከል… ወዘተ ጠርጥረን በቁጥጥር ስር አዋልን ብለው ህብረተሰቡን ካስፈነጠዙ በኋላ ተጠርጣሪዎቹን ካለ አንድ ኮሽታ የሚለቁት ነገር
Elias Meseret : የህግ አስከባሪ አካላት በቅርቡ በተደጋጋሚ እየፈፀሙት ያለ ትኩረት የሚሻ ነገር ቢኖር ግለሰቦችን በሙስና፣ የህብረተሰቡን እሴት በመበከል… ወዘተ ጠርጥረን በቁጥጥር ስር አዋልን ብለው ህብረተሰቡን ካስፈነጠዙ እና ሙገሳቸውን አፋቸው ላይ ካረጉ በኋላ ተጠርጣሪዎቹን ካለ አንድ ኮሽታ የሚለቁት ነገር ነው። …
ከቤቲንግ ጋር በተያያዘ ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል ተጠርጥረው ታስረው የነበሩ 24 ግለሰቦች ሙሉ በሙሉ ከእስር መለቀዋቸው ታወቀ
ከቤቲንግ ጋር በተያያዘ ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል ተጠርጥረው ታስረው የነበሩ 24 ግለሰቦች ሙሉ በሙሉ ከእስር መለቀዋቸው ታወቀ በግለሰቦቹ መታሰር ዙርያ ተከታታይ ሰበር ዜና ሲሰሩ የነበሩት የመንግስት ሚድያዎች በመፈታታቸው ዙርያ እስካሁን ያሉት ነገር የለም። ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/100-24
የአማራ ህዝብ ማወቅ ያለበት ራያ አካባቢ ያለው ነባራዊ ሁኔታና እውነታ!
Abebe Fentaw አላማጣ ከተማ ራያ አላማጣ እና ኮረም ዙሪያ የነበረው የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና መከላከያ ሰራዊት እና ፌደራል ፖሊስ ያለ ምንም የጥይት ተኩስ ጥር 21/2018 ዓ.ም አካባቢውን ለቆ ወጥቷል:: ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ሚያዚያ 2016 ዓ.ም ራያ ላይ የነበረውን መዋቅር በሴራ አፍርሶ …
ወልቃይት ቀጠና በማይ-ዳጉሻ በኩል የተጀመረው ውጊያ አድማሱን አስፍቶ በምስራቅ ጠለምት እና በምዕራብ ጠለምት ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ይገኛል።
ብልፅግና ወልቃይት ላይ የመዘዘው የመጨረሻ ካርዱ! ከጥር 18/2018 ዓ/ም ጀምሮ በአማራ ክልል ወልቃይት ቀጠና በማይ-ዳጉሻ በኩል የተጀመረው ውጊያ አድማሱን አስፍቶ በምስራቅ ጠለምት እና በምዕራብ ጠለምት ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ይገኛል። ሦስተኛ ቀኑን ባስቆጠረው ውጊያ በሰላሬ፣ በመቃብር አንበሳ፣ ማይበረና ሰራር የተባሉ አከባቢዎችን …
የደጋው መብረቅ ኮር አሃዶች በመቄትና ቋና በሁለት ግንባር በጥላት ሰራዊት ላይ መጠነ ሰፊ ማጥቃት በማድረግ ታላቅ ድል አስመዘገቡ::
የደጋው መብረቅ ኮር አሃዶች በመቄትና ቋና በሁለት ግንባር በጥላት ሰራዊት ላይ መጠነ ሰፊ ማጥቃት በማድረግ ታላቅ ድል አስመዘገቡ:: የደጋው መብረቅ ኮር አሀድ የሆኑት አንሻ ክፍለ ጦርና ቀኝአዝማች ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦር በሁለቱ ግባሮች ላይ በርካታ የብርሀኑ ጁላን መከላከያ ሰራዊት ሙትና …
የደጋው መብረቅ ኮር አሃዶች በመቄትና ቋና በሁለት ግንባር በጥላት ሰራዊት ላይ መጠነ ሰፊ ማጥቃት በማድረግ ታላቅ ድል አስመዘገቡ:: Read more »